Forwarded from BoonzaGames Community 🏆
⚡️ኬኖ ለመጫወት ሱቅ መሄድ ቀረ !!!!!⚡️
ተወዳጁ የኬኖ ጨዋታ በስልክዎ ይጫወቱ!
ለመጫወት!
👇👇👇👇👇👇👇
👉 @boonza_games_bot 👈
👉 @boonza_games_bot 👈
👉 @boonza_games_bot 👈
👉 @boonza_games_bot 👈
👉 @boonza_games_bot 👈
👆👆👆👆👆👆👆
ቴሊግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ👉https://t.me/BoonzaGames
ለማንኛውም ጥያቄ👉@BoonzaGamesSupport
⚠️በሃላፊነት ይጫወቱ | ከ21+ ብቻ⚠
ቦንዛ ጌምስ!!!

❤12👍1
Forwarded from Speed Games
“በሰከንድ ውስጥ እድልህ ይቀየራል!” ⚡️ “ፈጥነህ ምረጥ፣ ትልቁ አሸናፊ ሁን!” 🎯
Fast Keno – ፈጣን ቁጥር፣ ፈጣን ድል!🎯 🔥
እድልዎን በ10% ያሳድጉ!🔥
በመጀመሪያ ያስገቡ… 10% እኛ እንጨምርልዎታለን!⚡️ 🚀
🎉 🎉 10% DEPOSIT BONUS 🎉
የመጀመሪያ ድልዎ ከዚህ ይጀምራል!🚀
➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot
✉️ Join our community 👉 T.me/SpeeedGame
Fast Keno – ፈጣን ቁጥር፣ ፈጣን ድል!
እድልዎን በ10% ያሳድጉ!
በመጀመሪያ ያስገቡ… 10% እኛ እንጨምርልዎታለን!
የመጀመሪያ ድልዎ ከዚህ ይጀምራል!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍1
Forwarded from Best Games
Hot keno እድል ጨዋታ ምሽታችሁን አሳምሩ
መልካም ጨዋታ
ለዊዝድሮ ችግር @bestgamez1
ለVIP support @Bestgamessupport2
join our telegram channal https://t.me/bestgamez2
⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬
▶️ @BestGamezzBot

❤3👍1
🎙Sheger Games ስልኮን ሲጫኑ ሽልማት ይሸከሙ 🎙
🎮 ከ 8ሺ በላይ Virtual ጌሞችን በሸገር መጫወት ይችላሉ 🎮
🎁⭐️⭐️መጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ 100% ቦነስ ይዉሰዱ⭐️👉 @shegergames_bot
🥇ፈጣን እናታማኝ ክፍያዎች
በሁሉም የክፍያ አማራጮች
🎮 ከ 8ሺ በላይ Virtual ጌሞችን በሸገር መጫወት ይችላሉ 🎮
🎁⭐️⭐️መጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ 100% ቦነስ ይዉሰዱ⭐️👉 @shegergames_bot
🥇ፈጣን እናታማኝ ክፍያዎች
በሁሉም የክፍያ አማራጮች
❤5👍1👎1
"አርሰናል ካራባኦ ካፕ በሲቲ ዋንጫውን ቢነጠቅ ቻምፒዬንስ ሊግ ቢሰናበት አልያም ኤፍኤካፕ ቢሸነፍ ለእኔ ምንም ማለት አይደለም። እኔ የምፈልገው የፕሪምየርሊግ ዋንጫ እንድናሸንፍ ነው ከሚኬል የምንፈልገው እሱን ነው።
ይህ የለጀንድ ቴሪ ሄነሪ ከካራባኦ ካፕ የሲቲ ጌም ቀደም ብሎ የተሰጠ አስተያየት ነው
✍ Habtsha Gunner
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ይህ የለጀንድ ቴሪ ሄነሪ ከካራባኦ ካፕ የሲቲ ጌም ቀደም ብሎ የተሰጠ አስተያየት ነው
✍ Habtsha Gunner
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤460👍64👎15😁10🙏4❤🔥1
ሞስኬራ በአርሰናል ቤት ቋሚ ሆኖ ተሰልፎ የመጀመሪያ ሽንፈቱን ነው ያስተናገደው ባለፈው ጨዋታ ነው።
ሞስኬራ ቋሚ በሆነበት ጨዋታ
15 ጨዋታ
13 ድል
1 አቻ
1 ሽንፈት
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሞስኬራ ቋሚ በሆነበት ጨዋታ
15 ጨዋታ
13 ድል
1 አቻ
1 ሽንፈት
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤257👎14😁10🙏5❤🔥3💔2
❤415👍39🙏17😁6❤🔥1
ራይስ ጋቢ እና ትሮሳርድ ወደ ሙሉ ልምምድ ተመልሰዋል።
HOA ኤዜ ተመልሷል ቢልም እስካሁን ልምምድ ላይ አልተመለከትነውም።
በተጨማሪም እስካሁን ድረስ ሳካ ሂንካፔ እና ቲምበር አልታዩም።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
HOA ኤዜ ተመልሷል ቢልም እስካሁን ልምምድ ላይ አልተመለከትነውም።
በተጨማሪም እስካሁን ድረስ ሳካ ሂንካፔ እና ቲምበር አልታዩም።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍214💔47❤31😱9🙏6😁5❤🔥1
ቤን ዋይት በአርሰናል ቤት መቆየት ከማይገባቸው ተጫዋቾች አንዱ ሆኗል። አሁን ቡድኑ ያለበትን ደረጃ አይመጥንም ምን አልባትም በክረምቱ እሱን በመልቀቅ የተሻለ ተጫዋች የማስፈረማችን እድል ሰፊ ነው።
ነገር ግን መርሳት የሌለብን ከአምና በፊት በነበሩት የውድድር አመታት በተለይም በ23/24 በጣም ብዙ ደቂቃዎችን ያለ ምንም እረፍት ይጫወት ነበር። ለረጅም ግዜ በህመም ውስጥ ሆኖም መርፌ እየተወጋ ተጫውቷል። ምክንያቱም ቲምበር በፈረመበት አመት ገና በመጀመርያው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የACL ጉዳት ስላስተናገደ።
መጫወት ከሚገባው ደቂቃ በላይ በተለይም ጉዳት ተሸክሞ በማስታገሻ የሚጫወት ተጫዋች ሁል ግዜም መጨረሻው ይህ ነው።
@ZENA_ARSENAL

❤310👍42😢13👎6😁5❤🔥4🙏4😍1
ዜና አርሰናል
ቤን ዋይት በአርሰናል ቤት መቆየት ከማይገባቸው ተጫዋቾች አንዱ ሆኗል። አሁን ቡድኑ ያለበትን ደረጃ አይመጥንም ምን አልባትም በክረምቱ እሱን በመልቀቅ የተሻለ ተጫዋች የማስፈረማችን እድል ሰፊ ነው። ነገር ግን መርሳት የሌለብን ከአምና በፊት በነበሩት የውድድር አመታት በተለይም በ23/24 በጣም ብዙ ደቂቃዎችን ያለ ምንም እረፍት ይጫወት ነበር። ለረጅም ግዜ በህመም ውስጥ ሆኖም መርፌ እየተወጋ ተጫውቷል።…
የእሱም አሳሳቢው ነገር ይህ ነው።⭐️💔
ቡካዮ ሳካ በ24 አመቱ የተጫወተውን ደቂቃ ብዛት ብዙ ተጫዋቾች በ20ዎቹ መጨረሻ የሚደርሱበት ነው።
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
ቡካዮ ሳካ በ24 አመቱ የተጫወተውን ደቂቃ ብዛት ብዙ ተጫዋቾች በ20ዎቹ መጨረሻ የሚደርሱበት ነው።
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
❤323👍26😁9🙏7🔥3😢3❤🔥2👎1