90 ደቂቃ SPORT
261K subscribers
83.4K photos
88 videos
13 files
2.87K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
Done
የመጨረሻ ጥያቄ ቀላል ነው!

- ነገም በዚህ ሰዓት እንቀጥላለን!
ስፖንሰራችንን እስከዛ ይቀላቀሉ - @ForexTrading_ET
ተዘጋጁ
የዛሬው የመጨረሻ ጥያቄ !

ከሜዳው ውጭ ሳውዝአምፕተንን 9-0 አሸንፎ ሪከርድ የያዘው ክለብ ማነው!

(ልብ ብላችሁ እንብቡት
Done!

ነገም በዚህ ሰዓት እንገናኛለን 🤌🔥
መልሱ - ሌስተር ሲቲ

ዩናይትድ በሜዳው ነው!
የመጀመሪያ መላሽ
ሊጎች እያለቁ ስለሆን አውሮፓ ዋንጫ እስኪጀመር በየቀኑ በጥያቄ እና መልስ ቀኑን እንገፋዋለን

ስፓንሰር ሆናችሁ መሸለም ምትፈልጉም አናግሩን - @TammeJr

መልካም ምሽት

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ለሚያደርጋቸው 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች የመጀመርያ ጥሪ አድርገዋል።

ብሔራዊ ቡድናችን ግንቦት 29 ከጊኒ ቢሳው ፣ ሰኔ 2 ከጅቡቲ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
አሰላለፍ

04:00 | አታላንታ ከ ባየርሊቨርኩሰን

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ቹአሜኒ በ ቶኒ ክሩስ ጡረታ መውጣት ላይ🗣️:

"አስራ አምስተኛ የቻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫችንን ለማሸነፍ ሌላ ምክንያት አግኝተናል!

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
በ2013 ቶኒ ክሮስ የመጀመሪያውን የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በዌምብሌይ ከቦርሺያ ዶርትሙንድ ጋር አድርጎ አሸንፏል።

በ2024 ቶኒ ክሮስ የመጨረሻውን የሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በዌምብሌይ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር ይጫወታል።

What a way to finish your club football career 👏🔥

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
OFFICIAL :- ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር (PFA) የፕርሚየር ሊጉ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል። 🎉

STARBOY 🥶🔥

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ላውታሮ ማርቲኔዝ🗣️:"ከሀላንድ እና ምባፔ ጋር የምወዳደር አይነት ተጫዋች ነኝ ፣ ምክንያቱም ያሳካኋቸው ዋንጫዎች እና ቁጥሮች ስለዚህ ይናገራሉ"።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport