Yoni Crypto
117K subscribers
9.26K photos
421 videos
25 files
6.61K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
SYSTEM UPDATE

📱የሞባይላችንን Operating System Update በማድረግ የተለያዮ አዳዲስ ነገሮችን ማግኘት እንችላለን ከነዚህም ውስጥ:-

1.በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣልናል

2. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች ያስተካክለዋል

3. ስልካችን በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ መንገድ ለውጥን ያመጣልናል

4.የስልካችን ፍጥነት፣ስራ አፈፃፀም በፊት ከነበረው ይጨምራል

5.አዳዲስ መተግበሪያዎች/አፖችን ያመጣልናል

ማስጠንቀቂያ
ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች

➤ ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል...

➤ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል...
በተጨማሪም ሞባይሉን አፕዴት ጥሩ ፍጥነት ያለው WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው።

📱ሞባይሎን Update ለማድረግ:-

1. ከ WiFi internet ማገናኘት
2. Settings የሚለውን መክፈት
3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
4. Check for Updates መንካት
5. Update

⬇️ ዳውንሎድ አድርጎ ሲጨርስ Restart/Install የሚለውን መንካት ከዛ እራሱ Install ያረገዋል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
ቤቲካ ላይ ይወራረዱ! ያሸንፉ!
እጅግ ብዙ የማሸነፊያ አማራጮች ከአሪፍ የጨዋታ ኦዶች ጋር!
አሁኑኑ  ይወራረዱ! 
የኢትዮጵያ የዩኒቨርስቲዎች ድረገፆች ( website )
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ www.aau.edu.et
መቀሌ ዩኒቨርስቲ www.mu.edu.et
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ www.astu.edu.et
አክሱም ዩኒቨርስቲ www.axu.edu.et
አምቦ ዩኒቨርስቲ www.ambou.edu.et
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ www.amu.edu.et
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ www.bdu.edu.et
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ www.dbu.edu.et
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ www.dmu.edu.et
ዲላ ዩኒቨርሰቲ www.du.edu.et
ጎንደር ዩኒቨርስቲ www.gu.edu.et
ጂማ ዩኒቨርስቲ www.ju.edu.et
ሃረማያ ዩኒቨርስቲ www.haramaya.edu.et
ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ www.hu.edu.et
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ www.wsu.edu.et
ወለጋ ዩኒቨርስቲ www.wu.edu.et
ድሬ ዳዋ ዩኒቨርስቲ www.ddu.edu.et
ወሎ ዩኒቨርስቲ www.wou.edu.et
ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ www.jgu.edu.et
መዲ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ www.mwu.edu.et
ሚዛን ቲፒ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ www.su.edu.et
ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ www.kuc.edu.et
አአ ሾል. & ቴክ ዩኒቨርሲቲ www.aastu.edu.et
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ www.adu.edu.et
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ www.asu.edu.et
ቡሌ ሁራ ዩኒቨርስቲ www.bhu.edu.et
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ www.dbtu.edu.et
መቱ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ www.wcu.edu.et
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ www.wku.edu.et
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ www.wdu.edu.et
አርሲ ዩኒቨርሲቲ www.aru.edu.et
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ www.gmu.edu.et
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ www.obu.edu.et

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1
🙏ጤና ይስጥልኝ ወድ የቻናላችን ተከታታዬች ዛሬ 5 ጠቃሚ ሶፍትዌሮች ይዘን መተናል...

🥴 ድንገት Delete ያረግናቸውን ፋይሎች....
ለምሳሌ :-
- ፍይል
- ዶክመንትን
- ፎቶዎችን
- ቪዲዮዎችን
- ሌሎችም በድጋሜ ለመመለስ የሚጠቅሙ TOP 5 ሶፍትዌሮች - ለዊንዶውስ -ለማክ እና - ሊኒክስ ተጠቃሚዎች:-

1- Disk Drill
- Platform - Windows & Mac

2- EaseUS Data Recovery Wizard
- Platform - Windows & Mac
#Support የሚያደርጋቸው Device
PC,laptop, Hard Drive, Pen drive, Digital Camera, Video Player,SDcard....

3- Wondershare Recoverit
- Platform - Windows & Mac

4- Stellar Data Recovery
- Platform - Windows & Mac

5- Advanced Disk Recovery
- Platform - Windows & mac

++++ተጨማሪ☺️
6. R-Studio Data Recovery Software
- Platform - Windows, Mac, Linux
⚠️ ከላይ የለቀቅናቸው ሁሉም (FREE) ሶፍትዌር አይደሉም (Pad Version) ገዝታቹህ ወይንም ከ Torrent ማግኘት ይችላሉ።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፌስቡክ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው።

- ፌስቡክ ማሻሻያ አደርጋለሁ ያለው በሚሰጠው አገልግሎት ላይ “ህጻናትን የሚጎዱ የተለያዩ መድረኮችን ያመቻቻል” በሚል ሰሞኑንን የቀረበበትን ውግዘትና ተጠያቂነት ተከትሎ ነው።

- መሠረቱን አሜሪካ ካሊፎኒያ ሚንሎ ፓርክ ያደረገው የፌስቡክ ኩባንያ እንደ ኢንስታግራም ባሉት የምስልና ፎቶዎች መቀባበያ መድረኮቹ፣ ህጻናት በተከታታይ ከሚመለከቷቸው ምስሎች ፋታ እንዲወስዱና እንዲገቱ የሚያደርጉ የተለያዩ ቅንብሮችን መጠቀም እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡

- በተለይ ህጻናት መመልከት የማይገባቸውን ምስል ደጋግመው እንዳይመለከቱ የሚያግዳቸው መሆኑንም ገልጿል፡፡

- ታዳጊዎቹ ወጣቶች ኢንተርኔት ላይ ምን እንደሚያደርጉ ምን እንደሚመለከቱ ማወቅ ለሚፈልጉ ወላጆችና ሞግዚቶቻቸውም በቤተሰቦቻቸው ምርጫ የተለያዩ የመቆጣጠሪያ ስልቶችን እንደሚያበጅ ፌስቡክ አስታውቋል፡፡

- ይሁን እንጂ ይህ እቅዱ የመጣው “ኢንስትግራም ፎር ኪድስ” በሚል ልጆች ላይ ያነጣጠረ ልዩ ፕሮጀክቱን ባላፈው ወር መገባደጃ ላይ ለጊዜው ያቆመው መሆኑን ካስታወቀ በኋላ ነው፡፡

- በዚህ የተነሳ ተችዎች ፌስቡክ አደረገዋለሁ ያላቸውን ስለማድረጉ ጥርጥሬ ያላቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ምክንያቱም ተችዎቹ እንደሚሉት ስለ እቅዱ “በዝርዝር ያስቀመጠው ምንም ነገር የለም፡፡”

- ፌስቡክ ግን ባለፉት ጥቂት ዓመታት ለአገልግሎት መድረኩ ደህንነት መጠበቂያ 13 ቢሊዮን ዶላር ያወጣ ሲሆን ይህንኑ ተግባራዊ ለማድረግም 40 ሺ ሠራተኞች የተሰማሩበት መሆኑን ማስታወቁን ቪኦኤ በድረገፁ አስነብቧል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Yoni Crypto pinned a photo
🖥 ከኮምፒተራችን ላይ የምናጠፋቸው ፋይሎች ወዴት ነው የሚሄዱት?

- ኮምፒተራችን ምንም ነገር አያጠፋም። ያጠፋነው የሚመስለን ፋይል ሁሉ እዛው #ሀርድ_ዲስካችን ላይ ነው ሚቀመጠው !

- ፋይል አጠፋን የምንለው የፋይላችን መኖር ሲነግረን የነበረን (Pointer የሚባል ዳታ) ጠቋሚው (Pointer), እንዲጠፋ የፈለግነውን ፋይል መጠቆሙን እንዲያቆምና ወደ ሌላ አዲስ አድራሻ እንዲጠቁም ስለምናደረገው ነው!

- የጠፋብንን ፋይል መመለስ የሚቻለውም ፋይሉ ተቀምጦበት የነበረው ቦታ ላይ ኮምፒተሩ መልሶ ሌላ ፋይል እስካላስቀመጠበት ሲሆን፣ ምስጢር ነክ የሆኑ ፋይሎችን የያዙ ኮምፒተሮች ፎርማት ከማረግ ሰባብሮ ከጥቅም ውጪ ማድረግ የሚመከረውም በዚህ ምክንያት ነው።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Yoni Crypto pinned «🖥 ከኮምፒተራችን ላይ የምናጠፋቸው ፋይሎች ወዴት ነው የሚሄዱት? - ኮምፒተራችን ምንም ነገር አያጠፋም። ያጠፋነው የሚመስለን ፋይል ሁሉ እዛው #ሀርድ_ዲስካችን ላይ ነው ሚቀመጠው ! - ፋይል አጠፋን የምንለው የፋይላችን መኖር ሲነግረን የነበረን (Pointer የሚባል ዳታ) ጠቋሚው (Pointer), እንዲጠፋ የፈለግነውን ፋይል መጠቆሙን እንዲያቆምና ወደ ሌላ አዲስ አድራሻ እንዲጠቁም ስለምናደረገው ነው!…»
ራሺያዊ የ Telegram መስራች እና ባለቤት ማን ይባላል???
Anonymous Quiz
59%
Pavel Durov
22%
Jeason Durov
12%
Justin Durov
7%
Jhon Durov
Yoni Crypto
ራሺያዊ የ Telegram መስራች እና ባለቤት ማን ይባላል???
⭐️ YoniTech #FACTS

- ይህ የምታዩት ወጣት ተንታኝ ወይም ጋዜጠኛ እንዳይመስላቹ!
🚩 ራሺያዊ የ Telegram መስራች እና ባለቤት Pavel durov ይባላል።
ይህን በስፋት የምንጠቀምበትን Telegram የፈጠረው በምስሉ ላይ የምታዮት ይህ ወጣት ነው።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔋 MOBILE BATTERY 🔋

⭐️ የሞባይል ባትሪን እድሜ ለመጨመር 5 ጠቃሚ ምክሮች ⭐️

➤ብዙዎቻችን የምንጠቀምባቸው ሞባይል ስልኮች የተሰሩት ከሊትየም-አይኦን (lithium-ion) ሲሆን ይሄም ባትሪ በአግባቡ ካለመጠቀም መስጠት ከሚችለው አገልግሎት ባነሰ ሁኔታ በቶሎ ይደክማል/ያረጃል፡፡ ይሄም ማለት ባትሪው ቻርጅ ተደርጎ በሰዓታት ውስጥ በማለቅ ተጠቃሚውን ያስቸግራል፡፡ የሞባይል ባትሪዎች ሲሰሩ ተጠቃሚው በአግባቡ ከተጠቀመበት ከ3 እስከ 5 አመት እንዲያገለግሉ ተደርገው ሲሆን የተሰሩት ከዚህ ከተቀመጠላቸው ጊዜ ባነሰ ሁኔታ የሚያስግሩባቸውን ምክንያች እና ባትሪን በተሻለ መጠቀም የሚቻልባቸውን ዘዴዎች እንደሚከተለው እንጠቁማችኋለን፡፡

1. የሞባይል አምራቹ ለገበያ ያላቀረበውን ቻርጀር አለመጠቀም።

➩ትክክለኛ ሳይሆኑ ለገንዘብ ተብለው በርካሽ ዋጋ ለገበያ የሚቀርቡ ቻርጀሮች በዋጋ ደረጃ ርካሽ ቢሆኑም ጥራታቸውን ያልጠበቁ በመሆናቸው ቻርጅ በምናደርግበት ጊዜ ለሞባይሉ ባትሪ ያልተመጣጠነ የኤሌትሪክ ሀይል በመስጠት ባትሪውን ይጎዳዋል፡፡ ይህም የባትሪውን እድሜ ያሳጥረዋል፡፡ በጣም ፈጣን ቻርጀር መጠቀምም ባትሪን ያዳክማል።

2. ሞባይል ቻርጅ ላይ እያለ በፍፁም አለመጠቀም።

➩ሞባይል ስልኮች ቻርጅ በሚደረጉበት ጊዜ ስልክ መደወል/ጌም መጫወት/ ኢንተርኔት መጠቀም... የባትሪውን እድሜ ከማሳጠር ባለፈ ለእኛ ለተጠቃሚዎቹ አደጋ ሊያስከትል ይችላል፡፡ ከዚህም ባለፈ ሞባይሉ ራሱ ሊፈነዳ እንደሚችል ልብ ልንል ይገባል፡፡

3. ሞባይልን ሌሊት ሙሉ ቻርጅ አለማድረግ/ቻርጅ ላይ ሰክቶ አለማሳደር።

🔋ባትሪው ከምሽት ጀምሮ ሌሊት ሙሉ ቻርጂ ሲያደርግ 100 ፐርሰንት መሙላቱ የማይቀር ሲሆን ከሞላ በኋላ የኤሌክትሪክ ፓወሩ ባትሪውን መደብደቡ የማይቀር ነው፡፡ የሞላ ነገር ሁሉ መፍሰሱ እንደማይቀር ሁሉ ሞቶ የሚፈስ ነገር ደግሞ እቃው ላይ ጉዳት ያስከትላል፤ በተመሳሳይ ሁኔታ ተሰክቶ ያደረ ባትሪ ከአቅሙ በላይ ስራ ይበዛበታል፡፡

4. ሞባይል ስልክን አልፎ አልፎ ማጥፋት።

➩ሞባይል ስልክን አለማጥፋት ሌላው የባትሪን እድሜ ከሚቀንሱ ውስጥ አንዱ ሲሆን ሞባይል ስልኮች እንደማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ማሽን እረፍት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ቢቻል በምሽት ወደ መኝታ ስንሄድ አልፎ አልፎ ስልኮቻችንን ብናጠፋ ይመከራል፡፡ ብዙዎቻችን የሞባይል ስልካችን በስራ ላይ የሚመስለን ስንደውል/ሲደወልልን፣ አንዳንድ ነገሮችን በስልኮቻችን ስንጠቀም ብቻ ባትሪ የሚጠቀም ይመስለናል፤ ሆኖም ግን የባትሪው የመጠቀም መጠን ይለያያል እንጂ ሞባይሉ ሲከፈት በላዩ ላይ ያሉት ክፍት የተደረጉ ሰርቪሶች(ሰዓት፣ ብሉቱዝ፣ ዋይፋጥ፣ ጂፒኤስ፣ ዳታ ኮኔክሽን ወዘተ) ባትሪውን ይጠቀማሉ፡፡

5. ባትሪው 0% እስኪሆን ድረስ አለመጠበቅ።

➩የማባይል ባትሪዎች የያዙትን ፓወር ጨርሰው 0% እስኪሆን ድረስ እየጠበቁ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን እድሜ የሚያሳጥር ሲሆን ባትሪው ግማሽም ይሁን ሩብ ሲቀረው ቻርጅ ብናደርገው 0 እስኪሆን ድረስ ጠብቀን ከምናደርገው በተሻለ እድሜው እንዲጨምር ያደርጋል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭐️ YoniTech #FACTS - አስገራሚ🤔

- ተመራማሪዎች በተለይ ወታደሮችን ከሰዎች እይታ መሰወር የሚያስችላቸውን ፈጠራ መስራታቸው ተሰማ!!!

- ይህ ፈጠራ ወታደሮች በግዳጅ ወቅት በተለይ በጠላት ቀጠና አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የሚለብሱትና ከአካባቢው እይታ ጋር የመመሳሰል ብቃት ያለው ሰው ሰራሽ ቆዳ ነው ሰርተናል ያሉት!

- በደቡብ ኮሪያ የሚገኝ የተመራማሪዎች ቡድን ወታደሮችን በአካባቢያቸው ካለ ከማንኛውም ነገር መሰወር የሚያስችላቸውን ልዩ ፈጠራ በማበልጸግ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።

- ይህ ፈጠራም ወታደሮችን ከመደበኛ ካሜራም ብቻ ሳይሆን ከምሽት እይታም (Infrared-Based Night Vision) ጭምር መሰወር እንደሚችል ዘገባው አመልክቷል፡፡

- ፈጠራው ከእይታ ውጭ ከመሆን በተጨማሪ እንደ አካባቢው ሁኔታ የመሞቅና የመቀዝቀዝ ብቃት ያለው እንደሆነ ተገልጿል፡፡

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
የ Samsung Galaxy S10 ተከታታይ የተረጋጋ የ Android 11 ዝመና መቀበል ጀምሯል።

http://feedproxy.google.com/~r/androidcentral/~3/pLMWaizo3NQ/samsung-galaxy-s10-series-starts-receiving-stable-android-11-update-one-ui-30

አንድ የተጠቃሚ በይነገጽ 3.0 ቤታ ሞካሪዎች የተረጋጋውን ዝመና ለመቀበል ትንሽ ረዘም ላለ ጊዜ መጠበቅ ይኖርባቸዋል።

💥ማወቅ ያለብዎት💥

ሳምሰንግ ለጋላክሲ S10 ተከታታይ ስልኮቹ የተረጋጋ የ Android 11-based One UI 3.0 ዝመናን ለቋል ፡፡ ዝመናው በአሁኑ ጊዜ በስዊዘርላንድ ለ ጋላክሲ S10e እና ጋላክሲ S10 5G ተጠቃሚዎች ብቻ የተወሰነ ነው ፡፡ ዝመናው በመላው ዓለም በሰፊው ለመታየት ጥቂት ሳምንታት ሊወስድ ይችላል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
PC SHORTCUTS - Part 1....

🖥 ኮምፒውተር ላይ ልታውቋቸው የሚገቡ አቋራጭ የኪቦርድ መንገዶችን (Shortcuts)

Ctrl+C እና Ctrl+X

- Ctrl+C የመርጥነውን ጽሁፍ ወይንም ፎልደር ይሁን ፋይል ኮፒ ለማድረግ ይረዳናል። አይ ድግግሞሽ አልፈልግም ቆርጬ (Cut) ነው መውሰድ የምፈልገው ካልን ደሞ Ctrl+Xን መንካት ነው። ከት ካደረግንበት ቦታ ፋይሉን ወይም ጽሁፉን ያጠፋዋል።
ለአፕል ኮምፑተር ተጠቃሚዎች Ctrlን በcommand(cmd) በመተካት መጠቀም ይችላሉ።

Ctrl+V

ይህ አቋራጭ የሚጠቅመን ከላይ ኮፒ ወይም ከት ያደርግነውን በምፈልገው ቦታ ላይ ለማቀመጥ ነው። የንምፈልገው ቦታ ላይ ሄደን Ctrl+V ስንነካ ፋይሉን ያስቀምጥልናል።
ለአፕል ተጥቃሚዎች Cmd+Vን መጠቀም ይችላሉ

Ctrl+F

Ctrl+F በመካት የመፈለጊያ ሳጥን (Search) መክፈት እንችላለን። የህም የፈለግነዉን ጽሁፍ(text) እና ፋይል ለማግኘት ይረዳናል።
ለአፕል ተጠቃዎች Cmd+F በመንካት መጠቀም ይችላሉ።

Alt+Tab

Alt+Tab መጫን በተከፈቱ ፕሮግራሞች መሃል እንደፈለግን እንድቀያይር ያደርገናል። ለምሳሌ በብራውዘር ኢንተርኔት እየተጠቀምን ከነበር እና ወደ መፈትነው ወርድ ፋይል መሄድ ብንፈልግ Alt+Tab በመንካት መለወጥ እንችላለን።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+Tab ተጥቀሙ።

Ctrl+Backspace እና Ctrl+Left ወይም Right arrow

- Backspace የጽሁፍ ፋይል ላይ አንድ ፊደልን ወይም ምልክትን ለማጥፋት ይጠቅምናል። ነገር ግን Ctrl+Backspace ሁሉንም ነገር አንድ ሳያስቀር ያጠፋልናል።
Ctrlን ተጭነን የግራ(left) እና ቀኝ(Right) ቀስቶችን ስንነካ እንደ ከርሰር ተጥቅመን የምንፈሊገዉን ተከታታይ ፋይል ወይም ጽሁፍ በጅምላ እንድንመርጥ ይረዳናል።

Ctrl+S

- ዶክመንቶች ላይ እየሰራን የሰራበውን ቶሎ ሴቭ ማድረግ ቢያስፈልህልገን የምንጠቀመው Ctrl+S ነው። በተለይ እንደኛ አገር ላሉ የመብራት ችግር ላለባቨው አገሮች ዶችመታቭን ሴቭ ሳናደርግ እንዳይጠፋ ፍቱን መፍትሄ ነው።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+S ተጠቀሙ።

Ctrl+Home እና Ctrl+End

- Ctrl+Home ከርሳችንን ወደ ዶክመንታችም መጅውመሪያ ይመልሰዋል። በተቃራኒው Ctrl+End ደሞ ከርሰራችንን ወደ. ዶክመንታችን መጨረሻ ይወስዋል።

Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Yoni Crypto pinned « PC SHORTCUTS - Part 1.... 🖥 ኮምፒውተር ላይ ልታውቋቸው የሚገቡ አቋራጭ የኪቦርድ መንገዶችን (Shortcuts) Ctrl+C እና Ctrl+X - Ctrl+C የመርጥነውን ጽሁፍ ወይንም ፎልደር ይሁን ፋይል ኮፒ ለማድረግ ይረዳናል። አይ ድግግሞሽ አልፈልግም ቆርጬ (Cut) ነው መውሰድ የምፈልገው ካልን ደሞ Ctrl+Xን መንካት ነው። ከት ካደረግንበት ቦታ ፋይሉን ወይም…»