ዜና አርሰናል
309K subscribers
82K photos
162 videos
11 files
5.83K links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo
Download Telegram
መድፉ ስፖርቲንግን ድል ማድረጉን ተከትሎ በቀጣዩ ሲዝን በሻምፒዬንስ ሊግ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊወች ቁጥር ወደ አምስት #5 ከፍ ብሏል ባሳለፍነው ሲዝንም ማድሪድን ድል ማድረጋችንን ተከትሎ ለእንግሊዝ አንድ ተጨማሪ አድቫንቴጅ ማስጨመራችን ይታወቃል

እነሱ እኛ እንዳናሸንፍ እንቅልፍ አጥተው ይቋጥራሉ በመሸነፋችን ጮቤ ይረግጣሉ በማሸነፋችን ይበሰጫጫሉ እኛ ለእነሱ የሻምፒዬንስ ሊግ ትኬት እየቆረጥን እንሰጣለን ይህ የመድፉ መራራ እውነት የመድፉ የታላቁን ሊግ ክብር በአውሮፓ መድረክ የማስጠበቅ አደራን መወጣት መቻል አለም ነው

❤️North London forever
Whatever the weather
These streets are our own
And my heart will leave you never
My blood will forever
Run through the stone❤️

Habtsha Gunners

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
306👍21🔥5😁5👎3🙏2
በቻምፒየንስ ሊጉ እስካሁን ያለን ሪከርድ🔥

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
519🔥50😁11🙏7👍3
በሁሉም ዉድድሮች 21ኛ ክሊንሺቱን አስመዝግቧል። ትላንት ጌሙ ላይ እንድንቆይ አድርጎናል፣ ቦል ዲስትሪዉቢሽኑም ጥሩ ነበር። እንደዛኛዉ ያገኘዉን ሁሉ በጥፍሩ አይጠልዝም የተሞከረበት ሁሉም አይገባበትም። ስፖርቲንጎች የጨዋታዉ የመጀመሪያ 20 ደቂቃዎች ላይ 4 ተጨዋቾቻዉን ወደሜዳዉ የላይኛዉ ክፍል አስጠግተዉ የፔፕን የካራቦኦ ፋይናል ታክቲክ ሊተገብሩብን ሞክረዉ ነበር ግን ራያ ላይ ያ እንደማይሰራ ሲረዱ ወዲያዉኑ ወደ ሚድብሎክ ቀይረዉታል። አርስናልም ጫና እንዲቀንስለት እና ረጅም ሰዓት ኳሱን ኮንትሮል እንዲያደርገዉ አድርጓል።

የስፖርቲንጉ አሰልጣኝ ከጌሙ በኋላ በሰጡት አስተያየት በ2ቱ ቲሞች መካከል የነበረዉ ልዩነት ዴቪድ ራያ ነበር ብለዋል። ስፖርቲንጎች በጨዋታዉ የሆነ ሞመንት ቀድመዉ 1 ጎል አስቆጥረዉብን ቢሆን ኖሮ ጌሙ ፍፁም ሌላ አቅጣጫ ይኖረዉ ነበር ዴቪድ ያ እንዳይሆን አድርጓል። አርቴታ የሊግ ካፕ ፋይናል እና FACUP ሩብ ፍፃሜ ላይ ለኬፓ ቅድሚያ በመስጠት ያጎደለብን ኢሄን ነበር።

የክለቡ ወይ የሊጉ ብቻ ሳይሆን ከአዉሮፓ ምርጥ 3 በረኞች ተርታ በኩራት ማስቀምጠዉ በረኛ ነዉ ዴቪድ። ከዚህ በኋላ በተቀሩት ጌሞችም ትልቅ አሻራ ማሳረፍ የሚችል የቡድኑ ቁልፍ እና ወሳኝ ሰዉ ነዉ

El Capitano Dennis Bergkamp

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
305🙏15👍9🥰2😁1
ትሮል ቻናላችንን በመቀላቀል ፈታ በሉ😂👇

https://t.me/zena_arsenal_troll

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
157😁37👍5🙏3😍1
የስፖርቲንጉ ተጫዋች አራውሆ በትናንትናው ጨዋታ 7 ጥፋቶችን የፈፀመ ሲሆን፡ በዘንድሮው የውድድር አመት በአንድ ጨዋታ ብዙ ጥፋቶችን የፈፀመ ተጫዋች አድርጎታል።

ይሁን እንጂ ቢጫ ካርድ አልተመለከተም 🙄

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥285😡8845😭9🙏2👍1
ከ2003/04 የውድድር አመት ጀምሮ በሻምፒዮንስ ሊጉ ከ500 ደቂቃ በላይ መጫወት ችለው ከፍተኛ የማዳን ስኬት ያስመዘገቡ ተጫዋቾች!

1. ሌህማን 05/06 - 100% 😳
4. ራያ 25/26 - 90%

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
382🙏12👍5🏆2
ያለፉት 21 የክለባችን የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ውጤቶች!

19 - ጨዋታ
17 - ድል
2 - አቻ
2 - ሽንፈት

ይህም ከየትኛውም ክለብ በላይ ያደርገናል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥42580😁12🤔11🙏5👍3😍2
ዜና አርሰናል
የክለባችን የመጋቢት ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎች።🎖🗓 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኢብሬች ኤዜ የክለባችን የመጋቢት ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች መባል ችሏል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
837🔥73❤‍🔥16🙏11👍10😍4👎3
ምሽቱን ሁለት አጓጊ ጨዋታዎች በቻምፕየንስ ሊጉ ይደረጋሉ።🤩

እናንተ የምታዩት የቱን ነው?

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
337🔥41😍11🙏10🤔4😱1
በኛ ምድብ ውስጥ የሚገኙት ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ያደረጉት ጨዋታ በአትሌቲኮ 2ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ስፖርቲንግን አሸንፈን ማለፍ ከቻልን ለእኛ የትኛው ክለብ የተሻለ ይመስላችኋል?👇

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
362🏆38🔥19🙏10👎3
⚠️ማሳሰቢያ⚠️
ማስታወቂያው ለ አንድ ቀን ብቻ የሚቆይ ስለሆነ እንዳያመልጣቹ
ከጫወታ ቦሀላ በሚከፈል ክፍያ በነፃ ከ 30-60 ሺህ ብር WIN ያድርጉ ONLY PAYMENT AFTER ማየት ማመን ነው ራቅ ብሎ ከመተቸት
ከጨዋታ ቦሀላ ብቻ በሚከፈል ክፍያ ይህን ከላይ የምትመለከቱትን ፍፁም FIXED VIP GAME
ለማግኘት በቴሌራም አድራሻችን  በውስጥ መስመር PAY AFTER ብለው ብቻ ይጠይቁን
ቻናሉን ከስር በስቀመጥንላችሁ LINK በመታገዝ መቀላቀል የምትችሉ ሲሆን Daily በሚለቀቁ Fixed ጨዋታዎች እንዲሁም በጊዜያዊነት መግዣ ገንዘብ እንኳ ባይኖራችሁ አልፎ አልፎ ቻናሉ ላይ በሚለቁላችሁ LEVEL Up bouns እድለኛ መሆን ትችላላችሁ
[https://t.me/LEGENDARYBETT]
22
Forwarded from Deleted Account
እድሉ እንዳያመልጣችሁ በነፃ የድርጅት Visa Sponsorship  ያለ ተጨማሪ ኤጀንሲ አገልግሎት  ክፍያ

በወር እስከ 1500 Euro 277 ሺ ብር ድረስ ያለምንም  የትምህርት እና የስራ ልምድ ወደ አውሮፓዋ ሀገር ሮማውያን በ SPONSORSHIP VISA ከሀገር ወጥተው መስራት ይችላሉ በፈረንጆቹ 2026 ብቻ   90,000 አለምአቀፍ  ሰራተኞችን ሀገሪቷ ትፈልጋለች  ከሀገር ወጥታችሁ መስራት ለምትፈልጉ  ይህ የተሻለ እድል ነው 

ለተጨማሪ ከስር ያስቀመጥነውን የቴሌግራም  ቻናላችንን ይጎብኙ ድርጅታችን  ሁሉንም  ስኬታማ የቪዛ አመልካቾችን ለእርስዎ ያስተዋውቃል

https://t.me/success_Consultants
https://t.me/success_Consultants
11
ማርቲኔሊ በቻምፒዮንስ ሊጉ

10 ጨዋታዎች
5 ጨዋታ ብቻ ቋሚ ሆነ
6 ጎሎች
2 አሲስት
በየ 63 ደቂቃዎች የጎል ተሳትፎ ያደርጋል 
ከግብ እድሎቹ 67% ወደ ግብነት ይቀይራል
4 ትልልቅ የግብ እድሎች ፈጥሯል
15 ቁልፋ ኳሶችን አቀብሏል
15 የተሳኩ ድሪብሎች

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥38176👍19🙏9👎1
ማክስ ዶውማን ከብሩኖ ፈርናንዴዝ እኩል የቻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎችን ለማድረግ አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቶታል።😁

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
😁1.08K🔥9164👍22👎16🙏6
🗣️ ሪካርዶ ካላፊዮሪ

“ስለ እኛ ማውራት ይወዳሉ። ብዙ ታሪክ ያለው እና ትልቅ ክለብ መሆኑ ግልፅ ነው ለዛ ነው……. ስለ እኛ ማውራት የሚወዱት።”

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥746103🙏25😁21👍15👎2
ብዙ የአርስናል ደጋፊ በዙቢሜንዲ ደስተኛ አይደለም ለአርቴታ ግን እዚህ ስኳድ ዉስጥ ያንተ ምርጡ ተጨዋችህ ማነዉ? የሰጠኸዉንስ ሚና በአግባቡ የሚወጣልህ ማነዉ ብትሉት 2ቴ ማሰብ ሳይጠበቅበት "ማርቲን ዙቢሜንዲ" የሚል ነዉ የሚመስለኝ። ዙቢ አርቴታ መጫወት ለሚፈልገዉ አጨዋወት በልክ ተቀዶ የተሰፋ ተጨዋች ነዉ። ለዛም ነዉ እኛ እያልጣመን እየተበሳጨንበት እንኳን በአርቴታ ዘንድ አይነኬ የሆነዉ።

በዙባሜንዲ ጉዳይ ልጁን ከማይወቅሱት ወገን ነኝ። ወደ አርስናል ከመፈረሙ በፊት በላሊጋዉ "ስኬታማ ፓሶችን እና Progressive ፓሶችን" በማድረግ ስንት በቴክኒኩ የላቁ ተጨዋቾች ባለቡት ሊግ ዉስጥ 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የጨረሰን ስፔናዊ 6 ቁጥር ኳስ አይችልም፣ ወደፊት ፎርዋርድ ፓሶች እና ላይን ብሬኪንግ ፓሶች ማድረግም ይከበድዋል ብትሉኝ እስቃለሁ።

በእርግጥ እኔ ብቻ ሳልሆን እነ ልዊስ ዴላ ፍዌንቴ እና የቀድሞ የሶሲዬዳድ ቤት አሰልጣኙ ኢማኖል አልጓሲል እንዲሁም በሶሲዬዳድ B ቲም ዉስጥ ያሳደገዉ እና ያበለፀገዉ ዣቢ አሎንሶ ሳይቀር እንደዚህ ስትሉ ቢሰሙ የሚስቁ ነዉ ሚመስለኝ። ዙቢ ጥንቅቅ አድርጎ ኳስ የሚችል የአርቴታን ትዕዛዝ እና ፍላጎት ሜዳ ላይ እየተገበረ ያለ የ6 ቁጥር እና የ8 ቁጥር ድቅል ነዉ።

El Capitano Dennis Bergkamp

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
386👍46👎34😁17🙏7👏2
የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀላሉ 😂

ለመቀላቀል 👉👉 @zena_arsenal_troll
😁20122👎6👍1
ቅዳሜ ከቀኑ 8:30 በኤምሬትስ ከቦርንማውዝ የምናደርገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማይክል ኦሊቨር በዳኝነት ይመሩታል።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👎625😭8548🙏35💔17👍12😡9🔥4🎉2🤔1
Forwarded from Speed Games
“በሰከንድ ውስጥ እድልህ ይቀየራል!” ⚡️“ፈጥነህ ምረጥ፣ ትልቁ አሸናፊ ሁን!” 🎯

Fast Keno – ፈጣን ቁጥር፣ ፈጣን ድል! 🎯🔥

እድልዎን በ10% ያሳድጉ! 🔥
በመጀመሪያ ያስገቡ… 10% እኛ እንጨምርልዎታለን! ⚡️🚀


🎉 🎉 10%  DEPOSIT BONUS 🎉

የመጀመሪያ ድልዎ ከዚህ ይጀምራል! 🚀

➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot


✉️Join our community 👉 T.me/SpeeedGame
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍1😭1