ሰር አሌክስ ፈርጉሰን
"13 የሊግ ዋንጫ አሸንፌያለሁ ግን አመቱን ሙሉ ሳልሸነፍ ለመጓዝ ተቃርቤ ግን አላውቅም የአርሰናል አይበገሬ ስኬት ከሁሉም ስኬት በላይ ነው!"
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ይናገራሉ የአርሰናል እና የዩናይትድ ደጋፊዎች ደሞ የሚሉትን ቁጭ ብለን እንሰማለን።😍 ቪዲዮውን ኮመንት ላይ አስቀምጬዋለሁ።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

የቶማስ ፓርቴይ ምርጫ በዚህ ክረምት በአርሰናል መቆየት ነው ነገር ግን ከተጫዋቹ ጋር ስለ አዲስ ኮንትራት ማራዘሚያ ምንም ንግግሮች አልተደረጉም።
ፓርቴይ አሁን ያለው ውል ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ ነው የሚቀረው እናም አርሰናል በዚህ ክረምት መሸጥ እንደሚፈልግ ይታመናል።
- ቻርለስ ዋትስ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ፓርቴይ አሁን ያለው ውል ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ ነው የሚቀረው እናም አርሰናል በዚህ ክረምት መሸጥ እንደሚፈልግ ይታመናል።
- ቻርለስ ዋትስ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ዛሬ ማምሻውን በጣሊያን በተካሄደው የሽልማት ስነ ስርዓት ላይ የፕሪምየር ሊግ የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል።
እንኳን ደስ አለህ አለቃ ❤️
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
እንኳን ደስ አለህ አለቃ ❤️
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ጠያቂ፦ ለአርሰናል ቀጣዩ ነገር ምንድንነው ?
አርቴታ፦ “ማሸነፍ፣ ማሸነፍ እና ማሸነፍ ነው። እኛ የምንፈልገው ይህንን ነው።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርቴታ፦ “ማሸነፍ፣ ማሸነፍ እና ማሸነፍ ነው። እኛ የምንፈልገው ይህንን ነው።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ።
🎯 t.betwinwins.net/4tye69jx
📱 t.me/betwinwinset
🎯 t.betwinwins.net/4tye69jx
📱 t.me/betwinwinset
ዊሊያን በአርሰናል የነበረው ኮንትራት ስለመቋረጡ
"ኮንትራቴን ለማቋረጥ ወስነናል ነገር ግን አርሰናል ሁሌም እንድቆይ እና ሌላ አመት እንድሞክር ይፈልግ ነበር።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
"ኮንትራቴን ለማቋረጥ ወስነናል ነገር ግን አርሰናል ሁሌም እንድቆይ እና ሌላ አመት እንድሞክር ይፈልግ ነበር።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ግራኒት ዣካ በሚቀጥለው አመት በቻምፒዮንስ ሊጉ አርሰናልን በተቃራኒው ስለመግጠም ሲጠየቅ
"እውነቱን ለመናገር ከእነሱ ጋር መጫወት አልፈልግም። እዛ ቆንጆ የሆኑ 7 አመታትን እንዳሳለፍኩኝ ሁሉም ሰው ያውቃል ግን ይህ የሚሆን ከሆነ እንደምዝናናበት እርግጠኛ ነኝ።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
"እውነቱን ለመናገር ከእነሱ ጋር መጫወት አልፈልግም። እዛ ቆንጆ የሆኑ 7 አመታትን እንዳሳለፍኩኝ ሁሉም ሰው ያውቃል ግን ይህ የሚሆን ከሆነ እንደምዝናናበት እርግጠኛ ነኝ።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል እና ሚኬል አርቴታ በአዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ላይ እያደረጉት ያለው ድርድር በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው። አርቴታ በአውሮፓ ትላልቅ ክለቦች ስለሚፈለግ የአርሰናል አለቆች አሰልጣኙን በአዲስ ኮንትራት ለማቆየት ይፈልጋሉ።
- ፉትቦል ኢንሳይደር
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ፉትቦል ኢንሳይደር
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሚኬል አርቴታ፣ ሴስክ ፋብሪጋስ እና ዣቢ አሎንሶ በትናንትናው እለት በጣልያን በነበረው የሽልማት ስነስርዓት ላይ የተነሱት ምስል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL