ዝንቅ መዝናኛ
አቦ ጭንቅላትህ አይጣላህ ብቻ ወንድሜ 😁 የእሁዷ አርቲስት የሰኞዋ መልዕክተኛ የፖሰተቺዉ ነዉ
ለማንኛዉም እንዲህ አይነት ዜና ዉሸትና ክብረ ቢስ ከመሆኑም ባሻገር የማይታወቅ combination ስለሆነ ለጤናችን ያላሰብነዉን ጉዳትም ሊያስከትል ስለሚችል እባካችሁ ጥንቃቄ እናድርግ!! በተለይ አዛዉንቶች ቤቶቻችን የሚገኙ ወጣቶች ተሳስተን እነሱንም ወደ ጉዳት እንዳንከታቸዉ እንጠንቀቅ። ሶሻል ሚድያዉ ላይ ያለዉን ያልተረጋገጠዉን ሁሉ እንደወረደ ከማቅረብና apply ከማድረግ እንቆጠብ።
ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን! ፀሎትም አንርሳ!
በተረፈዉ ንፅህናችንና ቅርርባችን በማስተካከል በሽታዉን እንከላከል።
@ZiniQ ዝንቅ መዝናኛ

Photo
#ጠቃሚ_መረጃ
#ለአዲስ_አበባ_ነዋሪዎች
በሀገር ውስጥ የተመረተ የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር በከተማዋ ወደሚገኙ የከነማ ፋርማሲዎች እና ጤና ጣቢያዎች በመሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡
በከተማዋ እየተሰራጨ ያለው የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር 200ሺህ ሊትር የሚሆን ሲሆን በከነማ ፋርማሲዎች ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
ከነገ ጀምሮ ህብረተሰቡ ከከነማ ፋርማሲዎች የንጽህና መጠበቂያውን ማግኘት እንደሚችል ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
© የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

እያለፍኩ ሁለት ሰዎች (ወንድና ሴት) ሲያወሩ ሰማሁ : "ፌጦ አሁን ላይ ከየት ይገኛል ብለሽ ነዉ?"
ሌላም ሁለት እናቶች ሲያወሩ ሰማሁ: "ቆይ ከጎጃም ንፁህ ማር አስልካለሁ በቃ"
ሁለት የተለያየ ቦታ አሁን የሰማኃቸዉ።
እኔም ጠጋ ብዬ እንዲህ አልኳቸዉ
"ይቅርታ! ይህ የምታወሩት ነገር ስለ ኮሮና ከሆነ መድኃኒትነቱ ገና ያልተረጋገጠ ነገር ነዉ የሰማችሁት። በዚያ ላይ በአባቶች ስም መባሉ ዉሸት መሆኑ ተረጋግጧል፤ ሰዉን ለማታለል ይሆናል ያሉት። ስለዚህ ጠንቀቅ እያላችሁ" ብዬ አለፍኳቸዉ
Please መረጃዉ ያልደረሳቸዉን ሰዎች ስታገኟቸዉ ስቃችሁ ወይም ታዝባችሁ ከማለፍ ነግራችኃቸዉ እለፉ።

ይቺ ሀገር መንግስትን የሚጣላ ሁሉ ጀግና እየተባለላት ከመንግስት ጋር የሚስማማ ሁሉ ደግሞ ከሃዲና በጥቅም የታሰረ እየመሰለን ስላደግን ከመንግስት ጋር መተባበርን እንደ ከባድ ኃጢያት ነዉ የምናየዉ። የሀሳብ ልዩነትን ማክበር ስለማንችል እርስ በርሳችን ስንባላ እንዉላለን። እንደዉ የጥንት የአባቶቻችን ባህልና ወግ ስርዓት ትንሽ ጠፍሮ ይዞን እንጂ አሁን ካለነዉ ትዉልድ አብዛኞቻችን በዘርና በኃይማኖት ታዉረን በጥላቻ ተሞልተን የምንኖር ሚስኪን ዜጎች ነን።
የ90ዎቹ ትዉልድ ኪሳራ ከሚለዉ መፅሐፌ የወሰድኩት ነዉ 😊
@ZiniQ ዝንቅ መዝናኛ
የ90ዎቹ ትዉልድ ኪሳራ ከሚለዉ መፅሐፌ የወሰድኩት ነዉ 😊
@ZiniQ ዝንቅ መዝናኛ
ዝንቅ መዝናኛ
Good News በጭንቅ መሃል የሚሰማ መልካም ዜና ደስ ይላል
ሰይጣናዊና ፖለቲካዊ ሀሳብ
ይህን ዜና አንብቡና እኛጋ የመጀመሪያ በሽታዉን ይዞልን የመጣዉ ጀፓናዊ መሆኑን አስታዉሱ 🤔😊
እንግዲህ እሱን እንዳይሞትም እንዳይድንም አርገን እየጠበቅን እናቆየዉና ጃፓን መድሃኒቱን ሌላ ቦታም ሞክራ አዋጭ መሆኑን ስታረጋግጥ ለኛም በገፍ እንድትለቅልን እንጠይቃለን ከዚያ ስትለቅልን ጀለስካን እንለቅላታለን።
😊😊😊😁😂
ኧረ አንተ ሰዉ ምን አይነት ነገር ነዉ ምታስበዉ 😂😁😁 ይቅር ይበልህ!

ሌላ መልካም ዜና
ዶክተር ሊያ ታደሰ፦
"በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ተጠቅተው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ከሚገኙት 6 ታካሚዎች መካከል አራቱ የህመም ምልክቶችን ማሳየት ያቆሙና በደህና ሁኔታ ሲሆኑ ሁለቱ ታካሚዎች በማገገም ላይ በመሆናቸው የቅርብ ህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው።"