(ዘ-ሐበሻ መረጃ) ከሰሞኑ በሲልቨርስፕሪንግ በተደረገ ስብሰባ ላይ በገዱ አንዳርጋቸው ቦክስ እንደተሰነዘረባቸው በዘ-ሐበሻ ዜና የተዘገበላቸው ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት እንደተጠበቀው መረጃውን አስተባበሉ።
በትናንትናው ዜናችን ላይ፣ በኢሚግሬሽን ጉዳይና በሌሎች ሁለት ምክንያቶች ዜናውን እንዲያስተባብሉ ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር ሽምግልና እንደተቀመጡና፣ በሲልቨር ስፕሪንግ ሽማግሌዎችም በተመረጠ የዩቱብ ቻናል ላይ ወጥተው እንዲያስተባብሉ እንዳስማሟቸው መዘገባችን ይታወቃል። በዚህም መሠረት ኢንጂነር ይልቃል ዛሬ እንዲያስተባብሉ ተደርጓል።
መረጃውን ኢንጂነር ይልቃል "የመንግስት አጀንዳ ነው" የሚል ጨምረውበታል። ሆኖም ግን መረጃውን ዘ-ሐበሻ መጀመሪያ እዚያው በስብሰባ ላይ ከነበሩ ሁለት የመረጃ ምንጮቹ አረጋግጦ እንደመዘገቡ፣ ይህ ኢንጂነሩ በሚዲያችን ላይ ለማቅረብ የሞከሩት "የመንግስት አጀንዳ ነው የሚለው ክስ" የተሳሳተ መሆኑን ለመግለጽ ይወዳል። ፖለቲከኞች በሃሳብ ፍጭት፣ በተለያዩ ሃገራት አይደለም ቦክስ ወንበር ሲወራወሩ ዜና እንደሚሆነው ሁሉ፣ ዘ-ሐበሻ ማንኛውንም ሁነት እንደሚዝግብ ሚዲያ ይህን መረጃ አቅርቧል። ከዚህ በኋላም ሌሎች መረጃዎችን ለሕዝብ መድረስ አለበት ብሎ እስካመነበት ድረስ እውነተኛውን መዘገቡን እንደሚቀጥል እየገለጽን፤ ተጨማሪ መረጃዎችንም ተከታትለን እንደምናቀርብ ለማስታወቅ እንወዳለን።
ዕውነት ያሸንፋል!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያውያን ስቃይ | በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ በንግድ ሥራ የተሰማሩ ኢትዮጵያንን እንዲህ የሚያግቱት ውስጥ ኢትዮጵያውን ጭምር እንዳሉበት ነው ከስፍራው የደረሰን መረጃ የሚያመለክተው። ከሃገሬው ዜጋ አጋቾች መካከል 3 ኢትዮጵያውያንም አብረው በፖሊስ እንደተያዙ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወገናችን ከጥቃቱ ሰለባዎች መካከል አንዱ ነው። ሁላችንም ልናወግዘውና ድምጽ ልንሆናቸው ይገባል።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒያ፣ አርሊንግተን ካውንቲ ፖሊስ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ያወጣባት የ14 ዓመቷ ማህሌት ዲባባ መገኘቷን አስታወቀ። ለቤተሰብም መልካም ዜና ነው።
የካውንቲው ፖሊስ "መረጃውን ሼር በማድረግ ማህሌትን ላፋለጋችሁን ሁሉ አመሰግናለሁ" ብሏል። የዕለቱ ዜናን ይመልከቱ፡ https://www.youtube.com/@HenokZehabesha