Zeritu Kebede
3.9K subscribers
213 photos
3 videos
1 file
1 link
Download Telegram
Forwarded from Zeritu Kebede
ለ መረጃ ያህል;
...
Zeritu Kebede's husband, Lakachew Mengistu, afoot ball player and a business man, is son of the Greatest Ethiopian football player of all time and Coach Mengistu worku.
....
#Share, Join 👇👇👇👇👇👇👇
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Here is the new music "Azmari negn"👆⬆️
ይህንን ሙዚቃ ወድጄዋለሁ የሚል እስቲ ❤️ ያድርግ
@Zeritu_kebede
@Zeritu_kebede
ዘሪቱ ከበደ

🎵 ስንብት 🎵

ይህች አጋጠሚ በአንድ አገናኝታን
የፍቅርን ሸማ ደርባ አጎናፅፋን
ሆኖም ሳናስበው ጊዜው በመሆኑ
በቃ ተለያየን መሪር ነው ሀዘኑ



ወጣቱ ዘንካታዬ
ደህና ሠንብት አበባዬ
ፊቴ ታጠበልህ በእንባዬ
[2×]



ሲፈራረቁብን ሀዘን ከደስታ
ያ ያለፈው ጊዜ በሳቅ በጫዎታ
የሠራነው ሁሉ ሲቀር በትዝታ
ምን ይሰማን ይሆን የማታ የማታ



ወጣቱ ዘንካታዬ
ደህና ሠንብት አበባዬ
ፊቴ ታጠበለህ በእንባዬ
[2×]



እንደ ልጅ ባባሁኝ
አልቅሽ አልቅሽ አለኝ
ካንተ መለየቱ ሞት መስሎ እየታየኝ
ቃልህ ቃሌ ይሁን እንዳንረሳሳ
አፈር እስኪጫነን ሆነን በድን እሬሳ

ወጣቱ ዘንካታዬ
ደህና ሠንብት አበባዬ
ፊቴ ታጠበልህ በእንባዬ



ወጣቱ ዘንካታዬ
ደህና ሠንብት አበባዬ
ፊቴ ታጠበልህ በእንባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ............

ወጣቱ ወጣቱ ኧ ኧ ኧ................

ደህና ሠንብት አ በ ባ ዬ.....
ኧ.....ኧ.......ኧ.......
👇👇👇👇
@Zeritu_kebede
@Zeritu_kebede