ቻይናዉያን ባካሄዱት የኦቶፕሲ ምርመራ የኮሮና ቫይረስን ባህርይ ለማወቅ ተችሏል::
ቫይረሱ የሚታወቀው የመተንፈሻ ቧንቧዎችን በመዝጋት ስራቸውን እንዳያከናውኑ ማሰናከል ነው:: ይህንን ችግር በቅድሚያ በመገንዘብ የአየር ቧንቯዎችን መሰናክል ማስወገድ እና አየር በቀላሉ እንዲተላለፍ ክፍት ማድረግ የሚሰጠውን ተጨማሪ ህክምና ውጤታማ እንደሚያደርገው ተገንዝበዋል:: ይሁን እንጅ ህክምናው ጊዜ የሚጠይቅ መሆኑን መዘንጋት የለብንም:: ስለዚህ እርስዎም ራስዎን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባራዊ እንዲያደርጉ እንመክራለን::
1ኛ. የሞቀ ፈሳሽ አዘውትረው ይውሰዱ:: ለምሳሌ ትኩስ ሻይ፣ ቡና፣ ሙቅ እና ትኩስ ውሃ በየ 20 ደቂቃው ቢወስዱ የአፍዎን እና ጉሮሮዎን እርጥበት በመጠበቅ እንዲሁም አፍዎ አካባቢ የተከማቸውን ቫይረስ አጥቦ ጨጉዋራዎ ውስጥ በመጨመር በጨጉዋራ ውስጥ የሚመነጨው አሲድ ( gastric juice) ቫይረሶቹን በማስወገድ / በመግደል ወደ ሳንባዎ እንዳይሄዱ ያደርጋል።
2ኛ. በየቀኑ ጉሮሮዎን በፀረ ህዋሳት መድሃኒት፣ ወይም በኮምጣጤ፣ ጨው እና ሎሚ ይጉመጥመጡ::
3ኛ. ቫይረሱ ከልብስ ወይም ፀጉር ላይ በመጣበቅ ወደሰውነት ክፍል ሊዛመት ስለሚችል በሳሙና ገላዎን ቤት እንደገቡ ቢታጠቡ እንዲሁም ልብስዎን ወዲያውኑ ቢያጥቡ ካልተቻለም አውልቀው ውጭ ፀሃይ ላይ ቢያሰጡት ቫይረሱ የመሞት ዕድሉ ሰፊ ነው::
4. ብረታብረት የሆኑ ነገሮች ላይ ቫይረሱ ለረጅም ጊዜ መኖር ስለሚችል በአልኮል ወይም በጨው መወልወልዎን አይርሱ:: በተለይም የእጅ መደገፊያዎች (escalator handrail)፣ የአሳንሳር ቁልፎች፣ የበር እጀታዎች፣ የመኪና በር እጀታዎች፣ የባቡር ወይም አውቶቡስ እንጥልጥል ቀበቶዎች ቢቻል ላለመንካት ይሞክሩ፤ ካልቻሉም እጅዎን ሳይዘገዩ አረፋ ባለው ሳሙና በደንብ አድርገው ይታጠቡ::
5ኛ. ትንባሆ ከማጨስ ይቆጠቡ::
6ኛ. አፍዎን እና አፍንጫዎን ለመከላከል ማስክ፣ አይንዎን ለመከላከል መነፅር ያድርጉ::
7ኛ. ሰውን በእጅዎ አይጨብጡ፣ አይሳሙ፣ አይቀፉ እንዲሁም ሲያነጋግሩ ቢያንስ አንድ ሜትር ርቀው ይሁን::
8ኛ. አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ከቤትዎ አይውጡ:: እንዳይሰላቹ የሰውነት ጅምናስቲክ ይስሩ፣ ሙዚቃ ያዳምጡ፣ ሃይማኖተኛም ከሆኑ ፀሎት ያድርጉ፣ መፅሃፍ ያንብቡ ይህንን በመሳሰሉ ነገሮች ሳይሰላቹ ጊዜዎትን ያሳልፉ::
9ኛ. ጉንፋን እንዳይይዝዎት ይጠንቀቁ:: ምክንያቱም ጉንፋን የሰውነትን በሽታን የመቋቋም ሀይል ስለሚያዳክም ለኮሮናr ቫይረስ ተጋላጭ ያደርጋል::
10ኛ. ቀዝቃዛ መጠጥም ሆነ ቀዝቃዛ ምግብ አይውሰዱ::
11ኛ. እጅዎን በየ 20 ደቂቃ በደንብ አድርገው በሳሙና መታጠብዎን አይርሱ::
12ኛ. አትክልት እና ፍራፍሬ አዘውትረው ይመገቡ፤ በሰውነትዎ የዚንክን መጠን ከፍ ለማድረግ ይጣሩ፤ ሌሎች ቫይታሚኖችም እንደዚሁ::
13ኛ: ጉሮሮዎን ከከረከረዎት ወይም ጤና አልሰማዎት ካለ ከላይ የተጠቀሱትን እርምጃዎች ወዲያውኑ ይውሰዱ:: በተለይ የቫይረሱ ሰለባ ከሆኑ ምንም መደናገጥ ሳይኖር በተለይም ትኩስ ነገር በብዛት ወዲያው ወዲያው በመውሰድ የአፍዎን እና ጉሮሮዎን እርጥበት በመጠበቅ እንደ ንፍጥ ያለ ፈሳሽ ነገር እንዳይደርቅ ስለሚያደርገው ሳንባዎ በቀላሉ ለመተንፈስ እና አየርም በደምዎ ውስጥ በቀላሉ እንዲዘዋወር ስለሚረዳ ህመሙ አይጠናብዎትም:: ብዙሃኑ የሀኪም እርዳታ ሳያስፈልጋቸው እቤታቸው ውስጥ ነው የሚድኑ::
ማሳሰቢያ፦ በተለይ የአስም፣ ደም ብዛት፣ የስኳር በሽታ ያለባችሁ ከሌላው ህብረተሰብ የበለጠ በቫይረሱ እንዳትጠቁ ቅድሚያ ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ እንሳስባለን::
ሰላም እና ጤንነት ለሁላችሁም!
#_አደይ_አበባ_ኢትዮጵያ_ማኅበር_በጃፓን