Habesha Circle
499 subscribers
428 photos
19 videos
17 files
153 links
Ethiopia Prevails
Download Telegram
በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጥፋተኛ የተባለው ጥላሁን ያሚ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ
*******************

በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጥፋተኛ የተባለው ጥላሁን ያሚ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ።

2ኛው ተከሳሽ ከበደ ገመቹ 18 አመት ሲበየንበት፣ 3ኛው ተከሳሽ አብዲ አለማየሁ ደግሞ በ6ወር እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምደብ ችሎት አስታውቋል።

በጥላሁን ካሳ

Ethiopian Broadcasting Corporation
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በእርዳታ ስም የሚንቀሳቀሰው የCIA ድብቅ ድርጅት USAID
የአሁኑ ይባስ‼️
(Windows10 ይሁን Windows 7 በውል አልተገለጸም 😄)
ማክሮሶፍት ዊንዶውስ በትግራይ የዘር ማጥፋት እጁ አለበት በማለት ሰሞኑን ጆ ባይደን ኡኡኡ መባሉ አይቀርም😄

የጁንታው ርዝራዦች በሚያሰራጩት ፕሮፖጋንዳ ስለሚከፈላቸው ለገንዘቧ ሲሉ ውሃ የማይቋጥር ፕሮፖጋንዳ ሁላ ማሰራጨት ጀምረዋል
የትዊተር ዘመቻው ተጀምሯል ትዊተር lay COPY PASTE ማድረግና Tweet በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ


We have told the world on July 22/2021 that Terrorist TPLF is preparing another conspiracy orchestration against the Ethiopian Government for the international community. Now is loaded #FakeHumeraMassacre #TPLFisaTerroristGroup  @PowerUSAID @UN_HRC @SecBlinken


We have told the world on July 22/2021 that Terrorist TPLF is preparing another conspiracy orchestration against the Ethiopian Government for the international community. Now is loaded #FakeHumeraMassacre #TPLFisaTerroristGroup  @PowerUSAID @UN_HRC @SecBlinken


Conspiracy and propaganda are the intrinsic nature of this cursed Terrorist group TPLF. The wicked deeds and traditions practiced so far by the TPLF prove this. #TPLFisaTerroristGroup #FakeHumeraMassacre @PowerUSAID @SecBlinken @antonioguterres


Why is the TPLF transporting the deceased members of its gunmen? Is it to give them the proper burial they deserve? Not at all! It’s because they needed them to endorse their propaganda #TPLFisaTerroristGroup #FakeHumeraMassacre @PowerUSAID @SecBlinken @antonioguterres



The TPLF Terrorists orchestrated a fake massacre campaign that involved gambling on human lives & concocting lies intended to draw the sympathy of the intl community. #TPLFisaTerroristGroup #FakeHumeraMassacre @PowerUSAID @SecBlinken @antonioguterres


The #TPLFTerroristGroup orchestrated fake massacre campaign involved gambling on human lives & concocting lies intended to draw the sympathy of the intl community. #FakeHummeraMassacre #TPLFisaTerroristGroup @SecBlinken @PowerUSAID @antonioguterres @RandPaul @SenTedCruz

The #TPLF's digital army have already begun fake claims of a massacre taking place in Humera.And in the past two days,the fake #FakeHummeraMassacre campaign has been revived again using false images and showing graphic images. #TPLFisaTerroristGroup @SecBlinken @antonioguterres
How_Europe_Underdeveloped_Africa_by_Walter_Rodney_z_lib_org.pdf
1.2 MB
How Europe Underdeveloped Africa
How Europe Underdeveloped Africa is a 1972 book written by Walter Rodney that describes how Africa was deliberately exploited and underdeveloped by European colonial regimes. One of his main arguments throughout the book is that Africa developed Europe at the same rate as Europe underdeveloped Africa. Rodney argues that a combination of power politics and economic exploitation of Africa by Europeans led to the poor state of African political and economic development evident in the late 20th century. Though, he did not intend "to remove the ultimate responsibility for development from the shoulders of Africans... [He believes that] every African has a responsibility to understand the [capitalist] system and work for its overthrow." This book, along with Frantz Fanon's The Wretched of the Earth, is a popular example of 20th century books concerning African development and post-colonial theory.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቢቢሲ ጋዜጠኛ የሽብር ቡድኑ አባል የሆነው ጻድቃንን ያፋጠጠበት ቃለምልልስ
ሶስት የውጭ ድርጅቶች ከተቋቋሙለት አላማ ውጭ በመንቀሳቀሳቸው ታገዱ

1ኛ MSF HOLLAND፣
2ኛ NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL እና 3ኛ AL MAKTOUME FOUNDETION የተባሉ የውጭ ድርጅቶች መሆናቸውም ተጠቅሷል።
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=262238769042016&id=100312305234664
Black_Skin,_White_Masks,_New_Edition_Get_Political_2008_by_Frantz.pdf
823.8 KB
In Black Skin, White Masks, Frantz Fanon combines autobiography, case study, philosophy, and psychoanalytic theory in order to describe and analyze the experience of Black men and women in white-controlled societies. He is especially interested in the experience of Black people from French-colonized islands in the Caribbean, like himself, who have come to live in France themselves. He explores how these people are encouraged by a racist society to want to become white, but then experience serious psychological problems because they aren't able to do so.
#Update

"... በህወሓት ተይዘው ከነበሩት አካባቢዎች አንዳንዶቹ ነፃ ወጥተዋል" - አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸው ተከዮቹን ዋና ነጥቦች ናቸው ፦

- በህወሓት ኃይል ተይዘው የነበሩ በሰሜን ወሎ የሚገኙ ከተሞች በውጊያ ነፃ ወጥተዋል፤ የህወሓት ኃይልም ከከተማዎቹ እየሸሸ ሄዷል፣ ተዋጊዎቹና መሣሪያዎቻቸውም ተማርከዋል።

- በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል እስከ " መርሳ " የሚደርስ ከመርሳም ወጣ ብሎ ዙሪያው ላይ ጭምር ውጊያ ሲደረግ ነበር በተደረገው ኦፕሬሽን አሁን መርሳ ሙሉ በሙሉ ተለቋል። የጠላት ኃይል እየተመታ እየሸሸ ነው። የተደመሰሰው ኃይል ተደምስሷል ቀሪው ደግሞ እየሸሸ ነው። በአብዛኛው ደግሞ እጅ እየሰጠ ነው።

- በወልዲያም ውጊያ አለ፤ በዚህ ደረጃ ጥሩ እንቅስቃሴ ነው ያለው ድል እየተገኘ ነው ያለው።

- ጨጨሆን ተሻግሮ መቄት አካባቢ ከባድ ውጊያ ተደርጓል። በዚህም ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። አሁን መቄት እየተለቀቀ ወደፊት እየሄደ ነው ያለው። አመራሮች ፣ አዋጊዎች ጭምር በርካታ የቡድን መሣሪያዎችም ተማርከዋል።

ወጊያ የቀጠለባቸው ቦታዎች የት ናቸው ?

በሶስት ግንባሮች ውጊያ ቀጥሏል።

በሰሜን አካባቢ ውጊያ ያለው ፦
• በአዲጎሹ፣
• በአዲ አርቃይና በማይጠብሪ አካባቢ ነው። ይሄ እስከ ሱዳን ድንበር ድረስ የሚደው ነው።

በምሥራቁ በኩል ላሊበላ ፣ ሀራ ወልድያ ፣ ጋሸና ፣ መቄት በተጨባጭ ውጊያ ያለባቸው ቦታዎች ናቸው።

ሰቆጣ ፣ ዋግ አጠቃላይ ውጊያ እየተደረገ ነው።

* ህወሓት በሌሎች የኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የአማራ አዋሳኝ አካባቢዎች ጦርነቶች እንዲቀሰቀሱ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲሉ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በዛሬው መግለጫቸው ተናግረዋል።

@tikvahethiopia
👉 ጀግና ሞቱ ክብሩ ነው

በሸዋሮቢት ሳላይሽ 9 የአሸባሪውን ቡድን አባላቶችን የገደሉት እና በጀግንነት የተሰውት እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ (አባትና ልጅ) ሽኝት ተደረገላቸው

#የኢትዮጵያ_ክንድ