Black_Skin,_White_Masks,_New_Edition_Get_Political_2008_by_Frantz.pdf
823.8 KB
In Black Skin, White Masks, Frantz Fanon combines autobiography, case study, philosophy, and psychoanalytic theory in order to describe and analyze the experience of Black men and women in white-controlled societies. He is especially interested in the experience of Black people from French-colonized islands in the Caribbean, like himself, who have come to live in France themselves. He explores how these people are encouraged by a racist society to want to become white, but then experience serious psychological problems because they aren't able to do so.
#Update
"... በህወሓት ተይዘው ከነበሩት አካባቢዎች አንዳንዶቹ ነፃ ወጥተዋል" - አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸው ተከዮቹን ዋና ነጥቦች ናቸው ፦
- በህወሓት ኃይል ተይዘው የነበሩ በሰሜን ወሎ የሚገኙ ከተሞች በውጊያ ነፃ ወጥተዋል፤ የህወሓት ኃይልም ከከተማዎቹ እየሸሸ ሄዷል፣ ተዋጊዎቹና መሣሪያዎቻቸውም ተማርከዋል።
- በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል እስከ " መርሳ " የሚደርስ ከመርሳም ወጣ ብሎ ዙሪያው ላይ ጭምር ውጊያ ሲደረግ ነበር በተደረገው ኦፕሬሽን አሁን መርሳ ሙሉ በሙሉ ተለቋል። የጠላት ኃይል እየተመታ እየሸሸ ነው። የተደመሰሰው ኃይል ተደምስሷል ቀሪው ደግሞ እየሸሸ ነው። በአብዛኛው ደግሞ እጅ እየሰጠ ነው።
- በወልዲያም ውጊያ አለ፤ በዚህ ደረጃ ጥሩ እንቅስቃሴ ነው ያለው ድል እየተገኘ ነው ያለው።
- ጨጨሆን ተሻግሮ መቄት አካባቢ ከባድ ውጊያ ተደርጓል። በዚህም ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። አሁን መቄት እየተለቀቀ ወደፊት እየሄደ ነው ያለው። አመራሮች ፣ አዋጊዎች ጭምር በርካታ የቡድን መሣሪያዎችም ተማርከዋል።
ወጊያ የቀጠለባቸው ቦታዎች የት ናቸው ?
በሶስት ግንባሮች ውጊያ ቀጥሏል።
በሰሜን አካባቢ ውጊያ ያለው ፦
• በአዲጎሹ፣
• በአዲ አርቃይና በማይጠብሪ አካባቢ ነው። ይሄ እስከ ሱዳን ድንበር ድረስ የሚደው ነው።
በምሥራቁ በኩል ላሊበላ ፣ ሀራ ወልድያ ፣ ጋሸና ፣ መቄት በተጨባጭ ውጊያ ያለባቸው ቦታዎች ናቸው።
ሰቆጣ ፣ ዋግ አጠቃላይ ውጊያ እየተደረገ ነው።
* ህወሓት በሌሎች የኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የአማራ አዋሳኝ አካባቢዎች ጦርነቶች እንዲቀሰቀሱ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲሉ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በዛሬው መግለጫቸው ተናግረዋል።
@tikvahethiopia

👉 ጀግና ሞቱ ክብሩ ነው‼
በሸዋሮቢት ሳላይሽ 9 የአሸባሪውን ቡድን አባላቶችን የገደሉት እና በጀግንነት የተሰውት እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ (አባትና ልጅ) ሽኝት ተደረገላቸው‼
#የኢትዮጵያ_ክንድ
በሸዋሮቢት ሳላይሽ 9 የአሸባሪውን ቡድን አባላቶችን የገደሉት እና በጀግንነት የተሰውት እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ (አባትና ልጅ) ሽኝት ተደረገላቸው‼
#የኢትዮጵያ_ክንድ
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በ #አፍሪካ ዋንጫ ያሳየው የዳኝነት ብቃት|Bamlak Tessema |Africa cup
https://www.youtube.com/watch?v=1rvi_RnCvRM
https://www.youtube.com/watch?v=1rvi_RnCvRM
YouTube
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫ ባሳየው የዳኝነት ብቃት አድናቆት እየተቸረው ነው|Bamlak Tessema |Africa cup
የ #ኢንተርናሽናልዳኛ #ባምላክተሰማ በ #አፍሪካዋንጫ ያሳየው የዳኝነት ብቃት|Bamlak Tessema |Africa cup
የፌስቡክ ዕለታዊ ተጠቃሚዎች ቁጥር በ18 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀነሱ ተነገረ|Ethiopia | HabeshaCircle | Facebook https://youtu.be/DjItT9mWdmc
YouTube
የፌስቡክ ዕለታዊ ተጠቃሚዎች ቁጥር በ18 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀነሱ ተነገረ|Ethiopia | HabeshaCircle | Facebook
ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ #ፌስቡክ በ18 ዓመታት ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የእለት ተእለት ንቁ ተጠቃሚዎቹ ቁጥር ቀንሷል፡፡ፌስቡክን ጨምሮ በርካታ የማኅበራዊ ትስስር መድረኮችን የያዘውሜታ ኔትወርክ እንዳስታወቀዉ እስከ ታህሳስ ወር መጨረሻ ድረስ ባሉት ሶስ...
Watch "የሩሲያ ዩክሬን ቀውስ እና የኢትዮጵያ በሳል የዲፕሎማሲ ውሳኔ | Russia | Ukraine | Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/yiEy3gPJ2xY
https://youtu.be/yiEy3gPJ2xY
YouTube
የሩሲያ ዩክሬን ቀውስ እና የኢትዮጵያ በሳል የዲፕሎማሲ ውሳኔ | Russia | Ukraine | Ethiopia
#Russia #Ukraine #Ethiopia
Thanks For Watching !
To see more top Ethiopian stories, new Ethiopian music, and Ethiopian breaking news don't forget to Subscribe Our Channel
Thanks For Watching !
To see more top Ethiopian stories, new Ethiopian music, and Ethiopian breaking news don't forget to Subscribe Our Channel