90 ደቂቃ SPORT
256K subscribers
83K photos
88 videos
13 files
2.84K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
ቤሽኪታሽ የ ተርኪሽ ካፕ አሸናፊ ሆነዋል። 🇹🇷

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
90 ደቂቃ SPORT
ኪልያን ምባፔ በቀጣይ የት ነው የሚሄደው? የምባፔ እናት🗣️:"ሁላችሁም የምታውቁት ይመስለኛል"። @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
እናትህ የት እንደምትሄድ ሁላችንም እናውቃለን ብላለች አንተስ ምን ትላለህ

ምባፔ 🗣️:"እንደዚህ ካለች እሷን ጠይቃት እኔ ምንም አላውቅም"😂

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ኦሊቪዬ ጅሩድ ከ ዩሮ 2024 በኋላ ራሱን ከ ፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን እንደሚያገል አስታውቋል!

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ኬይለር ናቫስ በ ኮፓ አሜሪካ እንደማይሳተፍ እና ከ ኮስታሪካ ብሄራዊ ቡድን ራሱን እንዳገለለ አሳውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🚨በባርሴሎና እና በሃንሲ ፍሊክ መካከል የ2 አመት ኮንትራት ስምምነት በጠረጴዛው ላይ ለድርድር ቀርቧል።

(ምንጭ፡ Ferran Correas)


@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
አስቶን ቪላዎች በዚ ሲዝን በታሪካቸው ብዙ ነጥብ ሰብስበው የጨረሱበት ሆኗል (68) ይሄን ሲያሳኩ ከሲዝኑ መጀመሪያ አከባቢ ጀምሮ ወሳኝ ተከላካያቸውን ታይረን ሚንግስን አጥተው እንዲሁም በሲዝኑ አጋማሽ ወሳኝ የመሃል ሜዳ ተጫዋቻቸውን ቦባከር ካማራን በጉዳት አጥተው እንዲሁም በሲዝኑ 38 ጉዳቶች አጋጥሟቸው ነው የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ያገኙት

Unbelievable 😳🔥

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
💫 ክላውዲዮ ራኒየሪ በውድድር አመቱ መጨረሻ ጡረታ እንደሚወጣ መግለፁን ተከትሎ የመጨረሻውን ጨዋታው በደጋፊው ፊት በልዩ ክብር በጭብጨባ ተሸኝተዋል ! ❤️👏

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨BREAKING : ቼልሲዎች ከኤንዞ ማሬስካ ጋር ለመነጋገር ሌስተር ሲቲን ፍቃድ ጠይቀዋል።

አዲሱ አሰልጣኛቸው ለመሆን ጠንካራ ተፎካካሪ መሆኑ ተሰምቷል።


SKY SPORTS🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫||🚨🇪🇸 EXCL: ባየርን ዳኒ ኦልሞ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊያስፈርሙ ከሚችሉአቸው እጩዎቻቸው ውስጥ አካተውታል።

ማክስ ኤበርል ኦልሞን በአርቢ ላይፕዚግ በሚገባ ያውቃል፣ከባየርን በተጨማሪ ባርሳ እና ሁለቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችም የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው።

ℹ️ የዳኒ ኦልሞ የውል ማፍረሻ ሂሳቡ፡ €60m
አካባቢ ነው።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Tecno #Camon30Pro5G

ቴክኖ ሞባይል በአይነቱ የተራቀቀውን አዲሱን Tecno Camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድርጉ ሲል ይጋብዛል!

#Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
እንኳን ደስ ያላችሁ ውድ የላሊቤት ደንበኞቻችን!
ድርጅታችን ካሉበት ቦታ ሆነው ቻፓ ቴሌብር እና ሌሎች ባንኮችን ገንዘብ ለመውጣት እና ተቀማጭ ለማድረግ መጠቀም እንደምትችሉ ስንገልጽ በታልቅ ደስታ ነው! በውርርድ አገልግሎታችን እየተዝናኑ ገንዘባችሁን ያለምንም ችግር ገቢ እና ወጪ ለማድረግ ምቹ እና አስተማማኝ አማራጮችን ይሰጣል። ዛሬውኑ ቻፓ እና ቴሌብርን መጠቀም ይጀምሩ!
👉🏻አካውንቶን አሁኑኑ ይክፈቱና የመጀመርያ ጊዜ 100% ተቀማጭ ጉርሻ ያግኙ!
ስለመረጡን እናመሰግናለን!
ላሊቤት የበለጠ እንከፍላለን!
http://Www.lalibet.et
https://t.me/lalibeteth
https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይወራረዱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉-  +251978051653
ሊዮኔል ሜሲ በ2010 VS ሊዮኔል ሜሲ ጋር በ2024 🏎

ICONIC
🐐

Via Adidas✔️

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢሮፓ ሊግ ሻንፒዮኖቹ አታላንታ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በደጋፊው ዘንድ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

Well deserved👏👏

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሰልጣኝ ፒዮሊ እና ኤሲ ሚላን በውድድር አመቱ መጨረሻ እንደሚለያዮ ተረጋግጧል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ቶማስ ፓርቴ በክረምቱ ከ አርሰናል ጋር የሚለያይ ይሆናል።

[ፋብሪዝዮ ሮማኖ]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ኒውካስትል ዩናይትድ ከ Australia All stars ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 8-0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ብሩኖ ፈርናንዴዝ🗣️፡-: "በአለም ላይ ካሉ ከማንኛውም ነገሮች በላይ በኦልድትራፎርድ መጫወትን እወዳለሁ፣ይህንን ክለብ መተው አልፈልግም። ይህ ክለብ የሁልግዜም ህልሜ ነው"።❤️

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport