Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
268K subscribers
22.4K photos
3.49K videos
10 files
1.42K links
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Download Telegram
እንኳን ደስስ አላችሁ…!

"…በ4 ተኛ ኡኡ ክፍል ተማሪው በበሻሻው አራዳ በሀ ገደሉው ዶፍተር አቢይ አህመድ ዘመነ መንግሥት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 845 ሺህ ተማሪዎች መካከል ወደ ዩኒቨርስቲ የማለፊያ ነጥብ ያመጡት ተማሪዎች ብዛት 27,267 ተማሪዎች ብቻ፣ ይኸውም በመቶኛ ሲሰላ 3.2% መሆናቸውን፣ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 16,451 የማታ ተማሪዎች መካከል፤ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡት 12 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን የወቅቱ የትምህርት ሚንስትር ዶር ገነት ዘውዴ ሽፈራው ሽጉጤ ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ አሳውቀዋል።

"…እናስ ሃኪም ሥራ አጥቶ በተቀመጠበት በዚህ ዘመንና ሀገር፣ ፋብሪካም፣ የሥራ መስክም ሳይኖር ተማሪ ሁሉ ኡንባርስቲ ገብቶ ቢማር፣ ተምሮም ቢመረቅ ከተመረቀ በኋላ ሚንኢሠራል? ኤት ተቀጥሮ ኢሠራል…? ስለዚህ ዝም ብለህ ረፍርፍ።

"…አሁን ያለው አማራጭ አሉ ጄነራሉ፣ አሁን ያለው አማራጭ የወደቁት ተማሪዎች ተስፋ ሳይቆርጡ ዐማሮች ፋኖን፣ ትግሬዎችም እንደዚያው፣ ኦሮሞም ሸኔን፣ ኦነግ፣ አባቶርቤ፣ ጋቸነ ሲርና፣ አፋርም፣ ሱማሌም፣ ደቡብም በየጎጣችሁ ገብታችሁ ለመፋለም ተዘጋጁ፣ መከላከያም አሁን በርህን በከባዱ በርገድ አድርገህ ከከፈትክ አሰብን የሚያስመልስ፣ ለቀይ ባህር የሚዋጋ ትኩስ ሽንኩርት የሆነ ሟች ሠራዊት የትምህርት ሚንስትሩ ገነት ዘውዴ ሽፈራው ሽጉጤ ብርሃኑ ነጋ አዘጋጅተውልሃል።

•ዜግነት ኢትዮጵያዊ
•የትምህርት ደረጃ 12 ኛ ክፍል የጨረሰ
•ዕድሜ ከ16 ዓመት በላይ
•ጾታ ሁለቱንም በልና ዶሴህንና የባህር መዝገብህን ከፍተህ ጠብቅ ብሏል ዐማራ ክልል በአዲስ መልክ እንዲወጋ የታዘዘውና እግረ መንገዱንም በወያኔ አቢይ አሕመድን እንዲገለብጥ የታዘዘው ጄ ዘውዱ በላይ።

•ተማሪዎችና ወላጆች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።
ማስጠንቀቂያ…!

"…እኔ ዘመዴ በአደባባይ ተናግሬአለሁ። በይፋም በተለቭጅን ሁላ ጭምር ነው የተናገርኩት። ዐዋጅ በሉት ያወጅኩት።

"…ባለፈው ጊዜ ወደ ገንዘብ ማስተባበሩ ስትጋብዙኝ ገንዘቡ ለታለመለት ዓላማ ካልዋለ እኔ ዘመዴ እንደማልፋታችሁ ያለፈ ተሞክሮዬን በይፋ ገልጬ ሁላ ነው ተስማምታችሁ የገባሁበት። እንደ ምሳሌም ባለፈው ጊዜ በኦሮሚያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ3 ሚልዮን ዶላር በላይ ለምኜ በአሜሪካ በማኅበረ ካህናቱና በኢትዮጵያ በ3 ሊቃነ ጳጳሳት ባንክ አስገብቼ የአሜሪካኖቹ በሕግ፣ በሥርዓት፣ የአሜሪካም የኢትዮጵያም መንግሥታት እያዩት፣ ተሳትፈውበትም ገንዘቡ ለተጎጂዎች በሙሉ እንዲዳረስ ተደርጓል።

"…በሊቃነ ጳጳሳቱ ባንክ የተሰበሰበውን ገንዘብ ግን በቁጥር 6 የሚሆኑ ጳጳሳት እያንዳንዳቸው አራት አራት ሚልዮን ብር ከባንክ አውጥተው በየሃገረ ስብከቶቻቸው ባንኮች ማስገባታቸው ከባንኮቹ መረጃ ደርሶኝ ጉዳዩን ይፋ አውጥቼ፣ ከሊቃነ ጳጳሳቱም ጋር አንተ አንተ ተባብለን ብሩ መመለሱን በይፋ በደብዳቤ መረከቤንም ታውቃላችሁ። አሁንም እኔን ተዉኝና እናንተው እንደልማዳችሁ ብላችሁም አልሰማኝ ብላችሁ በግድ አስገብታችሁኛል። ከገባሁ አይቅር እንግዲህ እንግዲህ እኔ ዘመዴ አይቶ ማለፍ፣ ሴራ መታገስ አይሆንልኝም እና እንደተለመደው እንደፈረደብኝ የጭቃ ዥራፌን ላነሳ ነኝ። ቀልድ የለም።

"…በእናንተ ዘገምተኝነት፣ እስክንድር ነጋ ሕይወቱ አደጋ ላይ ቢወድቅ ተጠያቂ እናንተ ናችሁ። እስክንድር በጎጃም አደጋ ቢደርስበትም ተጠያቂነቱ ከራሳችሁ ላይ አይወርድም። በተለይ ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ይሄ እርስዎንና ቲሞትን ይመለከታል።

"…የጎጃም የዐማራ ፋኖዎችም ነገሮችን በጥበብ ለማለፍ ስሩ። የሕዝብ አደራ ስላለብኝ ማንንም ሳላስፈቅድ ቀኝ ትከሻዬን ስለሸከከኝ ብቻ ይህንን ጽፌአለሁ።

• እህዕ…! ፍጠኑ…!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በእሬቻ ሥርዓተ አምልኮ ወቅት የቀረበ ነው…!
የኦሮሞዎቹ የዘር ማጥፋት ጥሪ ነው

"…በኦርቶዶክስ ቅዳሴ፣ ማኅሌት፣ ሰዓታት፣ ጸሎተ ቅዳሴ፣ ወረብ ዝማሬ፣ በሙስሊሞችም እንደየ ሥርዓታቸው፣ በጴንጤም፣ በካቶሊክም እንዲሁ ለአምላክ ምስጋና የማቅረቢያ ሥርዓት እንዳለ ሁሉ በዋቄፈና እምነትም እንዲሁ ለአምላካቸው ለዋቀ ጉራቻ ምስጋና ይቀርባል።  ከምስጋናው መካከል ይሄ በደብረ ዘይት ዘንድሮ ለቆሪጥ የቀረበው ምስጋና መወድስ ተጠቃሽ ነው።

"…የዋቄፈቻ አባ ገዳ ይመስላል በእሬቺኛ ዜማ እንዲህ አለ በዜማ ነው።

ይአገ፥ ፋኖ፣ ፋኖ ገዳይ ነው።
ይሕ፥ ፋኖ፣ ፋኖ ገዳይ ነው።

ይአገ፥ በኦሮሚያ ውስጥ፣ በአዳማ፣ በናዝሬት፣ በሰበታ፣ በሞጆ፣ በደብረዘይት የምትኖሩ አማሮች፣ እስክንድር ነጋን፣ ዘመነ ካሴን፣ ፋኖን ካልተቃወማችሁ የኦሮሞ ሕዝብ… አቅፍ ይስማችኋል። ተናግረናል ተናግረናል፣ አስጠንቅቀናልም። ሕዝቡም ሁሉ አሜን ይሁን ይደረግ፣ ትእዛዙን እንፈጽማለን፣ የሩዋንዳ በረከት ይደርብን አሜን ሲባባሉ ታይቷል።

"…ኦሮሞ አቃፊ ነው፣ እሬቻ ፍቅር ነው አላለኝም ጋሽታዬ ደንደአ…? ለማንኛውም አልፈነዳ አላቸው እንጂ እነሱ ቢቻላቸው ዐማራን በአንድ ጀንበር ከምድረ ገጽ ቢያጠፉት በወደዱ ነበር። ነገር ግን ፋኖ ነፍሴ ወገመ። ወገመ ስልህ አባቴ። መፈክሩ ደግሞ እኮ ለዋቀ ጉራቻው በአማርኛ ነው የቀረበው።

"…10000000000000% እርግጠኛ ሆኜ እነግርሃለሁ ማርያምን ዐማራ ያሸንፋል…!
"…እሺ አሁን ኢሬቻውን አበላችው ወይስ ኡሬቻዋን አበላት ነው የሚባለው በዋቃ ጉራቻ…? ይሄ ነገር በእስልምናስ ሃላል ነው…? በሕግ በአደባባይስ ይፈቀዳልን…? ወይስ በዋቄፈና እምነት ነው እንዲህ ዓይነት ገመጨጭ… ስታይል አለ ሱሬ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
97% ተማሪ ከረፈረፍክ በኋላ…!

"…ወሮሮ ገነት ዘውዴ ሽፈራው ሽጉጤ ብርሃኑ ነጋ… ሾተላይ… ትውልድ ቆርጣሚ… ከኢህአፓ እስከ ኢዜማ አፍራሽ…
አይ አሮሞ አለ አቢይ…!

"…ህወሓትን ወያኔ ብለው መንገድ ዘግተው፣ አሳቅቀው፣ ፋቢራካቸውን፣ መኪኖቻቸውን አቃጥለው፣ አውድመው አስደንግጠው መቀሌ እንዲደበቁ ያደረጉት ቄሮ ተብዬ የኦሮሞ ብልፅግና የኦህዴድ ኮንዶሞች የነበሩት ናቸው። ዛሬ ግን ደርሰው ከዐማራ ጋር ኦሮሞ ብልፅግና ለገባበት ጦርነት የትግሬን ድጋፍ ለመፈለግ ሲሉ ጻድቅ፣ ጻድቅ ያጫውታቸዋል።

"…አቢይ፣ አየር ኃይሉ ኦሮሞ፣ መከላከያ ሚንስትሩ ትግሬ፣ የጦሩ አዛዦች ጁላን ጨምሮ ባጫም መርዳሳም ኦሮሞ፣ ሻአቢያን የጋበዘ፣ ዐማራን የጠራ፣ ክልሎችን ትግሬ ላይ ያዘመተ፣ ትግሬንም ዱቄት ያደረገው፣ ለወታደሩ ሰንጋ የላኩት ሽመልስና አዳነች ወዘተ ሆነው ሳለ ዛሬ ፍጥጥ ብለው ጻድቅ ጻድቅ ሲጫወቱ ሳይ ያስቁኛልም፣ ያሳቅቁኛልም።

"…ወቦ የሚሉት ሸኔ የኦሮሞ ብልፅግና ሰዎችን ሲገድል፣ አባቶርቤ ተብዬው ሲረሽን፣ ሕዝብ ሲያፈናቅል፣ አግቶ ገንዘብ ሲቀፍል ወቦን የኦሮሞ ንጉሥ፣ ዠግናም ነው ብለው ይቀውጣሉ። ዐማራው የዐማራ ብልጽግናን አመራር ሲቀነድብ፣ ካድሬውን ሲያጸዳ ግን እነዚሁ ገተቶች መጥተው ኡኡ ፋኖ ግርማ የሺጥላን ገደለ፣ ኮንደሞቻችንን ቀዳደደብን ብለው ወየው ወየው ሲሉ እስቃለሁ እሳቀቃለሁም።

"…ኦነግ ሸኔ መከላከያውን ሲደመስስ፣ ሲማርክ ጮቤ ረግጠው ሃገሩን ምድሩን በፉከራ ይቀውጡታል። ምርኮኛ እያሳዩ ሲፎክሩ ይውላሉ። የዐማራ ፋኖ መከላከያን ሲገጥም፣ ሲማርክ እነዚያው ሰዎች መልሰው እንዴት መከላከያን ፋኖ ይገድለዋል፣ መንግሥት እርምጃ ይውሰድ ብለው ከብልፅግና በላይ ብልፅግና ሆነው ይከሰታሉ።

"…ዐማራ አቢይን ደግፎ ሲቆም የአቢይ ጠላት ሆነው ሲቀውጡ የነበሩ፣ የአቢይን ፎቶውን፣ መጽሐፉንም ሲያቃጥሉ የነበሩ ኦሮምቲቲዎች አሁን ዐማራ የአቢይን አገዛዝ በቃኝ ብሎ አቢይን ሲቃወም ለምን ብለው እዬዬ።

• እኔማ በጣም እኮ ነው ታስቁኛለሽ…!😂
“…ሰይፍ በውጭ ቸነፈርና ራብ በውስጥ አለ፤ በሜዳ ያለው በሰይፍ ይሞታል፥ በከተማም ያለውን ቸነፈርና ራብ ይፈጁታል።” ሕዝ 7፥15

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስልጤ ወራቤ…!

"…በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የምትገኘውና በነዳጅ ምርት የበለፀገች፣ አልማዝን ጨምሮ በከበሩ ማዕድናት ምርት የምትታወቀው፣ የጂ 20 መስራች አባል ክልሏ ስልጤ በዋና ከተማዋ በወራቤ በእስራኤል እና ፍልስጤም ጦርነት ላይ የተሰማትን ኅዘን ገልጻለች። ስልጤ በመግለጫዋ እስራኤልን በማውገዝ፣ ለፍልስጤም ያላትን ወንድማዊ እስላማዊ ድጋፍ አሳይታለች። ከዚህም በላይ በኢየሩሳሌም የሚገኘው የአላስቋ መስጊድም ለወራቤ ስልጤ ሙስሊም ጭምር የከበረ ቅርስ እንደሆነም በመግለጫቸው ላይ ገልጸው ድጋፋቸውን በአቋም መግለጫ መልክ በአደባባይ ሲሰጡ ታይተው ነበር አምና በጎዳና ላይ ኢፍጣር።

"…መግለጫው የተነበበው በቅኝ ገዢዋ ሃገር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ በሆነው ነኘበነፍጠኞቹ የአማርኛ ቋንቋ ሲሆን፣ ስልጤዎቹ በውጭ ላሉ ወንድሞቻችን በማለትም በስልጥኛ ሳይሆን በእንግሊዝ አፍ መግለጫቸውን አንብበዋል። "We the Ethiopian Muslim ብሎ በእንግሊዝ አፍ የተነበበው መግለጫው በሪፐብሊኳ ስልጤ ክልል የሥራ ቋንቋ በሆነው በስልጥኛ እና የመስጊድ ቋንቋ በሆነው ፍልስጤማውያን ሊሰሟቸው በሚችሉበት በአረብኛ ቋንቋ ለምን እንዳልተነበበ ለነገሩ ቅርበት ያላቸው እነ ሙፈሪያት ካሚል፣ ሬድዋን ሁሴንና ሙጂብ አሚኖም እንደማያውቁ ሪፖርተራችን ካሚል ሸምሱን ጠቅሶ ኢዘዲን ሀሰን ከስፍራው ዘግቧል።

"…በተያያዘ ዜና ይሄ መግለጫ ከወጣ በኋላ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ አብዛኛው የስልጤዎች ንብረት የሆነ ከ35 በላይ የስልጤ መስጊዶችን እና መኖሪያ ቤቶችን ማፍረሱ ተዘግቧል። በዚህ ጉዳይ እኔ ነኝ ያለ የወበራ፣ ትንፍሽም ያለ ዘገባም የሠራ፣ ሰልፍም የጠራ፣ መግለጫም ያወጣ ወንድ ሱሪ የታጠቀ ስልጤ ግን አልነበረም።

"…ይሄን በተመለከተ የምለው አለኝ እና ተመልሼ እመጣለሁ።
"…30 ሚልዮን በራብ የተጠቃና የዕለት ርዳታ የሚፈልግ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለበት ሀገር፣ በሚልዮን የሚቆጠር የትግሬ ሕዝብ በጦርነት ተጨፍጭፎ አልቆ፣ ገሚሱም እግር፣ እጅና አይኑን አጥቶ ለቤተሰብም፣ ለሀገርም ዕዳ ሸክም ሆኖ ያለ ህክምና ያለ በቂ ቀለብ በሚማቅቅበት ሃገር፣ በክልል ደረጃ መርዶ ታውጆ ሕዝቡ ኅዘን ድንኳን ጥሎ እንደ ጥምቀት በዓል ልቅሶ የተቀመጠበት ሀገር ተቀምጦ እኔ የፍልስጤም ነኝ አንተ የእስራኤል ነህ ከማለት አልፎ ለድብድብ የሚገባበዝ የስልጤና የኦሮሞ እስላም መዓት ስታይ ኢማጅን ምን ሊሰማህ እንደሚችል አስበኸዋል…?

"…ሙሉ ዐማራን አረመኔው አቢይ አሕመድ ጦር አዝምቶ የቀለጠ ጦርነት በሚካሄድበት ሃገር፣ ሰሜን ጎንደር ሰማይ ዝናብ፣ መሬት ፍሬዋን አልሰጥ ብላ ከጦርነት የተረፈው የጎንደር ዐማራ ሕዝብ ስደት በጀመረበት ሀገር፣ ዋግኽምራ ሰቆጣ፣ ከጦርነት ጋር ራብ፣ ወሎ ራያ ቆቦ ራብና ጦርነት፣ ደቡብ ወሎም እንደዚያው፣ ሸዋና ጎጃም 3 ተኛው የዓለም ጦርነት የመሰለ ከአረመኔው ነፍሰ ገዳይ ከአቢይ ጦር ጋር ገጥመው በሚዋደቁበት ሃገር እኔ ከፍልስጤማውያን ጎን ነኝ፣ ከእስራኤል እያሉ ጎራ ለይቶ መጠዛጠዙ አስቂኝም አሰቃቂም ነው። ሃስመሳይ ሁላ…!

"…ምዕራብ ወለጋ በኮሌራ፣ በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት፣ በራብ፣ በወባ ወረርሽኝ ፍዳውን እየበላ፣ ሰዎችን መቅበር አስቸጋሪ እየሆነ ነው የሚል ዜና እየሰማን ባለንበት በዚህ ወቅት፣ ምሥራቅ ወለጋ በድሮን፣ በታንክና በጀት የታገዘ የአሸባሪው የኦሮሙማን ጦር ሕጋዊውን የ4ኪሎውን ሸኔና ሕገወጡን የጫካውን ሸኔን ተጋፍጦ ሲዋደቅ እያየን፣ እየሰማን፣ ትምህርት፣ ጤና፣ መንገድ፣ ስልክ፣ መብራትና ውኃ ተከልክለው የጋርዮሽ ኑሮ እንዲኖሩ ተፈርዶባቸው እያየን እየሰማን ከፍልስጤም ጎን ተሰልፌ ካልሞትኩ፣ እስራኤል ወይም ሞት ብሎ በሚዲያ መፈክር ማሰማት የጤና ነው ትላላችሁ…?

"…እርግጥ ነው አይደለም የቅርባችን የእስራኤል እና የፍልስጤማውያን ጦርነት የሩቆቹ የዩክሬን እና የሩሲያ፣ የቻይናና የታይዋን፣ የህንድና የአፍጋኒስታን፣ የሰሜን ኮርያና የደቡብ ኮርያ ጦርነትና ችግር አይነካንም፣ ወላፈኑ አይደርስብንም ማለት አይደለም። አይደለም ዓለም አንድ መንደር በሆነችበት በዚህ ዘመን ይቅርና ድሮ ጥንትም ቢሆን የአንዱ ሀገር ችግር ለሌላውም ይተርፋል። ሆኖም ግን የራስን የፈጠጠ የቤት ጣጣ፣ የውጭ ወራሪ ሳይመጣብን በገዛ በሀገሩ መንግሥት በሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት ብቻ ዓለምአቀፍ ሪከርድ የሰበርን፣ አሁንም የስንዴ ያለህ ብለን የረጂ፣ የመጽዋች ሃገራትን እጅ የምናይ እኛ በዓይናችን ውስጥ ያለውን ግድንግድ ግንዲላ የሚያክል ጉድፍ ይዘን በሩቅ ላለ በማያውቀን በወንድማችን ዓይን ውስጥ ስለገባች ሚጢጢዬ ትንኝ ዋይዋይ ስንል እንውላለን።

"…ለሮናልዶ መሰበር ተጨንቀን፣ ለሩኒ ማግባት፣ ለሜሲ ግራ እግር ማጠር፣ ለማንችስተር ውጤት ማጣት፣ ለቸልሲ መፍዘዝ፣ ለአርሰናል፣ ለሊቨርፑል ለማድሪድና ለባርሴሎና፣ ለጁቬንቱስ ውጤት ማጣት ተጨንቀን፣ ከመጨናነቃችንም ብዛት የተነሣ ለደም ብዛት እና ለስኳር፣ ለጨውና ለቁሩንፉድ በሽታ ሁሉ ተዳርገን መማቀቃችን ሳያንስ በፍልስጤምና በእስራኤል ጉዳይ ተጨማሪ ውዝግብ ፈጥረን የራስን ህመም መርሳት ምን የሚሉት ገተትነት ነው? ደግሞ እኮ የማን ደጋፊ ነህ ይለኛል። ቢጣሻም።

"…ፍልስጤማውያን ለራሳቸው ነፃነት እየታገሉ ነው። ለትግላቸው የሚያስፈልጋቸውን እገዛም ከወዳጅ ሃገራት እያገኙ ነው። እገዛውን በገፍ የሚያቀርቡላቸው ሃገራትም አሉአቸው። እስራኤልም እንደዚያው። ለምን ተነካችብኝ ብለው እነ አሜሪካ እነ ጀርመን፣ እነ እንግሊዝና ፈረንሳይ የጦር መርኮቦቻቸውን ሳይቀር አንቀሳቅሰው ሊረዷት ተጠግተውላታል። ከፍልስጤም በኩል የሚሰነዘርባትን ጥቃት ለመመከት፣ ለመቀልበስም እስራኤልም አቅም አያጥራትም። እነርሱ እርስ በእርስ ይተዋወቃሉ፣ ይግባባሉ፣ ይጣላሉ፣ ተጨፋጭፈው ደግሞም ይስማማሉ። ደግሞም ይጣላሉ፣ ይጨፋጨፋሉ። እኔ የሚገርመኝ ልጆቼ በመተት ትምህርት ጠል ሆኑ ብሎ ክርስቲያን ሲያሳድድ የሚውለው ስልጤ እንዲህ ደርሶ ዋይ ዋይ ማለቱ ብቻ ነው።

"…የኦሮሞም፣ የዐማራና የትግሬ እስላሞች ፍልስጤምን የሚደግፉት ለሃይማኖታቸው ለእስልምናቸው ነው ብዬ እንዳልል በሃገር ቤት በኦሮሚያ ክልል አሏህ ወአክበር እያለ የዲን ወንድሙን የወሎ ሙስሊሞችን በወለጋ የፈጀው፣ ያረደው፣ ኢማሙን ከነመስጊዱ ያቃጠለው፣ ያፈናቀለው፣ ከአንድ ቤተሰብ 22 ሰው የጨፈጨፈው የኦሮሞ እስላም ነው። በወለጋ ለሚጨፈጭፈው የራሱ ወገን ያላዘነ፣ ያልራራ፣ ያላለቀሰ የኦሮሞ እስላም በምን መንገድ ነው ባህር ተሻግሮ በምንስ ሂሳብ ነው ለፍልስጤማውያን እንስፍስፍ አንጀት ኑሮት ድምጽ ልሁን ብሎ የሚያደነቁረን? ምድረ ጀዝባ ሁላ።

"…ፍልስጤምና እስራኤል በተጣሉ ቁጥር እኛ ኦርቶዶክሳውያንን መተናኮሎም እየታየ ነው። እኛ ክርስቲያኖቹን ከእስራኤላውያን አይሁድ ጋር በእምነት አንድ መስለነው የኦርቶዶክስ ቄስ፣ መነኩሴ፣ ምእመን እየፈለገ ሲያርድ የሚታየው የኦሮሞ እስላም ነው። አይሁድና ክርስቲያን የማይለይ ጠብደል መሃይም በምን አግባብ ነው ለፍልስጤማውያን መብት ተቆርቋሪ ነኝ ብሎ የሚታገለው…? ድንቁርና መሃይምነት ቤቷን የሠራችበት ሁሉ የራሱን ኮተት በጉያው ደብቆ የማያገባው ቦታ ሲጣድ ያስቀኛል። ደግሞ እኮ እሱ ፍልስጤምን ደግፎ ሲፎክር ሌላው እስራኤልን ከብዙ አንግል አይቶ ሲደግፍ ሲያየው በንዴት ለሃጩን የሚያዝረበርበው ነገር ነው የሚደንቀው። ጦርነቱን ለፍልስጤም እና ለእስራኤል ተዉላቸው፣ ይገዳደላሉ፣ ይታረቃሉ፣ አብረውም እሳትና ጭድ ሆነው ለዘልአለምም ይኖራሉ። አንተ ግን ወደራስህ ተመለስ። ተመልከትም። እያዛጋህ እያፏሸክ በባዶ አንጀትህ አትፎክር።

"…ነዳጅ ጨምሯል፣ የምግብ ዋጋ ንሯል፣ የቤት ኪራይ፣ ትራንስፖርት ከአቅም በላይ ሆኗል፣ ልጆችን መመገብ፣ ማስተማርም አልተቻለም። ቢማሩም አያልፉም፣ ቢያልፉም አይማሩም። ኢትዮጵያ ከባድ አደጋ ውስጥ የከተቷት መሪዎች ደንታ ሳይሰጣቸው፣ የሃገሩን መራብ፣ በበሽታ፣ በጦርነት፣ በወረርሽ መድቀቅ ጉዳይ ሳይሰጣቸው፣ በ15 ቢልዮን ዶላር ወጪ ቅንጡ ቤተ መንግሥት ለመሥራት ጀው ጀው ሲሉ እያየህ እሱን ተቃውመህ መጀመሪያ ዳቦ ብለህ አትቃወምና ፍልስጤም ሃቢቢ፣ እስራኤል ነፍሴ በል። ገተት።

"…በፍልስጤም አንድ መስጊድ በጦርነት ፈረሰ ብሎ ቀውጢ የሚፈጥረው የኦሮሞ እስላም በሸገር ሲቲ 35 መስጊድ ያፈረሰውን ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን ለመናገር ኦኔ ሲያጣ ታየዋለህ፣ ቁርአን ተረግጦ፣ ኢማሞች ተደብድበው፣ ከነምንጣፉ የኦሮሞ ቄሮ ብትንትኑን ላወጣው መስጊድ የራሱ ጉዳይ ብሎ የተዘፈዘፈ የኦሮሞም፣ የስልጤም እስላም በቀለጠ ጦርነት ውስጥ ለፈረሰ የፍልስጤም መስጊድ ፍራሽ አንጥፎ፣ ድንኳን ደንኩኖ ለቅሶ ድረሱኝ ሲል አያሳፍርም በማርያም…? ኸኧ…?

"…እኔ ግን የፋኖ ደጋፊ ነኝ። አሸባሪ የተባልኩትም በዐማራ ጉዳይ ነው። መንግሥትም ሕዝብ የሚያውቀኝ በዚህ ጉዳዬ ነው። ለጊዜው እኔ ዘመዴ እኔን የሚያገባኝ፣ የሚመለከተኝም፣ አጀንዳዬንም አልቀይርም። አፌን ሞልቼ ልናገር የምችለውም፣ ስለ ዐማራ ፋኖ ጉዳይ ብቻ ነው። ስለ ሕዝቤ ችግር፣ ስለ ብልፅግና ገዳይነት፣ ቀሽም ፀረ ኢትዮጵያ ኮተት መሆኑን ነው። እኔ የማውቀው ዜጎች ከአንድ ክልል ወደ ሌላ ክልል በነፃነት ተንቀሳቅሰው ያለመሄዳቸውን፣ የሚታፈነው መብዛቱን ነው። ራብ፣ ድርቅ መብዛቱን፣ ዐማራም ነፃነት ወይ ባርነት ብሎ ትግል ላይ መሆኑን ነው። በማላውቀው በሰው ሃገር የውስጥ ቦለጢቃ እንደ ሂዊ አክቲቪስቶች፣ እንደ…
ኦሮሞና ስልጤ አንዳንድ የትግሬና የዐማራ እስላም አክቲቭስቶች እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ብዬ ገብቼ አልበጠረቅም። አፈርብላ አፈር ያስበላህም ብዬ አልልም። መጀመሪያ ግን እስቲ ጠኔ በአፍጢምህ ሳይደፋህ በፊት ቁርስህን ስኳር ባለው ሻይ ዳቦ ካገኘህ ነከር አድርገህ ብላ። ብላና ከዚያ በኋላ ለፍልስጤም እና ለእስራኤል ወግነህ ለመሞቱም ለመሟገቱም ግን አትቸኩል ትደርስበታለህ።

• ጨበርበርቱ ወዪ…!
ብአዴንና ያልታወቁ ኃይሎች…!

"…በዐማራ ክልል ያልታወቁ ኃይሎች መጠነ ሰፊ ዘመቻ መጀመራቸው ተነግሯል። በእነዚሁ ቆንጆዎቹ በመባል አንዳንዴ በሚጠሩት ያልታወቁ ኃይሎች የክብር መዝገብ ውስጥ ስም ዝርዝሩ በመጀመሪያው ረድፍ ላይ ሰፍሮ የነበረው አቶ አሰማኸኝ አስረስ ከኦሮሙመዎቹ ጋር ባለው ቅርበት የተነሣ ወደ ውጭ ሃገር እንዲኮበልል ሲፈቀድለት ሌሎቹ በድኖቹ ብአዴኖች ተራ በተራ እየተበሉ በማለቅ ላይ ናቸውም ተብሏል።

"…ከእነዚህ በባልታወቁት ኃይሎች የቅርብ የሥራ አጋር በሆኑ ነበልባሉ ፋኖ እጅ የእሳት አሎሎ ጉርሻ ከቀመሱ መካከል ከአቶ ተመስገን ጥሩነህ መመሪያ ተቀብሎ አርበኛ ፋኖ ሻለቃ አስቻለው ደሴን በእናቱ ቤት በራፍ ላይ የደፋው አቶ ሲሳይ ዳምጤ ክፉኛ ቆስሎ እያጣጣረ እንደሆነም ተነግሯል። …የዓይን እማኞች እንደሚሉት ከሆነ መትረፉንም እንጃ። ነአ

"…ከአቶ ሲሳይ ዳምጤ የቀድሞው የሰሜን ጎንደር አስተዳዳሪ የነበረው የበለሳ ተወላጅ አሁን ክልል የገባው አቶ ግዛት አብዩ እና ዶክተር ሙሉቀን የአባቱን ስም እንጃ የዩነሸርሲቲ መምህር የነበረ አሁን ክልል የገባ ሁለቱም ከሌሎች ስማቸው ካልታወቁ ግብረአበሮቻቸው ጋር በመሆን ዓለምበር በተደረገው የፋኖ ኦፕሬሽን እስከ ወዲያኛው እንዲያሸልቡ ሳይደረጉ አልቀሩም እየተባለ ነው የሚሉት የመረጃ ምንጮቼ። ማረጋገጫ ያላችሁ ፍጠኑ።

• አበደን ከእንግዲህ ብአዴን ሆኖ ከአቢይ አሕመድ ትእዛዝ ተቀብሎ ዐማራን መምራት እፉ ነው። ካካ ነው ብለዋል ያልታወቁት ኃይሎች።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"…የመከላከያ ዩኒፎርም እንዲለብስ ተደርጎ ከኦሮሚያ የተነሣው ሽንኩርት የሆነ ሠራዊት ከነ ሙሉ ትጥቁና ተተኳሹ ወደ ምሽቱን ወደ ጎጃም ለመግባት በሰላሌ ሜዳ ላይ ሰፍሯል። ጎጃም በተለመደው መንገድ እንግዶችህን እሹሩሩ ሩሩሩ እያልክ ተንከባክበህ ተቀበል ተብለሃል።

"…ዐማራን ማንበርከክም ማሸነፍ አይቻልም። በፍጹም የማይሞከረውን።

• ነፍስ ይማር…! or RIP አለ ሱሬ…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኦሮሚያ…!

"…ትግሬን ድቅቅ፣ ተማሪ፣ አስተማሪውን ድምስስ፣ ውድም አደረጉት። አደረጉት እና ባዶውን አስቀሩት እነ ሽሜ። ( የሽመልስ ጡት አርቴፊሻል ነው ወይስ በአደራ ያዝልኝ ያለው አለ…?

"…ቀጠሉና ዐማራን በትምህርት አፈር ከደቼ አበሉት። ከዩኒቨርሲቲ አባረሩት፣ ማትሪክን ረፈረፉት። ትምህርትና ተማሪን አለያዩ። አፋቱት።

"…አፋርም፣ ሶማሌም፣ ደቡብም፣ ጋምቤላም፣ ቤኒሻንጉል ደቡብም እንደዚያው ነው። ተማሪ እና ትምህርት ውኃ በልቶታል።

"…በኦሮሚያ ግን ትምህርት አፖስቶ ነው። የሚቆጣጠረው ራሱ ሽመልስ አብዲሳ ነው። ተማሪዎቹ ከእንግሊዝኛ ውጪ ፈረንሳይኛ፣ ቻይንኛ፣ አረብኛ ጭምር በትጋት ይማራሉ። የሚጠይቃቸውም እሱኑ ነው። ለተማሪዎቹ ስለሚቀርብላቸው ምግብ ሁላ ነው የሚጠይቃቸው።

"…ሌላውን ክልል አፈራርሶ፣ የጦርነት አውድማ አድርጎ፣ ትምህርት ቤት የጦር ካምፕ አድርጎ፣ አውድሞ፣ የተማሪዎችን ተስፋ፣ የወላጆችን ህልም አጨልሞ፣ የራሱን ዘር ተንከባክቦ አስተምሮ ምን አይነት ሰላማዊ ኑሮ ሊኖር እንደታሰበ ጊዜ ነው የሚፈርደው።

የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጂ
የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ
"…ሀናን ሬስቶራንት የፍልስጤም ተዋጊዎች በእስራኤል ላይ ጥቃት ስላደረሱ ለ3 ቀን የሚቆይ የ50% የምግብ ቅናሽ ማድረጉን የሚያሳይ ከተሰቀለ ሁለት ሳምንት ባለፈው ሥጋ ስር በተለጠፈ ማስታወቂያ ለደንበኞቹ አስታውቋል።

• ፍልስጤሞች ከተሸነፉስ…?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰሜኖች እየሰማችሁ…!

"…የኦሮሞዎቹ ደግነቱ ውይይታቸው ሁሉ በአማርኛ ነው። የሚያሳዝኑኝ የበሬው ቆለ* ይወድቅልናል ብለው ከኦሮሞ ብልጽግና ከኦነግ ስር ሱክ ሱክ፣ ጡል ጡል የሚሉት የህወሓት አክቲቪስቶች ናቸው።

"…እኛ ኩሾች ነን ለግብፅ ባንዲራ ሠርተን የሰጠናት አላለም። ሴማውያንን ማጥፋት ባንቱ ሆነው ኑረው አሁን ኩሽ ነን የሚሉ የኦሮሞ ወሃቢይ እስላሞች መሆናቸውን አስምሩበት። ጽዮናውያን ናቸው የሚሉትን፣ ሴማውያን ናቸው ብለው የፈረጁአቸውን ትግሬና ዐማራን ከምድረ ገጽ ማጥፋት ዋነኛ ዓላማቸው ነው። ለፍልስጤም አግዘው እስራኤል ሲረግሙ የሚውሉትም እውነት የፍልስጤም መጨቆን ተሰምቷቸው አይደለም።

• እየሰማችሁ…!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"…ይሄ ሼምለስ መሆን ብቻ አይደለም። መሃይምነት አለማወቅም ብቻ አይደለም። ሆን ብለው የሆነ አጀንዳ ለመስጠት ፈልገውም አይደለም። ሰው ምን የፈለገውን ይበል ኬሬዳሽ ብለውም አይደለም።

"…እና ምን ለመሆን አስበው ነው ታዲያ ነው ያልከኝ? ምን አባህ ዐውቄልህ። ያው ሰውየው ስምና አድራሻ፣ የቤትቁጥርም አለው እኮ። ሂድና ካልገባህ መልሰህ ጠይቀዋ… ሃይ… ሂኢ… ሚልኢላልኢሄ።
"…ጦርንም የጦርንም ወሬ በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ገና ነው። ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፤ በልዩ ልዩ ስፍራ የምድር መናወጥ ይሆናል፤ ራብ ይሆናል፤ እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። ማር 13፥ 7-8

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ