90 ደቂቃ SPORT
274K subscribers
86.2K photos
93 videos
13 files
3.01K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
በዩሮፓ ወይም በ ኮንፈረንስ ሊግ መጫወት የዩናይትድ ደረጃ የማይጠብቅ ይመስላችኋላል?

ቴንሀግ 🗣️:" ይህንን ነገር በአሉታዊ መንገድ አላስብም፣የዚን ውድድር ቦታ የማግኘት እድሉ በእጃችን አለን፣ስለዚ ለዛ እንታገላለን!"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ቴንሀግ🗣️: "ብራይተኖች ድክመቶች አሏቸው፣እና እኛ ደግሞ ድክመታቸውን መጠቀም አለብን"!

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ኬቨን ዴ ብሩይኔ 🗣️፡ “ሰዎች ትሬብል ካሳካን በኋላ ዘና ብለን መኖር የጀመርን ይመስላቸዋል፣ ግን ነገሩ በተቃራኒው ነው ይህንን ስኬት ደግመን ልንሰራው እንፈልጋለን፣

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ክሎፕ በአንፊልድ። 😔👋

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኤቨርተኑ አማካኝ አብዱላይ ዶኩሬ፡🗣️

🗣"ሁሉም ሰው አርሰናል የዛሬውን ጨዋታ ያሸንፋል በለው ደምድመው እኛን ረስተውናል፣አርሰናሎች ሊጠነቀቁ ይገባል ምክንያቱም ይበልጥ አስፈሪ እና አስጨናቂ ሆነን ወደ ሜዳ እንገባለን ምክንያቱም ይህ ውድድር ፕሪምየር ሊግ ስለሆነ"!

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የባየር ሌቨርኩሰኑን የቀኝ መስመር ተመላላሽ ጄሬሚ ፍሪፖንግን ለማስፈረም በክረምቱ ብዙ ክለቦች ፉክክር ሊያደርጉ ይችላሉ !

ተጫዋቹ ከ 40-45 ሚልየን ዩሮ ኮንትራት ማፍረሻ ተለጥፎበታል !

Pletit Goal 📰

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
አርሰናል ያለፉትን አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች አሸንፏል።

በአንፃሩ ደግሞ ኤቨርተን አራቱን አሸንፎ በአንዱ አቻ ወቷል!

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
እንኳን ደስ ያላችሁ ውድ የላሊቤት ደንበኞቻችን!
ድርጅታችን ካሉበት ቦታ ሆነው ቻፓ ቴሌብር እና ሌሎች ባንኮችን ገንዘብ ለመውጣት እና ተቀማጭ ለማድረግ መጠቀም እንደምትችሉ ስንገልጽ በታልቅ ደስታ ነው! በውርርድ አገልግሎታችን እየተዝናኑ ገንዘባችሁን ያለምንም ችግር ገቢ እና ወጪ ለማድረግ ምቹ እና አስተማማኝ አማራጮችን ይሰጣል። ዛሬውኑ ቻፓ እና ቴሌብርን መጠቀም ይጀምሩ!
👉🏻አካውንቶን አሁኑኑ ይክፈቱና የመጀመርያ ጊዜ 100% ተቀማጭ ጉርሻ ያግኙ!
ስለመረጡን እናመሰግናለን!
ላሊቤት የበለጠ እንከፍላለን!
http://Www.lalibet.et
https://t.me/lalibeteth
https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይወራረዱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉-  +251978051653
የርገን ክሎፕ 🗣️ ፡" ማንቸስተር ዩናይትድን እና ኤቨርተንን አልወዳቸውም ለነዚህ ክለቦች ሌላ ቃላትን መጠቀም እፈልጋለሁ ነገር ግን ልጆች እየሰሙኝ ነው"።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ራስመስ ሆይሉንድ🗣️: "ማንችስተር ዩናይትድ በጣም ትልቅ ክለብ ነው፣ ፕሪምየር ሊግም ደግሞ በጣም ትልቅ ውድድር ነው...ሰዎች ከበፊቱ የበለጠ ትኩረታቸው በአንተ ላይ እንደሆነ ግልጽ ነው። መጀመሪያ ላይ ሁኔታዎች ለኔ ከባድ ነበሩ፣አሁን ግን ሁሉንም ነገር ተላምጄዋለው"

"ለራሴ ጥሩ ተጫዋች እንደሆንኩ እና የግብ ዕድሎችን ካገኘሁ ብዙ ግቦችን ማስቆጠር እንደምችል አውቃለው"።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
#Tecno #Camon30Pro5G

በካሜራ ጥራቱ እና በስልኩ ዲዛይን የተመሰከረለት አዲሱ Tecno camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ!

#Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
እርሶ በ አሰልጣኝነት እስከቆዩ ድረስ ሌላ ክለብ የ ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እድል የለውም?

ፔፕ ጋርዲዮላ 🗣️:“ይህ ንግግር ስህተት ነው፣ሊጉን በ 20 ነጥብ ልዩነት አሸንፈን ቢሆን ይህ ንግግር ልክ ነው እላለው፣ግን አይደለም ምክንያቱም ከሊቨርፑል ጋር ተፎካክረን ያሸነፍናቸው የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎች እነሱም ማሸነፍ ይችሉ ነበር፣ዘንድሮም አርሰናል ሊያሸንፍ ይችላል፣እኛም ልናሸንፍ እንችላለን”።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
💫 || ኧርሊንግ ሃላንድ:-

" ለእኛ የዛሬው ጨዋታ በጣም አስፈላጊ ነው ጨዋታውን በእኛ የበላይነት ለማጠናቀቅ እና የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ሻንፒዮን ለመሆን ዝግጁ ነኝ።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
️ ጄሚ ካራገር 🗣️፡ " ስቴፋን ኦርቴጋ ዛሬ ሳይሆን በ ቶተንሀሙ ጨዋታ ለሲቲ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አሸንፏል የሊቨርፑል ደጋፊዎች ቪንሴንት ኮምፓኒ ሌስተር ላይ ያስቆጠራትን ግብ እንደማይረሱት ሁሉ የ አርሰናል ደጋፊዎችም ያንን የ ሶን ኳስ ፕሪምየር ሊጉን ቢያሸንፉ ራሱ ለ 5፣ 10 እና 15 አመታት የሚረሱት አይመስለኝም"።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
🔵 366 ጨዋታዎች
260 ድሎች
🏆 x6 የሴቶች ሱፐር ሊግ
🏆 x5 ኤፌ ካፕ
🏆 x2 ሊግ ካፕ
🏆 x1 WSL ስፕሪንግ ሲሪየስ
🏆 x1 ኮምዩኒቲ ሺልድ
🏅 x6 የ ሴቶች ሱፐር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣን
🏅 x1 የፊፋ የሴቶች ምርጥ አሰልጣኝ

ኤማ ሀየስ ከነገሰችበት የቼልሲ ቤት በዚህ የውድድር ዘመን የምትለቅ ይሆናል።💙🏆

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
🇬🇧 ዛሬ በሚጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 3 አሰልጣኞች የመጨረሻ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

👋 ዲ ዘርቢ
👋 ጀርገን ክሎፕ
👋 ዴቪድ ሞይስ

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📆 ከስድስት አመት በፊት በዚች ቀን ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ ሪያል ማድሪድ ማሊያ የመጨረሻ ግቡን አስቆጠረ.

በሪያል ማድሪድ ቤት ያለው ሪከርድ:

🏟438 ጨዋታዎት
👟: 450 ጎሎች
🎯 : 131አሲስት

ከተጫወተው ጨዋታ በላይ ግቦችን ማስቆጠርም ችሏል. 🤯

DA🤖🐐

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
90 ደቂቃ SPORT
Photo
ማንቸስተር ዩናይትድ በታሪኩ መጥፎ የሚላቸውን ሶስት ታሪኮች ከመፃፍ ለመዳን ዛሬ ከሜዳው ውጪ ትልቅ ፈተና ይጠብቀዋል ፣ የመጀመሪያው በታሪክ የክለቡ ዝቅተኛ ነጥብ ይዘው ካጠናቀቁበት 21/22 ሲዝን (58 ነጥብ) ያነሰ ነጥብ ይዞ ላለማጠናቀቅ ዛሬ ማሸነፍ ወይ አቻ መውጣት ሲጠበቅባቸው ሁለተኛው ደሞ ክለቡ የግብ እዳ ይዞ በታሪኩ አጠናቅቆ አለማወቁን ተከትሎ ዛሬ 3 ና ከዛ በላይ ግብ በማስቆጠር ማሸነፍ ግዴታ ውስጥ ወድቋል ሶስተኛው ደሞ ክለቡ ከ7ኛ ደረጃ በታች አጠናቅቆ ማያውቅ ሲሆን ዛሬ አሸንፈው የኒውካስትልን ነጥብ መጣል ይጠብቃሉ

12:00| ብራይተን ከ ማንቸስተር ዩናይትድ

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
በዚ የውድድር አመት ለማንችስተር ዩናይትድ ብዙ የጎል ተሳትፎ ያረጉ 10 ተጫዋቾች ::


1️⃣ብሩኖ 15⚽️12🅰️
2️⃣ሆይሉንድ15⚽️02🅰️
3️⃣ማክቶሚናይ10⚽️03🅰️
4️⃣ጋርናቾ 9⚽️5🅰️
5️⃣ራሽፎረድ8⚽️5🅰️
6️⃣ካሴሜሮ 5⚽️3🅰️
7️⃣ማጓየር 4⚽️2🅰️
8️⃣ማይኖ4⚽️1🅰️
9️⃣ዳሎት2⚽️5🅰️
1️⃣0️⃣ዲያሎ2⚽️2🅰️


@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
📹 ዛሬ የሚደረጉ የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት አስቀምጠዋል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፔፕ ጋርዲዮላ :-

"በህይወቴ በሁለት ነገሮች እርግጠኛ ነኝ! አንድ እስክሞት ድረስ ማታ ተኝቼ ጠዋት እንደምነሳ ሁለተኛ ደግሞ አርሰናል ባላቸው አሰልጣኝ እና የተጫዋቾቹ እድሜ ምክንያት በሚቀጥሉት አመታት እኛን እንደሚተኩ። ስለዚህ እኛ በረምብ ልንፎካከራቸው ይገባል!"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport