🎙Sheger Games ስልኮን ሲጫኑ ሽልማት ይሸከሙ 🎙
🎮 ከ 8ሺ በላይ Virtual ጌሞችን በሸገር መጫወት ይችላሉ 🎮
🎁⭐️⭐️መጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ 100% ቦነስ ይዉሰዱ⭐️👉 @shegergames_bot
🥇ተጫውተው ሲያሸንፉ ሽልማቶን በፍጥነት ይውሰዱ🥇
🎮 ከ 8ሺ በላይ Virtual ጌሞችን በሸገር መጫወት ይችላሉ 🎮
🎁⭐️⭐️መጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ 100% ቦነስ ይዉሰዱ⭐️👉 @shegergames_bot
🥇ተጫውተው ሲያሸንፉ ሽልማቶን በፍጥነት ይውሰዱ🥇
❤7👍3
Forwarded from TGOD JEREMIAH
ሊንኩን 👈🏾 ነክተው App’ን download በማድረግ በሳምንት እስከ 45,000 ብር ድረስ ይስሩ
በካሽ እንዲሁም በቦነስ አሁኑኑ ገንዘብ መስራት ይጀምሩ
https://yangopro.go.link/5iLDg
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍4👎3🔥1
ክለባችን አርሰናል የቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀል ከቻለ በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ በተከታታይ ለ2 አመታት ለግማሽ ፍፃሜ መድሰር የቻልንበት አመት ይሆናል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤348👍46😁25🔥13🙏9❤🔥1👎1
ዜና አርሰናል
አሮን ራምሴይ ራሱን ከእግርኳስ ለማግለል መወሰኑን ይፋ አድርጓል።👋⚽️ መልካም የእረፍት ግዜ❤️ ካስተላለፈው መልዕክት ውስጥ በጥቂቱ... እድለኛ ሆኜ መጫወት የቻልኩባቸውን ክለቦች በሙሉ አመሰግናለሁ። በትልቅ ደረጃ እንድጫወት እና ህልሜን እንድኖር ለረዱኝ አሰልጣኞች እና ስታፍ አባላት በሙሉ አመሰግናለሁ። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አሮን ራምሴ ከአርሰናል ጋር፦
369 ጨዋታ🏃♂
64 ጎሎች⚽️
65 አሲስት🎯
🏆 3 የኤፍኤ ካፕስ (በ2014 እና 2017 የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ የማሸነፊያ ጎሉን አስቆጥሯል)
🏆 3 የኮሚኒቲ ሺልድ አሳክቷል
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
369 ጨዋታ🏃♂
64 ጎሎች⚽️
65 አሲስት🎯
🏆 3 የኤፍኤ ካፕስ (በ2014 እና 2017 የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ የማሸነፊያ ጎሉን አስቆጥሯል)
🏆 3 የኮሚኒቲ ሺልድ አሳክቷል
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤316👏29😁18👍13👌5❤🔥3🙏3😍3
አሮን ራምሴይ ስለ አርሰናል
"እኔ ለአርሰናል መጥፎ ስሜት የለኝም።አሁን ድረስ እነሱ የህይወቴ ትልቁ ክፍል ናቸው፣ አሁንም ድረስ እመለከታቸዋለው እናም በጣም ጥሩ ሆነው ሳያቸው የእውነት እደሰታለው"
"እኔ ሁሌም ለአርሰናል ፍቅር አለኝ እና ይሄ መቼም መቀየር አይችልም"።
ራምቦ❤️
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
"እኔ ለአርሰናል መጥፎ ስሜት የለኝም።አሁን ድረስ እነሱ የህይወቴ ትልቁ ክፍል ናቸው፣ አሁንም ድረስ እመለከታቸዋለው እናም በጣም ጥሩ ሆነው ሳያቸው የእውነት እደሰታለው"
"እኔ ሁሌም ለአርሰናል ፍቅር አለኝ እና ይሄ መቼም መቀየር አይችልም"።
ራምቦ❤️
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤497🙏20👍17❤🔥3😁2
ክለባችን ቅድመ ግምቱን አግኝቷል!
ምሽት 4 ሰአት በሚጀምረው የቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ክለባችን አርሰናል 53% የማሸነፍ ንፃሬ ሲሰጠው የፖርቹጋሉ ክለብ በበኩሉ 23% የማሸነፍ ንፃሬ ተሰቶታል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ምሽት 4 ሰአት በሚጀምረው የቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ክለባችን አርሰናል 53% የማሸነፍ ንፃሬ ሲሰጠው የፖርቹጋሉ ክለብ በበኩሉ 23% የማሸነፍ ንፃሬ ተሰቶታል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍222❤31😁27🔥12👎8🙏5❤🔥3
ዛሬ ቡካዮ ሳካ አለመኖሩን ተከትሎ ማክስ ዶውማንን በጨዋታው በቋሚነት ወይም ተቀይሮ ገብቶ ምንመለከትበት ከፍተኛ እድል አለ። ✨
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤507👍47🙏26❤🔥8😁5😡5
👍257❤55🔥20🙏5❤🔥2👎2😁2
ሚካኤል አርቴታ በወሮች ጨዋታዎችን የማሸነፍ ንፃሬው!
ከፍተኛ ጨዋታ የማሸነፍ ንፃሬ ያለው በመስከረም ወር(78%) ሲሆን በወርሃ ሚያዝያ ደግሞ ዝቅተኛ(41%) ጨዋታ የማሸነፍ ንፃሬ አለው።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ከፍተኛ ጨዋታ የማሸነፍ ንፃሬ ያለው በመስከረም ወር(78%) ሲሆን በወርሃ ሚያዝያ ደግሞ ዝቅተኛ(41%) ጨዋታ የማሸነፍ ንፃሬ አለው።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤167😭42👍9🙏5😁4❤🔥1
Connor marbels ስኬሊ ቋሚ ነው ቢልም ቋሚ አልሆነም
😁240🔥36❤🔥15👍12❤9😭9🙏2😎1