90' ደቂቃ ስፖርት
291K subscribers
89.5K photos
94 videos
13 files
3.28K links
90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
​​🚨 የባየር ሊቨርኩሰኑ ፈርጥ ፍሎራን ዊርትዝ በዚ ውድድር አመት በ ክለቡ የሚቆይ ይሆናል።

ሪያል ማድሪድ እሱን በ 2025 ነው ለማስፈረም የሚፈልጉት።

(Relevo)

@zetena_dekika_SPORT
@zetena_dekika_SPORT
🇬🇧 የማንቸስተር ዩናይትድ አፈትልኮ የወጣው በሜዳቸው የሚለብሱት ማልያ !

@zetena_dekika_SPORT
@zetena_dekika_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫 ከ2020 ጀምሮ ጡረታ የወጡ 25 ታላላቅ ተጫዋቾች

ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ⚽️❤️

@zetena_dekika_SPORT
@zetena_dekika_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Tecno #Camon30Pro5G

Tecno Camon 30 pro 5G በአስገራሚ ቴክኖሎጂዎች እና በአገልግሎቱ ልቆ የቀረበ የዘመኑ ምርጥ ስልክ!

#Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
አትላንታዎች ዛሬ ዩሮፓ ሊጉን የሚያሸንፉ ከሆነ የዳኒ ዲሮሲው ቡድን ሮማ የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ እድልን ያገኛል ይህም በቀጣዩ ሲዝን ጣልያን 6 የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ ቡድን እንዲኖራት ያረጋል

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በተከታታይ ሶስት ጊዜ ለማሸነፍ 153 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ አውጥተዋል።

ፔፕ ጋርዲዮላ ከማን ሲቲ ጋር በተከታታይ አራት ጊዜ ዋንጫ ለማንሳት ያወጣው ገንዘብ 624 ሚሊየን ፓውንድ ነው። ከ ሰር አሌክስ ፈርጉሰነን 471 ሚልዮን ፓውንድ ያበልጣል !

SIR ALEX FERGUSON 🐐 😔

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫ማንቸስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ፈረንሳዊውን ድንቅ ተጫዋች ሌኒ ዮሮን ለማስፈረም በሚያደርጉት ፉክክር ሁለቱም ሊረቱ ተቃርበዋል።

ፒኤስጂ ለተከላካዩ የ£43m ጥያቄው ተቀባይነት ያገኘ ይመስላል።

(ምንጭ፡ ሚረር ፉትቦል)

@zetena_dekika_SPORT @zetena_dekika_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ16 አመት በፊት በዚህ ቀን ነበር... !!!

በአሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚመራው የነበረው ማንቸስተር ዩናይትድ በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ ቼልሲን በፍጹም ቅጣት ምት በማሸነፍ በታሪኩ ለሶስተኛ ጊዜ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የቻለው።

Sar Alex Ferguson Prime. 🔥

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የስፓርቲንግ ብራጋ ስታድየም 😍

🏟️ Municipal Stadium of Braga

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት የአትሌቲኮ ማድሪድ ኢላማዎች፡

- ክርስቲያን ሞስኬይራ
- ሮቢን ሎ ኖርማንድ
- ማትስ ዌቨር
- አሌክሳንደር ሶሮሎዝ
- አንድ አጥቂ (ሁለት ተጨዋቾች ቡድኑን ካለቀቁ)
- ከሞሊና ጋር ቦታውን ሊፋለም የሚችል ትክክለኛ የቀን መስመር ተመላላሽ ተጨዋች
- አንድ የመሀል የግራ አማኻኝ (እሱም ሌማር እና ሳውል ቡድኑን ካለቀቁ ነው።

[#Pedro_Fullana ~ #SER]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ሜምፒዎቹ በነፃ ወኪልነት የሚገኘውን አዳራቢዮን ሊያስፈርሙ ተቃርበዋል !!!

እንግሊዙ ክለብ ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የፉልሃም ተጨዋች የነበረው ቶሲን አዳራቢዮን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ተቃርቧል።

በዚህ ሳምንት በተጨዋቹ እና በክለቡ መካከል ያለው ድርድር መሻሻል አሳይቷል እና... ስምምነቱ በሚቀጥሉት ቀናት በለንደን ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ይሆናል።

[#Craig_Hope]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ሎይድ ኬሊ እና ቶሲን አዳራቢዮ በነፃ ዝውውር ኒውካስል ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርበዋል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
#OFFICIAL

የስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድን በዩሮ 2024 የሚቀጠሙትን የቡድን ስብስብ ተጨዋቾች ዝርዝር ይፋ አድርገዋል።በስብስቡም ውስጥ የማንቸስተር ዩናይትዱ ተጨዋች ስኮት ማክቶሚኔይ፣ የአስቶን ቪላው ተጨዋች ጆን ማክጊን እንዲሁም የሊቨርፑሉ ተጨዋች አንዲ ሮቤርትሰን በስብስቡ መካተት የቻሉ የብሄራዊ ቡድን ከዋክብት ተጨዋቾች ናቸው።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport