90' ደቂቃ ስፖርት
291K subscribers
89.5K photos
94 videos
13 files
3.28K links
90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
ብራዚል በኮፓ አሜሪካ በሩብ ፍፃሜው ኡራጓይን ትገጥማለች !!!

በመንገዳገድ ላይ የምትገኘው ብራዚል ለሊት የኮፓ አሜሪካ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዋን ያደረገ ሲሆን... ጨዋታውንም ያደረገቺው በምርጥ እንቅስቃሴ ከምትገኘው ኮሎምቢያ ጋር ነበር።

ጨዋታውም 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት የተጠናቀቀ ሲሆን... ኮሎምቢያ አንደኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ ወደ ሩብ ፍፃሜው ማለፍ ስትችል... ሌላኛዋ ከሷ ጋር ተያይዘ ያለፈቺው ሳምባዎቹ ናቸው።

ሳምባዎቹም በሩብ ፍፃሜው ከአስደናቂው ብሄራዊ ቡድን ኡራጓይ ጋር የምትፈጣጥ ይሆናል። ፓራጓይ የምድብ ሁሉንም ጨዋታዎች በማሸነፍ ነው ወደ ሩብ ፍፃሜው ማለፍ የቻለቺው።

ጨዋታው ጁላይ 6 ለሊት ላይ የሚካሄድ ይሆናል። ብራዚል ከ ኡራጓይ ጨዋታው ከወዲሁ በብዙዎች ዘንድ አጓጊ እንዲሆን አድርጎታል። 🔥🔥😍

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🚨 ስቴፋኖ ፒዮሊ ወደ አል-ኢትሃድ !!!

👉 የቀድሞ የኤስ ሚላን አሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ወደ ሳውዲው ክለብ አል-ኢትሃድ ለመሄድ ተስማምተዋል ።

👉 ጣልያናዊው የ58 አመታቸው አሰልጣኝ ከሳኡዲውን ክለብ ጋርም የሚያቆይለቸውን የሶስት አመታት ውልም የሚፈራረሙ ይሆናል።

HERE WE GO !!!

[#FABRIZIO_ROMANO]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
90' ደቂቃ ስፖርት
Photo
ራፊንሃ ያስቆጠረው ድንቅ ቅጣት ምት በጎል ቻናላችን ይመልከቱ👇🔥

https://t.me/+vl2SYlWIpEA1ZDE0
https://t.me/+vl2SYlWIpEA1ZDE0
🗣️ ላሚን ያማል:

"ሊዮኔል ሜሲ GOAT ነው። ከእሱ ጋር መወዳደር በጣም አስደናቂ ነገር ነው፤ ግን ማንም ከእሱ ጋር ሊወዳደር አይችልም። ሜሲ ያሳለፈው የስራ ዘመን ግማሽ ያህል እንኳን እንደሚኖረኝ ተስፋ አደርጋለሁ።"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
የ ሳውዲ ክለቦች የ ማንችስተር ሲቲውን ግብ ጠባቂ ኤደርሰንን በዚህ ክረምት ማስፈረም ይፈልጋሉ።

ክለቡም የ ኦርቴጋን ኮንትራት የሚያራዝም ከሆነ ለኤደርሰን የሚመጡ የዝውውር ጥያቄዎችን ለመስማት ዝግጁ ናቸው።

[Fabrizio Romano]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ፒኤስጂ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ኪንግስሌይ ኮማን እና ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር በግል ጥቅማጥቅም ከስምምነት ላይ የደረሰውን ማቲያስ ዲላይትን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[BILD]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
በእግርኳስ ታሪክ ከ18 አመት በታች ተጫዋቾች ለዝውውር ከፍተኛ ገንዘብ የወጣባቸው ተጫዋቾች እነዚህን ይመስላሉ !

[Tmuk news via transfer mkt]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Forwarded from Abrham
የዚህ ቻሌንጅ አሸናፊ ለመሆን ዲፖዚት አርገው ይጫወቱ ያሸነፉ

👉አንደኛ አሸናፊ ለመሆን 50 ብር ዲፖዚት አርገው በ50 ብር አሲዘውሲያሸንፉ 10,000 ብር ለቀደሙ ሁለት ሰዎች ይካፋፈላሉ!

👉ሁለተኛ አሸናፊ ለመሆን 30 ብር ዲፖዚት አርገው በ30 ብር አሲዘው ሲያሸንፉ 5000 ብር ለቀደሙ ሁለት ሰዎች ይካፋፈላሉ!

👉 ሶስተኛ አሸናፊ ለመሆን 20 ብር ዲፖዚት አርገው በ20 ብር አሲዘው ሲያሸንፉ 2500 ብር ለቀደሙ ሁለት ሰዎች ይካፋፈላሉ!

ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን
👇👇
join Us 

#KenoOnTelegram #KenoGame #BetResponsibly #TelegramBetting #FetaBetBonus #SocialMediaBetting
የ16ኛ ዙር ምርጥ ቡድን ስብስብ

SOFA SCORE

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ፓሊንሀ ወደ ባየርሙኒክ የሚያደርገዉ ዝዉዉር የመጨረሻ ዙር ላይ ይገኛል።[ Fabrizio Romano ]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
በኮፓ አሜሪካ ምድባቸውን በአንደኝነት በማጠናቀቅ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀሉት ሃገራት አሰልጣኞች አራቱም አርጀንቲናውያን ናቸው

ሊዮኔል ስካሎኒ (አርጀንቲና )
ፈርናንዶ ባቲስታ (ቬንዙዌላ )
ማርሴሎ ቢየልሳ (ዩራጓይ)
ኔስትሮ ሎሬንዞ (ኮሎምቢያ)

🇦🇷 Its Argentinian Era Of Coaches 🔥

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ይህን ያውቁ ኗሯል ?


ፖርቹጋላዊው አንጋፋ ተከላካይ ፔፔ የስፔናዊው ጥበበኛ ታዳጊ ላሚን ያማል ወላጅ አባት የ7 አመት ታላቁ ነው 👀😂

Still Solid Player 🦾

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
አርሰናል ጥያቄ አቀርበዋል!!

አርሰናል የረጅም ጊዜ ፕሮፖዛል ለሪካርዶ ካላፊዮሪ አቅርቧል፤ ከቦሎኛ ጋር መስማማት ከቻሉ ተጫዋቹ አርሰናልን ለመቀላቀል ክፍት መሆኑ ተገልጿል።

አሁን ተጨዋቹን የግላቸው ለማድረግ በድርድር ላይ የሚገኙት ሁለቱ ክለቦች አርሰናል እና ቼልሲ ናቸው።

[Fabrizio Romano]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Forwarded from Abrham
😱አጓጊው እና ትልቅ ገንዘብ የሚያሸንፉበት የ5 እጥፍ ቻሌንጅ ዛሬ ይጠናቀቃል! አሁንም ጊዜው አልረፈደም፣ ፍጥነው ይወራረዱ እና በርካታ ገንዘብ ያሸንፉ! 👀

👉ፖስቱን ላይክ ኮሜንት እና ሼር ያድርጉ!
👉 20 እና ከዛ በላይ ብር ዲፖዚት ያርጉ።
👉ዲፖዚት ባረጉት ብር ተጫውተው ከፍተኛ ገንዘብ ያሸንፉ!

⭐️ከፍተኛ ገንዘብ ያሸነፈ ተጫዋች፣ ያሸነፈውን መጠን 5 እጥፍ አርገን እንሸልማለን!⭐️


👉feta_Bot_link

አሁኑኑ ገብተው ይጫወቱ እና እስከ 100,000 ብር ያሸንፉ!

ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን
👇👇
Facebook

Instagram

TikTok

Telegram

#KenoOnTelegram #KenoGame #BetResponsibly #TelegramBetting #FetaBetBonus #SocialMediaBetting
ጆአዎ ፓሊንሀ ወደ ባየር ሙኒክ 🇩🇪

HERE WE GO

[Fabrizio Romano]🇮🇹

ባየር ሙኒክ ለዝውውሩ 50M+5 M ዩሮ ይከፍላሉ።

ተጫዋቹ ከ ክለቡ ጋር እስከ 2028 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈራረማል!

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማይክል ኦሊቨር ፖርቹጋል ከ ፈረንሳይ የሚያደርጉትን የ አውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በዳኝነት ይመሩታል

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🏆 Betwinwins ቅድመ ክፍያ - ከመጨረሻው ፊሽካ በፊት ያሸንፉ! 🏆
ውርርድዎን በUEFA አውሮፓ ሻምፒዮና እና በኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ከ Betwinwins' ቅድመ ክፍያ አቅርቦት ጋር ያድርጉ። ቡድንዎ በ2 ጎል የሚመራ ከሆነ ውርርድዎ ወዲያውኑ ያሸንፋል! አሸናፊነትዎን ለመጠበቅ የመጨረሻውን ውጤት አይጠብቁ።.

https://t.betwinwins.net/yz83rm26
📱 t.me/betwinwinset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንቶኒ ቴይለር በ ጀርመን እና ስፔን መካከል የሚደረገውን የ ዩሮ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ይመሩታል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport