👉👉@zoeGL
ከርስቲያኖች ብዙ ጊዜ በጌታ ቤት አስቆጥረን ምን አልባትም አንዳንዶቻችን በጌታ ቤት አድገን ግን ስለመዳናችን እርግጠኛች ያልሆንን ብዙዎች ነን ፤ ሰለዚህም ነዉ 'አሁን ብትሞት የት ምትገባ ይመስላሀል'? ሲባሉ
'አላውቅም' የሚል መልስ ሚመልሱት ። በጌታ ቤት ብዙ ጊዜ ማስቆጠር ለመዳናችን ዋስትና ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ሰው የሚድነው ጴንጤ ሲሆን ሳይሆን ጌታ እየሱስ በሰረው ስራ ጥርት ያለ እውቀት ሲኖረው አና ሲያምን ብቻ ነው ።
@Tabinat ነኝ
👇👇👇
👉join @zoeGL👈

👉👉zoe(ዞዊ)👈👈????
#zoe (ዞዊ) ማለት
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም 'የእግዚአብሔር ህይወት' ማለት ነዉ። እናም በዚህ ግሩፕ ከእግዚአብሔር ስለተካፈልነው ህይወት ምናወራበት እና ስለመዳናቸው እርግጠኛ ያልሆኑ አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል እውቀት መሙላትና እርግጠኞች እንዲሆኑ ማስቻል ነው።
አይበለውና 'ዛሬ ብሞት መንግስተ-ሰማይ ልግባ ገሀነም ልውረድ እርግጠኛ አይደለሁም'! ብለው ያስባሉ? ZOEGL የሚለውን ይጫኑና join ይበሉ እመኑኝ ትጠቀሙበታላቹ
👇👇👇👇👇👇👇
@zoeGL @zoeGL

አንዳንዴ መልካም ነገር ስናደርግ ሀጢያት ሳንሰራ ስንቀር መዝሙር ስናዳምጥ ፣ ስንፀልይና ቸርች መሄድ ሰናበዛ ፃድቅ የሆንን ይመስለናል በተቃራኒዉ ደግሞ መልካም ነገር ማድረግ ሰንቀንስ ሐጢያት ስንሠራ በመዳናችን እርግጠኛ አለመሆንና ስለጌታ መምጣት ሲሰበክ ከደስታ ይልቅ ፍርሀት ይወረናል።
አሁን misunderstand እንዳታደርጉኝ! ሀጢያት አለመስራት መልካም ነገር ማድረግ ጥሩ ነው ም/ክ የክርስቲያን ባህሪ ነው ህይወታችንም ጭምር
እንጂ ጴንጤ መሆናችንና ቸርች መመላለሳችን የመዳናችን ዋስትና ሊሆን አይችልም። መልካም የምናደርገው ስለዳንን እንጂ ለመዳን ብለን አይደለም ሀዋሪያው ጳውሎስ ሲናገር :- መዳን በስራችን ቢሆንማ ኖሮ አንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ይለናል።
ሰለዚህ ሐጢያት በሰራን ቁጥር ሰለመዳናችን የመንጠራጠር ከሆነ ጌታ እየሱስ በሰራው ስራ እየተጠራጠርን ነው ማለት ነው! ክርስቶስ በሰራልን ስራ በማመናችን ብቻ እንዲሁ በፀጋው ድነናል! ሀጢያት ስንሰራ በዉስጣችን መንፈስ ቅዱስ ሰላለ ይወቅሰናል የምንመለስበትንም ፀጋ ይሰጠናል እንጂ አይኮንነንም! ምክንያቱም እንግዲህ በክርስቶስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም ።
ሮሜ 8:1
✍ @Zoetabi negn
Join join join join
👇👇👇👇👇👇👇👇
@zoeGL @zoeGL @zoeGL

#እርካታ-የሚጀምረው-ከየት-ነው?
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
መቼም ቢሆን ሰው ባለው ነገር አይረካም ብዙ ገንዘብ ፣ በዙ ሀብት ፣ ዝና ፣ ቤትና መኪና ሁሉም ቢኖረው ያው ነው ጠብ የሚል ነገር የለም ። ያለው ሌላ የሌለውን ለመጨመር ይዳክራል ፤ የሌለውም ሌላው ያለውን የራሱ ለማድረግ ይደክማል ሁለቱም እኩል ይባክናሉ ። እናም ነብሳችን ዞር ብለን ስለማናያት በረሀብ ትደርቃለች ለስጋ መሻታችን ስንደክም በከንቱ እንባክናለን ምክንያቱም ነብስ የምትረካው ባለን ነገር አይደለም ለዛም ነው በብዙ መንፈሳው ድካምና ድርቀት ውስጥ እንኳን ሆነህ በረከክ ስትል ፤ ሰለ ጌታ ስትሰማ እንባህን መቆጣጠር እስከማንትል ድረስ የሚፈሰው ፤ ከዛ ስትነሳ አንዳች ነገር ከጀርባህ ላይ የተንከባለለ እስኪመስልህ ድረስ ቅልል ብሎህ ምትነሳው ። እና ክርስቲያን እርካታን ፍለጋ አይደክምም ም/ክ ጌታን ስናገኝ ረክተን ነው ኑሯችንን የጀመርነው። እርካታ መጀመሪያው ክርስቶስ ነው የሚያስፈልገን ሁሉ ያለው እርሱ ጋር ነው።
ይህንስ ሁሉ አህዛብ ይፈልጋሉ ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የ ሰማዩ አባታቹ ያዉቃልና። ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሄርን መንግስት ጽድቁንም ፈልጉ ፥ ይህ ሁሉ ይጨመርላችኋል ።
(ማቴ 6 :32 -32)
#መልካም ቀን ተባረኩ!
👇👇👇 👇👇👇

መዝሙር 51
1 አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።
2 ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፤
3 እኔ መተላለፌን አውቃለሁና፥ ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና።
4 አንተን ብቻ በደልሁ፥ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ፥ በነገርህም ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ንጹሕ ትሆን ዘንድ።
5 እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።
6 እነሆ፥ እውነትን ወደድህ፤ የማይታይ ስውር ጥበብን አስታወቅኸኝ።
7 በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ።
8 ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል።
9 ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ።
10 አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።
11 ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።
12 የማዳንህን ደስታ ስጠኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ።
አሜን። 🙏

🖐ሰላም ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ🖐
ቀደም ሲል አንድ ጥያቄ ጠይቂያችሁ ነበር ፡ አሁን ጌታ እየሱስ ቢመጣ የት ምትገባ ይመስላሀል ለሚለው ጥያቄ አብዛኛዎቻችሁ መንግስተ-ሰማይ እንደምትገቡ እርግጠኞች እንደሆናችሁ አይቻለሁ ነገር ግን 2ቱ ሰዎች የት እንደሚገቡ አያውቁም አንዱ ደግሞ ሲኦል እንደሚጠብቀው ያስባል እና ሰለነዚህ ሰዎች ኀላፊነት እንዳለብኝ አስባለሁ። እናንተ ሶስታችሁ አሁን ይህንን እያነበባችሁ ከሆነ አንድ ነገር ልነግራችሁ እፈልጋለሁ።
መጽሐፍ ቅዱሳችን
በሮሜ 3:10-12 ላይ << ጻድቅ የለም አንድስ እንኳ አስተዋይ የለም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልግ የለም ሁሉ ተሳስተዋል በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል ....>> እያለ ሰው ሁሉ ከፍጥረቱ ሀጢያተኛ እንደሆነ ይናገራል። በዚህም ም/ክ ሞት የተገባን ሆንን ማንም ሰው በሚሰራዉ መልካም ስራ መዳን አልቻለም ፤ ሰለዚህ እኛ በስራችን ማግኘት ያልቻልነውን ፅድቅና በእየሱስ ክርስቶስ በማመን የዘለዓለምን ህይወት እንድናገኝ እግዚ/ር ልጁ እየሱስን ላከልን። <<ነገር ግን ገና ሀጢያተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለኛ ሞቷልና...>> (ሮሜ 5 : 8)
አሁን ከኛ ሚጠበቀው ጌታ እየሱስ በሰራልን ስራ ማመንና ሀጢያታችንን መናዘዝ ነው ።
ጥያቄም ሆነ እርዳታ ካስፈለጋችሁ በ @zoetabi ልታገኙኝ ትችላላቹ

ብዙ ጊዜ አብዛኛዎቻችን ራሳችንን ሀጢያተኞች አድርገን ማሰብ አይሆንልንም ፤ ሀጢያት እንዳለብን ሁላ አናስተዉልም ፥ ሀጢያታችንን በጣም አሳንሰን ነው ምናየው ፤ ነገር ግን እኛ ሀጢያት ብለን ያልጠራናቸውን ሀጢያታችንን ግን ጌታ ያያል። ሀጢያት እኛ ትልቅ ብለን የምናስበዉና ሀጢያት ሲባል በብርሀን ፍጥነት ወደ ጭንቅላታችን የሚመጣዉ ብቻ አይደለም። እግ/ርን በብዙ እንበድለዋለን በሀሳባችንም በድርጊታችንም እንዲሁም መልካም የሆነውን ነገር ባለማድረግ እንበድለዋለን። እኔ አሁን ሀጢያትሽን ላስቆጥርሽና ላስታውስሽ ፈልጌ አይደለም ነገር ግን ውዱ ጌታሽ አንቺን ከሀጢያትሽ ለማንፃት ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለ ላስታውስሽ እንጂ!
ሁሌ መንፈስ ቅዱስ የተሰወረ ሀጢያታችንን ገልጦ እንዲያሳየን መለመን አለብን ከዚያም ለሚወደን ጌታ መናዘዝ አለብን።
👇
ከእርሱ ምደብቀው ምንም ነገር የለኝም በእርሱ ፊት ንፁህ ሆኜ ለመታየትም አልሞክርም አሁን
ይቅር እንዲለኝ እማፀነዋለሁ
🙏

ሁሉም ነገር ልክ አለው ይወደድ ይሆናል ይለመዳል ፤ ይናፈቅ ይሆናል ይሰለቻል ፤ ጓጉቼ አግኝቼዉ ይሆናል ውሎ ሲያድር ግን ስሜት አይሰጠኝም።
ይሄ ያንተ ጠረን ግን ፍቅር ፍቅር የሚሸተው መዓዛክ ይሄዉ ዛሬም ድረስ ብርቄ ነው። የህይወቴን ጠረን ለውጠክ ህይቴን በመዓዛክ አወድከው ፤ ውዴ ለኔ ልዩ ነህ ከእልፍ የተመረጥክ የውበት ሁሉ መደምደሚያ አንተ ነህ። ስላንተ ሳወራ ውዬ ባድር አይሰለቸኝም ፥ ከነሀጢያቴ ወደኸኝ እልከኛውን ልቤን በፍቅር ገዛኸዉ ፤ በቤት ስኖር ያሳየኸኝን ደግነትና የማያልቀው ፍቅርህ ሁሌም አስታውሳለሁ።
ድንጋዪ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዥ ነበረ
ያንተ ፍቅር ግን ለቤን ሰበረው
ተማርክያለሁ ተሸንፍያለሁ እየሱሴ ላንተ እጅ ሰጥቻለሁ ዛሬ በፊትህ ተማርክያለሁ።

🖐ሰላም ለእናንተ ይሁን የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ።🖐
ባለፈው ጊዜ አንስቼላችሁ በነበረው ጥያቄ ባገኘሁት መልስ መሠረት ስለመዳናቸው እርግጠኛ ላልሆኑት አጠር ያለ ፅሁፍ ፅፌ ነበር እና በዛ ዙሪያ አንድ ወድማችን ጥያቄ አቅርቦልኛል ምን አልባትም የብዙዎች ጥያቄ ሊሆን ይችላል ባየሆንም ያስተምራል በሚል ጥያቄውን ከነመልሱ አቀረብኩላችሁ።
#ጥያቄ፦
Selam! i am m from Hawassa...bezih ZOE channel yemilekekutin messagoch eyanebebku neber...i was blessed...i am so happy yihn channel join siladereku...God bless you
#yehone tiyake teyikeshn neber yihewim..."አሁን ብትሞቱ የት ምትገቡ ይመስላችኋል?"yemil neber....enam leziya መልስ ስትሰጪ "ከኛ የሚጠብቀው ኢየሱስ በሰራው ስራ ማመን ና ሃጢአትን መናዘዝ ነው" bilesh neber....ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነው....ሃጢአታችንን ባንናዘዝስ??
#መልስ
መጽሐፍ ቅዱሳችን በምሳሌ 18፥13 ላይ "ሀጢያቱን የሚሰውር አይለማም ፤ የሚናዘዝና የሚተወው ግን ምህረትን ያገኛል" ይላል። በሌላ ቦታ ደግሞ መዝሙረኛው ዳዊት ዘውትር በእግ/ር ፊት ይናዘዝ እንደነበረና ነገር ግን መናዘዙን በተወ ጊዜ ሰለደረሰበት ነገር ሲናገር እንዲህ አለ "ቀኑን ሙሉ ከመቃተቴ የተነሳ ዝም ባልኩ ጊዜ አጥንቶቼ ተበላሹ፤ በቀንና በሌሊት እጅህ ከብዳብኛለችና ሀይሌም የበጋ ትኩሳት እንደላሰው ነገር ከዉስጤ ተሟጠጠ " ይላል። ተመልከቱ ዳዊት የሚለን ሀጢያታችንን ስንደብቅና በእግዚአብሔር ፊት መናዘዝ ባቆምን ጊዜ በህይወታችን ስለምናጣቸው አስፈላጊ ነገሮች ለምሳሌ፦ የህሊና ሰላም ፣ ደስታችንን ከሁሉ በላይ በእግዚአብሔር ፊት ያለንን ሞገስ ሁሉ እንደሚያሳጣን ይናገራል።
" ሀይሌ የበጋ ትኩሳት እንደላሰው ነገር ከውስጤ ተሟጠጠ" ሲል በእግዚአብሔር ከባድ እጅ ስር ስለወደቀ የበጋ ሀሩር እንዳደረቀው ተክል እንደሆነ ይናገራል። ምን አልባት በስጋችን ለሰው የሚታይ ለውጥ ላይኖር ይችል ይሆናል ነገር ግን መንፈሳችን የእግዚአብሔርን ምህረት ባላገኘ ጊዜ የበጋ ሀሩር እንዳደረቀው ተክል ሊሆን እንደሚችል አንዘንጋ።
ቁጥር 5 ላይ "ሀጢያቴን ላንተ አስታወቅሁ በደሌንም አልሸሸግሁም፤ ደግሞም ''መተላለፌን ለእግዚአብሔር እናዘዛለሁ" አልኩ ፤ አንተም የሀጢያቴን በደል ይቅር አልክ" ይላል።
ሀጢያታችንን እውነተኛና ቅን በሆነ ልብ ስንናዘዝ የእግዚአብሔርን ምህረት እናገኛለን እርሱ በደላችንን ያስወግደዋል። ሰለዚህ የእግዚአብሔር ምህረት በህይወታችን ከምንም በላይ ያስፈልገናል።
ተባረኩ 🙌

"የታጠበ እግሩን ከመታጠብ በቀር ሌላ አያስፈልገዉም"
ዮሐ.ወ (13 ፥ 10)
ጌታ ኢየሱስ ይህንን የተናገረው ለጴጥሮስ ነው። ጴጥሮስ ጌታ እየሱስ እግሩን ለማጠብ በተነሳ ጊዜ "ጌታ ሆይ አንተ የእኔን እግር ታጥባለህን?" ለዘለዓለም አንተ የኔን እግር አታጥብም ብሎ ከለከለው፥ መክንያቱም በ አይሁድ ልማድ ፥ አንድ ዝቅተኛ ቦታ ሚሰጠው የቤት አገልጋይ እንኳን የጌታውን ጫማ መፍታት አይጠበቅበትም ነበርና ጴጥሮስ ጌታው የሱን እግር ማጠቡ ዘገነነው። እየሱስ ግን "እኔ ያንተን እግር ካላጠብኩህ ከኔ ጋር እድል የለህም ሲለው "ጌታ ሆይ እጄንና ራሴን ደግሞ እንጂ እግሬን ብቻ አይደለም" አለው። እየሱስም "የታጠበ እግሩን ከመታጠብ በቀር ሌላ አያስፈልገዉም" አለው
ልብ በሉልኝ ጌታ እየሱስ ምን ሊነግረን ፈልጎ ነው?
በዚያን ዘመን አንድ ሰው ጎረቤቱ ጋብዞት ለግብዣ ከመሄዱ በፊት ገላውን ታጥቦ ነው ሚሄደው ነገር ግን በእግሩ ስለሆነ የሚሄደው እግሩ ይቆሽሻል: ስለዚህም ተጋባዡ እግሩ እንዲታጠብ ጋባዡ ውሃ ያቀርብለታል እግሩ እንጂ የቆሸሸው ሁለመናው ንፁህ ነውና።
ጌታ ምን ሊያስተምረን ፈልጎ ነው? እኛ ክርስቲያኖች ጌታን ስንቀበል ሰውነታችንን ታጥበናል፤ በክርስቶስ ደም ነፅተናል ነገር ግን በዚህ ምድር ስንኖር በፈተና እንወድቃለን ፣ እንደክማለን ፣ ሀጢያት እንሰራለን በሌላ አነጋገር እግራችን ይቆሽሻል ፤ ለዚህ ነው ሁሌ በጌታ ፊት ሀጢያታችንን በመናዘዝ ንሰሀ መግባት ያለብን
ተባረኩ🙌

✔️ የእግዜር ድልድይ ✔️
አብርሃም
ከወዲያ አፅናፍ ከዚያ ማዶ
የጣር አዳር የጭንቅ ውሎን ተለማምዶ
መሠንበቻውን በአሸዋ ላይ የተከለ
በነፍስ ውጪ ነብስ ግቢ የነፍስ ጥሪ
የሚናፍቅ ለድቅድቁ አንዳች አብሪ
እንዲያ ላለው የህያው ነፍስ
የሚያጣጥር በህግ ትንፋሽ ለመተንፈስ
በአድርግ አታድርግ
የህይወት ስንክሳር ኑሮው ተተብትቦ
በኦሪት ተሳቦ
አጉብጦ ላኖረው የወገኞቹ ወግ
ለዚያ ብኩን መናኝ ለዚያ የጠፋ በግ
ከራቀበት ሩቅ ከሸሸበት ጥጋት
ከመጥፊያው ጉራንጉር ሊመልስ ሲፈልግ
እግዜሩ አዘጋጀ
በደም ምሰሶ ላይ በአጥንት እርብራብ ላይ
የታነፀ ድልድይ
በተሻጋሪው ሳቅ የአሻጋሪው ስቃይ
በተላላፊው እረፍት የአሳላፊው ግዳይ
የሚስተዋልበት እጅግ ልዩ ድልድይ
እናም
በዚያ ድልድይ
ለሚያስተውል የሚስተዋል ግሩም ክስተት
ይደጋገም ነበር የሟቹ ሩጫ ለመሸሽ ከመሞት
የአሻጋሪው እጆች ደግሞ ሲደግፉት ዝሎ እንዳይታክት
ወዲያ ለዘገየው ወዲህ የቀደመ ከፍ አርጎ
የሚጣራ የአይዞህ በርታ ጥሪ
ከመስህብ የሚስብ እጅግ ድንቅ እይታ
ከዚያ ድልድይ ላይ
መታየት ልማድ ነው ጠዋትና ማታ
ያ የ እ ግ ዜ ሩ ድልድይ
ያ የ እ ግ ዜ ር ማለፊያ
በልጁ ጨክኖ ወዶ የገነባው የሠው ልጅ ማረፊያ
ያ ድልድይ እርሱ ነው እርሱ ክርስቶስ ነው
ለማለፊያ ተብሎ በእንጨት መስቀል ላይ
ነፍሱ የተማገደው
በጭንቅ ያጣጣረው
መከራውን ያየ አባቱ እንኳ የራቀው
ያ አሻጋሪ እርሱ ነው
በሞትና ህይወት መካከል አግብቶ
በመስቀል ጠርቆ
የሰጠው ማለፊያ
ያ ድልድይ እርሱ ነው እርሱ ክርስቶስ ነው
✍ @abzema
@ZOEGL @ZOEGL @ZOEGL @ZOEGL @ZOEGL @ZOEGL

#ብዙ_የተተወለት_ብዙ_ፍቅር_ያሳያል
"ለአንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት ፥ በአንዱ አምስት መቶ ዲናር ነበረበት በሁለተኛውም አምሳ። የሚከፍሉትን ቢያጡ ለሁለቱም ተወላቸው። እንግዲህ ከእነርሱ አብለጦ የሚወደው ማንኛው ነው?
ስምዖንም መልሶ፦ ብዙ የተወለቱ ይመስለኛል አለ። እርሱም በእውነት ፈረድህ አለው"
(ሉቃ 7 ፥ 41)
ይህን ምሳሌ የተናገረው እየሱስ ነው። አንድ ሰው እግዚያብሔር እንዳሳየው ፍቅርና ምህረት መጠን እግዚያብሔርን ሊወደው እንደሚችል አስተማረ።
ወረድ ብላችሁ ስታነቡ ጌታ እየሱስ ራሱን ንፁህ አድርጎ የሚቆጥረውን ያን ፈሪሳው እግሩ ስር ሆና እግሮቹን በእንባ እያራሰች በፀጉሯ እያበሰች ውድ የሆነ ሽቶዋን የምትቀባውን ሴት የሀጢያቷን ታላቅነት አውቃ ምህረት እነዲያደርግላት የምታለቅስ ግን እንደ ምናምነቴ ከሚቆጥሯት አመንዝራ ሴት ጋር እያወዳደረ ይናገራል ካንተ ይልቅ ብዙ ፍቅሯን አሳይታኛለች አንተ ግን አላሳየኸኝም ይለዋል። የማንም ሰው ሀጢያት ከማንም ሰው አይበልጥ ሁሉም ሰው ሀጢያተኛ ነው ግን ደግሞ አንድ ሰው ሰለተደረገለት ይቅርታ የሚሰጠው የምስጋና ምላሽ የተመሰረተው ሰውዬው ምን ያህል ሀጢያተኛ በመሆኑ ላይ ሳይሆን ምን ያህል ሀጢያተኛ እንደሆነ ባለው መረዳት ላይ ነው።
''ሀጢያቴ ብዙ ነው'' ብሎ ሚያስብ ሰው ለይቅርታም ያለው ቦታ ትልቅ ነው ሀጢያቱን አሳንሶ የሚያይ ሰው ለይቅርታም ያለው ቦታ በዛው መጠን ቲንሽ ነው። ደግሞም ሀጢያታችን ትልቅ ሆነ ትንሽ እዳችንን ለእግዚያብሄር መክፈል አንችልም እና በእርሱ ፊት ጻድቅ መስሎ ለመታየት መሞከር አይቻልም ምክንያቱም ምን ያህል አዛ እንደሆንን ሁላችንም ራሳችንን እናውቀዋለን። እና ራስክን ተመልከት ከምን አይነት ሀጢያት ውስት ጎትቶ እንዳወጣህ ፣ እንደታደገህና የበዛ ሀጢያትህን ይቅር ላለህ ጌታ የምታሳየው ፍቅር ምን ያህል ይሆን?
#ብዙ_የተተወለት_ብዙ_ፍቅር_ያሳያል
✍ @zoetabi

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ወደ እረፍቱ እንገባለን
Abenezer dejene
Abenezer dejene
ጥሪህን ተገባው
(Be worth Y'r calling)
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
✍አብርሃም
ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ
ወዲህ ያቆብ ወዲህ ዩሐንስ
አሳዛኝ ፊት በልምምጥ ሚቅለሰለስ
ማነህ ይኸውልህ ንጉሱ ኢየሱስ ያኔ በግርማህ ቀኝ በክብር ስትነግስ
ይሄንን መለሎ በስተግራ ወስደህ ትዶልልኛለህ
ይህኛውን ደግሞ በስተቀኝህ በኩል ታኖርልኛለህ
ብላ ምትለምን አንዲት የዋህ እናት
የልጆቿን እጣ ከአሁኑ አደላድሎ
ፏ ማድረግ 'ሚታያት
በቃ ምን አለፋህ የመሲሁ አዝማድ
መሆን ሚከጅላት
መንደርተኛው ሁሉ የጀነራል እናት
እያሉ ሲጠሯት በሃሳብ የሚታያት
ሚስኪን የዋህ እናት
........
ምጠጣውን ፅዋ ቆይ ትጠጣላችሁ?
አዎ እንጠጣለን!
በስቃዬስ ስቃይ ትሰቃያላችሁ?
እንሰቃያለን!!
..እሠይ....እሠይ ...ጎሽ...ለካ ጎበዝ ናችሁ
ግን እውነት እውነቱን ስሙኝ ልንገራችሁ
ታቃላችሁ?
የንግሰቱን ነገር የቀኝ ግራውን ጉዳይ
ሠጪው እኔ ሳልሆን የላከኝ ነው ከላይ
ግን እናንተን ምሻው የሰበሰብኳቹ
ተከተሉኝ ብዬ ከየመገኛቹ ያፈናቀልኳቹ
ሀሳቤ
የምድሩን ድሎት ጥጋቡን ሰብስቤ
የቅንጦት አለሙን በስልጣኔ ስቤ
ላራጫችሁ አይደለም ውስኪውን በፌሽታ
ላዘላላችሁ አይደል
በምድሩ በረከት በምድሩ ደስታ
ለእናንተ
የባህሩን አሳ በመረቦቻችሁ
ቀንና ለሊቱን እንደማሰናችሁ
የእድሜ ዘመናቹ
አዳር ውሎዋቹ
አሳ ኮተሌት አሳ ለብለብ
አሳ ከነ እሩዝ ደሞ እንዳይከርም
እየተባላቹ እንዲያልቅ አልፈቅድም
ቀንና እድሜአችሁ
በምድር ለምድር ስለምድር ሆኖ
እንዲያከትም አልሻም
.......በደል ከመገኛው አውጥቶ ያስቀረው
ሚናፍቀውን መልክ ማየት የተሳነው
ሀጢያት በተባለ ንጹህ ፍቅር አምካኝ
በሀሰት ተደልሎ ወጥቶ የቀረብኝ
የራሴ አሳ አለኝ
በመልክ በደም ግባት እኔን የሚመስል
በእኔ አምሳል ሠርቸው ሊያከብረኝ ነው ስል
የፍቅር ቅርበቱን ቤተሰብነቱን በደስታዬ ስስል
በአሳች ሽንገላ ወጥቶ የቀረብኝ
የራሴ አሳ አለኝ
...................
እናላችሁ እናንተ
እንዲህ ያለውን አሳ አጥማጆች ናችሁ
ይህ ነው የቀሪ እድሜ ጥሪና ግብራ'ችሁ*
(*ግብር/ገብር-ስራ)
..........መነሻ (ማቴ 20:20)
በዚያን ጊዜ የዘብዴዎስ ልጆች እናት ከልጆችዋ ጋር እየሰገደችና አንድ ነገር እየለመነች ወደ እርሱ ቀረበች።
እርሱም። ምን ትፈልጊያለሽ? አላት። እርስዋም። እነዚህ ሁለቱ ልጆቼ አንዱ በቀኝህ አንዱም በግራህ በመንግሥትህ እንዲቀመጡ እዘዝ አለችው።
ኢየሱስ ግን መልሶ።
የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ ልጠጣው ያለውን ጽዋ ልትጠጡ እኔም የምጠመቀውን ጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁን? አለ። እንችላለን አሉት።
እርሱም። ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም አላቸው።