90' ደቂቃ ስፖርት
291K subscribers
89.5K photos
94 videos
13 files
3.28K links
90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#OFFICIAL ...

የሴፕቴምበር የኢንተርናሽናል ብሬክ ጨዋታዎች መርሐግብሮች በይፋ ተጠናቀዋል። 🥳

⋆ የክለቦች መመለስ የክለቦች ትንቅንቅ ልንመለከት የተቃረብነው የቀናት አድሜ ብቻ ነው...! 🚀

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በይፋ የአጥቂያቸውን የኒኮላስ ጃክሰንን ኮንትራት እስከ ሰኔ 2033 ድረስ ማራዘማቸው ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

ራፊንሃ የነሀሴ ወር የላሊጋ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረገው ተጠባቂው የሲቲ እና የአርሰናል የሊግ ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ማይክል ኦሊቨር ይመሩታል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
90' ደቂቃ ስፖርት
አልናስር ዋና አሰልጣኛቸውን ልዊስ ካስትሮን ካሰናበቱት ዋና እጩ የቀድሞ የኤሲሚላን አሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ነው ። [ FabrizioRomano ] @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

አል ናስር በይፋ ዋና አሰልጣኛቸውን ልዊስ ካስትሮን አሰናብተዋል ። በእሱ ምትክ ፒዮሊን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ሂደቶችን በማጠናቀቅ ላይ ናቸው ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🚨 #OFFICIAL ...

- ጣልያኑ ክለብ ሮማ ጣልያናን የቀድሞ ተጨዋቸው እና አሰልጣኛቸውን ዲ ሮሲን ከአሰልጣኝነቱ አሰናብተዋል።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
🚨 #OFFICIAL ...

የቀድሞ የቀያዮቹ ሰይጣኞቹ አጥቂ አንቶኒ ማርሲያል የኤኢኬ አቴንስ ተጨዋች በይፋ መሆኑን ተረጋግጧል።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#Official

ፒኤስቪ ኢቫን ፔሪሲችን ማስፈረማቸው ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ዴ ሮሲን ያሰናበቱት ሮማ የቀድሞ የቶሪንን አሰልጣኝ ኢቫን ጁሪችን በአንድ አመት ኮንትራት ዋና አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🔴 #Official

ማንችስተር ዩናይትድ የ16 አመቱን ተስፈኛ ሳሙኤል ሉሳሌ ከክሪስታል ፓላስ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

ተጨዋቹም የአካዳሚውን ቡድን ይቀላቀላል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟

የ21 አመቱ ጀርመናዊው አማካኝ ፍሎሪያን ቬርትዝ የቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል 🇩🇪

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟

ዩኤፋ የቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ይፋ አድርጓል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ራፋኤል ቫራን በይፋ ጫማ መስቀሉን አስታውቋል !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

የቢልባኦ አሰልጣኝ ኤርኔስቶ ቫልቬርዴ የመስከረም ወር የስፔን ላሊጋ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ተብለው ተመርጠዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ኖርዌያዊው ኤርሊንግ ሃላንድ የማንቸስተር ሲቲ የሴፕቴምበር (መስከረም) ወር ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መሸለም ችሏል።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#Official

የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ዋና አሰልጣኝ አድርገው በይፋ ሾመዋል ።

ቶማስ ቱሄል በብሄራዊ ቡድኑ የ18 ወር ኮንትራት የፈረሙ ሲሆን ስራቸውንም በጥር ወር ይጀምራሉ ።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#OFFICIAL

የፍራንክፈርቱ ተጨዋች ኦማር ማርሙሽ የጀርመን ቡንደስሊጋው የመስከረም ወር ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል 👏

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#OFFICIAL

ማን ዩናይትድ ቴን ሀግን ማሰናበቱ ይፋ ሆኗል ።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#OFFICIAL

ሀንሲ ፍሊክ የጥቅምት ወር የላሊጋ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሉ ተመርጧል !

HE DESERVE ❤️

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#Official

ሀሪ ኬን የጋርድ ሙለር አዋርድ (የአመቱ ምርጥ ጎል አስቆጣሪ) ሽልማትን ማሸነፉ ተረጋግጧል!!

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport