የሪያል ሶሴዳድ ፕሬዝዳንት የሜሪኖን መልቀቅ ለመደራደር እና 35 ሚሊዮን ዩሮ + 5 ሚሊዮን ዩሮ ቦነስ ለመቀበል እና በአራት ግዜ ክፍያ እንዲከፈል ለማድረግ በለንደን ይገኛሉ።
- ካዴና ሴር
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ካዴና ሴር
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Forwarded from Ethiopian Online shopping
✨እራሶትን እንዲንከባከቡ እንዲ ቀሎ አያውቅም 🧖♀ የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልጎትን 🌸 ጨምረን #በነፃ በሚባል ዋጋ ለወንድም ለሴትም የሚሆን 🧴 አቅርበንላችዋል ❤️
መልክን ቀይር! በራስህ የመተማን ስሜት ከፍ አድርግ።👊
በጅምላ እና በችርቻሮ እናስረክባለን።
ለተጨማሪ ይቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+tT12nbaaxP9mYzU0
https://t.me/+tT12nbaaxP9mYzU0
https://t.me/+tT12nbaaxP9mYzU0
-----------------------------------
የሚፈልጉትን ይላኩልን 👇
@et_shopping_center
0988258855
0988258855
------------------------------------
ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 🚚
መልክን ቀይር! በራስህ የመተማን ስሜት ከፍ አድርግ።👊
በጅምላ እና በችርቻሮ እናስረክባለን።
ለተጨማሪ ይቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+tT12nbaaxP9mYzU0
https://t.me/+tT12nbaaxP9mYzU0
https://t.me/+tT12nbaaxP9mYzU0
-----------------------------------
የሚፈልጉትን ይላኩልን 👇
@et_shopping_center
0988258855
0988258855
------------------------------------
ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 🚚
ኤዲ ንኬቲያ አሁንም በኖቲንግሃም ፎረስት የዝውውር እቅድ ውስጥ የሚገኝ ቢሆንም ኖቲንግሃሞች የፌይኖርዱን አጥቂ ሳንቲያጎ ሂሜኔዝ ለማስፈረም የተሻሻለ 30 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ጥያቄ አቅርበዋል። ንኬቲያ አሁንም በዝውውር ዝርዝራቸው ውስጥ አለ።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሊቨርፑል የጆአን ጋርሺያን ዝውውር ከአርሰናል ለመጥለፍ ይፈልጋሉ።ሊቨርፑል የቫሌንሺያውን ግብጠባቂ ጆርጂ ማማርዳሽቪሊን እየተመለከቱት ነው ነገርግን አሁንም ጋርሲያን በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛሉ።
- ሙንዶ ዲፖርቲቮ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ሙንዶ ዲፖርቲቮ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨ሰበር
ኖቲንግሃም ፎረስት ከአርሰናል ጋር የኤዲ ንከቲያን ዝውውር ለመጨረስ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።
David Ornstein 🎖️
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኖቲንግሃም ፎረስት ከአርሰናል ጋር የኤዲ ንከቲያን ዝውውር ለመጨረስ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።
David Ornstein 🎖️
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሚኬል ሜሪኖ ወደ አርሰናል መዘዋወሩ የግዜ ጉዳይ ብቻ በመሆኑ ከሪያል ሶሴዳድ የቡድን ስብስብ ውጪ ሆኖ ነው በግሉ ልምምድ እየሰራ የሚገኘው።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ጆአን ጋርሺያ ከአርሰናል ጋር በግል ጉዳይ በመስማማቱ አሁን ላይ በአሮን ራምስዴል ጉዳይ የሚሆነውን ሁኔታ በትእግስት በመጠበቅ ላይ ነው።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
ለማስታወስ ያክል፦
አሮን ራምስዴል አርሰናልን የሚለቅ ከሆነ ጆአን ጋርሺያ የሱ ተተኪ እንደሚሆን በኢንስታግራም ገፁ አስፍሮ ነበር።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
ለማስታወስ ያክል፦
አሮን ራምስዴል አርሰናልን የሚለቅ ከሆነ ጆአን ጋርሺያ የሱ ተተኪ እንደሚሆን በኢንስታግራም ገፁ አስፍሮ ነበር።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሰበር ዜና
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት አዲስ ኮንትራት በመፈረም የረጅም ጊዜ ህይወቱን በቅርቡ ለአርሰናል ሊሰጥ ነው።
- ስካይ ስፖርት
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት አዲስ ኮንትራት በመፈረም የረጅም ጊዜ ህይወቱን በቅርቡ ለአርሰናል ሊሰጥ ነው።
- ስካይ ስፖርት
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አዲስ መረጃ
አርሰናል ቪክቶር ኦሲምሄንን ለማስፈረም ወደ ዝውውሩ ተመልሷል። ናፖሊ አሁን ለአጥቂው 100 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ ክፍያ እየጠየቀ ነው። አርሰናል ይህንን የገንዝብ መጠን ሊከፍል ይችላል።
- ኮሪየር ዴሎ ስፖርት
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል ቪክቶር ኦሲምሄንን ለማስፈረም ወደ ዝውውሩ ተመልሷል። ናፖሊ አሁን ለአጥቂው 100 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ ክፍያ እየጠየቀ ነው። አርሰናል ይህንን የገንዝብ መጠን ሊከፍል ይችላል።
- ኮሪየር ዴሎ ስፖርት
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
አዲስ ኤዲ ንኬቲያ በ30 ሚልዮን ፓውንድ ዋጋ ኖቲንግሃም ፎረስትን ለመቀላቀል ተቃርቧል። - ቴሌግራፍ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኖቲንግሃም ፎረስት ኤዲ ንኬቲያን ለማስፈረም ከአርሰናል ጋር ለመስማማት ተቃርቧል። የኖቲንግሃም ፎረስት 25 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ከተደረገ በኋላ ድርድሩ ቀጥሏል። አርሰናል ከተጫዋቹ ዝውውር ወደ 30 ወይም 35 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል።
- ዴቪድ ኦርንስቲን
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ዴቪድ ኦርንስቲን
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
ሰበር ዜና ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት አዲስ ኮንትራት በመፈረም የረጅም ጊዜ ህይወቱን በቅርቡ ለአርሰናል ሊሰጥ ነው። - ስካይ ስፖርት @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በአርሰናል ቤት ኮንትራት የሚያራዝመው አርቴታ፣ በስፖርት ዳይሬክተሩ ኤዱ እና በባለቤቱ ክሮንኬ መካከል ያለው ግንኙነት በጣም ጠንካራ ስለሆነ ስለ ኮንትራት የሚደረጉት መደበኛ ንግግሮች እንደ አስፈላጊ ጉዳይ አልታዩም።
- የስካይ ስፖርቷ ጋዜጠኛ ሜሊሳ ሬዲ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- የስካይ ስፖርቷ ጋዜጠኛ ሜሊሳ ሬዲ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በለንደን ንግግሮች በጥሩ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ናቸው እናም ሜሪኖ ሪያል ሶሴዳድን እንዲለቁት በግልፅ ጠይቋል ፣ የዝርዝሮች ጉዳይ ነው ቀጥሎም ሜሪኖ የአርሰናል አዲስ ተጫዋች ይሆናል።
- ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ትዝ ይላችኋል ያኔ የቶማስ ፓርቴ ዝውውርን ከአትሌቲኮ ማድርድ ስንጨርስ?
ዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ 30 ደቂቃዎች ሲቀሩ አርሰናል ከአትሌቲኮ ጋር የለምንም ድርድር የፓርቴን የመልቀቂያ ዋጋ (Release clause) ከፍሎ ፓርቴን የግሉ ሲያደርግ...በዝውውር መስኮቱ ከኦዚል ዝውውር ሁነቶች እኩል የማልረሳው ዝውውር ነው።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ 30 ደቂቃዎች ሲቀሩ አርሰናል ከአትሌቲኮ ጋር የለምንም ድርድር የፓርቴን የመልቀቂያ ዋጋ (Release clause) ከፍሎ ፓርቴን የግሉ ሲያደርግ...በዝውውር መስኮቱ ከኦዚል ዝውውር ሁነቶች እኩል የማልረሳው ዝውውር ነው።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ከአርሰናል ጋር እየተደረገ ያለው ድርድር ወደ ፍጻሜው እየደረሰ ባለበት ወቅት ኤዲ ንኬቲያ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር በግል ጉዳይ ላይ ከስምምነት ደርሷል።
ኖቲንግሃም ፎረስት በቅርቡ ዝውውሩ እንደሚጠናቀቅ እርግጠኛ ናቸው። ፌይኖርድ ለሳንቲያጎ ሂሜኔዝ ቀርቦላቸው የነበረውን 26 ሚልዮን ዩሮ እና እየታየ የሚጨመር ክፍያ ውድቅ አድርገዋል።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኖቲንግሃም ፎረስት በቅርቡ ዝውውሩ እንደሚጠናቀቅ እርግጠኛ ናቸው። ፌይኖርድ ለሳንቲያጎ ሂሜኔዝ ቀርቦላቸው የነበረውን 26 ሚልዮን ዩሮ እና እየታየ የሚጨመር ክፍያ ውድቅ አድርገዋል።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
እንደ Purplepanel ዘገባ አርሰናል በዝውውር መስኮቱ መጀመሪያ ላይ ኤሚሌ ስሚዝ ሮውን እና ኤዲ ንከቲያን በውሰት ለመስጠት አስቦ ነበር።አሁን ግን አርሰናል በ ኢዱ ጋስፓር ጠንካራ የንግድ ስትራቴጂ የሚያስደንቅ £60M+ ከሽያጩ ሊያገኝ ችሏል።
Edu 👨🍳
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Edu 👨🍳
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL