Yoni Crypto
117K subscribers
9.25K photos
421 videos
25 files
6.61K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
Channel created
📱 YONI TECH TIPS | mobile, apps, hacking, security, tech news, software, tricks

Welcome to YONI TECH TIPS — your source for daily updates on mobile, apps, hacking, security, software, tech news, and smart tricks. This channel delivers clear, concise content focused on mobile technology, security tips, app reviews, and software tools.

#mobile #apps #hacking #security #software #technews #mobiletips #android #gadgetnews #wifi #cybersecurity #apkhacks #malwarealerts #techupdates #smartphones
🔥52
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩5😍4💯1
Yoni Tech & Mobile
➠ሞባይሎች➠ላፕቶፖች➠ታብሌቶች እና የተለያዬ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

📣በቻናሉ ውስጥ በተጨማሪ

➢ሃኪንግ እና ሴክዩሪቲ
➢ገራሚ አፕሊኬሽኖች
➢ሶፍትዌር ትሪኮች
➢የዌብሳይት ጥቆማዎች
➢አዝናኝ ጌሞች
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ።

💥በቅርቡ አስገራሚ ስራዎችን ይዤ መጣለው #JOIN ብቻ ብላችሁ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ!


💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
https://t.me/YoniTechTips_Bot
#Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ

1. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።

⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall አድርጉት።

2.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።

Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ

Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit

Step 3: install location የሚለዉን default አድርጉት።

Step 4: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።

Step 5: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።

3.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።

⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍

4. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.

⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።

5.Reset app preferences

⚠️Settings Apps or Apps manager menu Reset App Preferences.

6. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።

7.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።

⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.

8. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።

💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🌐በአለማችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ Adobe የአዶቤን ሶፍትዌር የማይጠቀም ፕሮዲውሰር-Studio-ዲዛይነር-Tv Company-Radio Station የሚኖር አይመስለኝም!

🔥በብዙ ሰዎች የሚወደዱ የAdobe ሶፍትዌሮች:-

● Adobe Photoshop-ፎቶና ግራፊክስ መስሪያና ማቀናበሪያ
● Adobe Premiere Pro-ቪዲዮ ማቀናበሪያ
● Adobe After effect-Motional ግራፊክስ መስሪያ
● Adobe Lightroom-የፎቶ ከለር ማቀናበሪያ
● Adobe illustrator-ዲጂታል ስዕልና ሎጎ መስሪያ
● Adobe xD-interface ዲዛይን ማድረጊያ
● Adobe InDesign-Logo, Banner, Mesh መስሪያ
● Adobe Premiere Rush-all In one ቪዲዮ ማቀናበሪያ
● Adobe Dimension-2D እና 3D ነገሮች Design ማድረጊያ
● Adobe Character Animator-2D Animation መስሪያ
● Adobe Bridge-file organize ማድረጊያ
● Adobe Dreamweaver-ዌብሳይት መስሪያ
● Adobe Acrobat-Pdf መፍጠሪያና ማቀናበሪያ
● Adobe Animate-Vector ግራፊክስ እና Animation መስሪያ
● Adobe Audition-ድምፅ ማቀናበሪያ
● Adobe Stock-Png image መገኛ

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🕹ሁሌ Chat ማረግ ሊደብሮት ይችላል ዛሬ ለናንተ ምርጥ የGame 🎮 Bot ላካፍላቹ።

1. @gamee (34 gameዎች)
2. @gamebot (3 gameዎች)
3. @ludeiBot (4 gameዎች)
4. @GamesHDBot (2 gameዎች)
5. @awesomebot (3 gameዎች)
6. @brugamebot (6 gameዎች)
7. @DontDieBot (1 gameዎች)
8. @MicroGamesbot (1 game)
9. @LazyGamesBot (1 game)
10. @keepieuppie_bot (1 game)
11. @lonagamebot (1 game)
12. @foxgamebot (1 game)
13. @LHGamesBot (1 game)
14. @dotspuzzle_bot (1 game)
15. @Sean_Bot (1 game)
16. @GameLotus_bot (2 gameዎች)
17. @WiMi5Bot (2 gameዎች)
18. @ForaGamesBot (1 games)
19. @GameMatrisBot (3 game)

👨‍💻ፈታ በሉልኝ ይመቻቹ!

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
1
SYSTEM UPDATE

📱የሞባይላችንን Operating System Update በማድረግ የተለያዮ አዳዲስ ነገሮችን ማግኘት እንችላለን ከነዚህም ውስጥ:-

1.በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣልናል

2. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች ያስተካክለዋል

3. ስልካችን በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ መንገድ ለውጥን ያመጣልናል

4.የስልካችን ፍጥነት፣ስራ አፈፃፀም በፊት ከነበረው ይጨምራል

5.አዳዲስ መተግበሪያዎች/አፖችን ያመጣልናል

ማስጠንቀቂያ
ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች

➤ ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል...

➤ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል...
በተጨማሪም ሞባይሉን አፕዴት ጥሩ ፍጥነት ያለው WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው።

📱ሞባይሎን Update ለማድረግ:-

1. ከ WiFi internet ማገናኘት
2. Settings የሚለውን መክፈት
3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
4. Check for Updates መንካት
5. Update

⬇️ ዳውንሎድ አድርጎ ሲጨርስ Restart/Install የሚለውን መንካት ከዛ እራሱ Install ያረገዋል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
ቤቲካ ላይ ይወራረዱ! ያሸንፉ!
እጅግ ብዙ የማሸነፊያ አማራጮች ከአሪፍ የጨዋታ ኦዶች ጋር!
አሁኑኑ  ይወራረዱ! 
የኢትዮጵያ የዩኒቨርስቲዎች ድረገፆች ( website )
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ www.aau.edu.et
መቀሌ ዩኒቨርስቲ www.mu.edu.et
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ www.astu.edu.et
አክሱም ዩኒቨርስቲ www.axu.edu.et
አምቦ ዩኒቨርስቲ www.ambou.edu.et
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ www.amu.edu.et
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ www.bdu.edu.et
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ www.dbu.edu.et
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ www.dmu.edu.et
ዲላ ዩኒቨርሰቲ www.du.edu.et
ጎንደር ዩኒቨርስቲ www.gu.edu.et
ጂማ ዩኒቨርስቲ www.ju.edu.et
ሃረማያ ዩኒቨርስቲ www.haramaya.edu.et
ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ www.hu.edu.et
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ www.wsu.edu.et
ወለጋ ዩኒቨርስቲ www.wu.edu.et
ድሬ ዳዋ ዩኒቨርስቲ www.ddu.edu.et
ወሎ ዩኒቨርስቲ www.wou.edu.et
ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ www.jgu.edu.et
መዲ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ www.mwu.edu.et
ሚዛን ቲፒ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ www.su.edu.et
ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ www.kuc.edu.et
አአ ሾል. & ቴክ ዩኒቨርሲቲ www.aastu.edu.et
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ www.adu.edu.et
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ www.asu.edu.et
ቡሌ ሁራ ዩኒቨርስቲ www.bhu.edu.et
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ www.dbtu.edu.et
መቱ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ www.wcu.edu.et
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ www.wku.edu.et
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ www.wdu.edu.et
አርሲ ዩኒቨርሲቲ www.aru.edu.et
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ www.gmu.edu.et
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ www.obu.edu.et

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1
🙏ጤና ይስጥልኝ ወድ የቻናላችን ተከታታዬች ዛሬ 5 ጠቃሚ ሶፍትዌሮች ይዘን መተናል...

🥴 ድንገት Delete ያረግናቸውን ፋይሎች....
ለምሳሌ :-
- ፍይል
- ዶክመንትን
- ፎቶዎችን
- ቪዲዮዎችን
- ሌሎችም በድጋሜ ለመመለስ የሚጠቅሙ TOP 5 ሶፍትዌሮች - ለዊንዶውስ -ለማክ እና - ሊኒክስ ተጠቃሚዎች:-

1- Disk Drill
- Platform - Windows & Mac

2- EaseUS Data Recovery Wizard
- Platform - Windows & Mac
#Support የሚያደርጋቸው Device
PC,laptop, Hard Drive, Pen drive, Digital Camera, Video Player,SDcard....

3- Wondershare Recoverit
- Platform - Windows & Mac

4- Stellar Data Recovery
- Platform - Windows & Mac

5- Advanced Disk Recovery
- Platform - Windows & mac

++++ተጨማሪ☺️
6. R-Studio Data Recovery Software
- Platform - Windows, Mac, Linux
⚠️ ከላይ የለቀቅናቸው ሁሉም (FREE) ሶፍትዌር አይደሉም (Pad Version) ገዝታቹህ ወይንም ከ Torrent ማግኘት ይችላሉ።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፌስቡክ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው።

- ፌስቡክ ማሻሻያ አደርጋለሁ ያለው በሚሰጠው አገልግሎት ላይ “ህጻናትን የሚጎዱ የተለያዩ መድረኮችን ያመቻቻል” በሚል ሰሞኑንን የቀረበበትን ውግዘትና ተጠያቂነት ተከትሎ ነው።

- መሠረቱን አሜሪካ ካሊፎኒያ ሚንሎ ፓርክ ያደረገው የፌስቡክ ኩባንያ እንደ ኢንስታግራም ባሉት የምስልና ፎቶዎች መቀባበያ መድረኮቹ፣ ህጻናት በተከታታይ ከሚመለከቷቸው ምስሎች ፋታ እንዲወስዱና እንዲገቱ የሚያደርጉ የተለያዩ ቅንብሮችን መጠቀም እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡

- በተለይ ህጻናት መመልከት የማይገባቸውን ምስል ደጋግመው እንዳይመለከቱ የሚያግዳቸው መሆኑንም ገልጿል፡፡

- ታዳጊዎቹ ወጣቶች ኢንተርኔት ላይ ምን እንደሚያደርጉ ምን እንደሚመለከቱ ማወቅ ለሚፈልጉ ወላጆችና ሞግዚቶቻቸውም በቤተሰቦቻቸው ምርጫ የተለያዩ የመቆጣጠሪያ ስልቶችን እንደሚያበጅ ፌስቡክ አስታውቋል፡፡

- ይሁን እንጂ ይህ እቅዱ የመጣው “ኢንስትግራም ፎር ኪድስ” በሚል ልጆች ላይ ያነጣጠረ ልዩ ፕሮጀክቱን ባላፈው ወር መገባደጃ ላይ ለጊዜው ያቆመው መሆኑን ካስታወቀ በኋላ ነው፡፡

- በዚህ የተነሳ ተችዎች ፌስቡክ አደረገዋለሁ ያላቸውን ስለማድረጉ ጥርጥሬ ያላቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ምክንያቱም ተችዎቹ እንደሚሉት ስለ እቅዱ “በዝርዝር ያስቀመጠው ምንም ነገር የለም፡፡”

- ፌስቡክ ግን ባለፉት ጥቂት ዓመታት ለአገልግሎት መድረኩ ደህንነት መጠበቂያ 13 ቢሊዮን ዶላር ያወጣ ሲሆን ይህንኑ ተግባራዊ ለማድረግም 40 ሺ ሠራተኞች የተሰማሩበት መሆኑን ማስታወቁን ቪኦኤ በድረገፁ አስነብቧል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Yoni Crypto pinned a photo
🖥 ከኮምፒተራችን ላይ የምናጠፋቸው ፋይሎች ወዴት ነው የሚሄዱት?

- ኮምፒተራችን ምንም ነገር አያጠፋም። ያጠፋነው የሚመስለን ፋይል ሁሉ እዛው #ሀርድ_ዲስካችን ላይ ነው ሚቀመጠው !

- ፋይል አጠፋን የምንለው የፋይላችን መኖር ሲነግረን የነበረን (Pointer የሚባል ዳታ) ጠቋሚው (Pointer), እንዲጠፋ የፈለግነውን ፋይል መጠቆሙን እንዲያቆምና ወደ ሌላ አዲስ አድራሻ እንዲጠቁም ስለምናደረገው ነው!

- የጠፋብንን ፋይል መመለስ የሚቻለውም ፋይሉ ተቀምጦበት የነበረው ቦታ ላይ ኮምፒተሩ መልሶ ሌላ ፋይል እስካላስቀመጠበት ሲሆን፣ ምስጢር ነክ የሆኑ ፋይሎችን የያዙ ኮምፒተሮች ፎርማት ከማረግ ሰባብሮ ከጥቅም ውጪ ማድረግ የሚመከረውም በዚህ ምክንያት ነው።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Yoni Crypto pinned «🖥 ከኮምፒተራችን ላይ የምናጠፋቸው ፋይሎች ወዴት ነው የሚሄዱት? - ኮምፒተራችን ምንም ነገር አያጠፋም። ያጠፋነው የሚመስለን ፋይል ሁሉ እዛው #ሀርድ_ዲስካችን ላይ ነው ሚቀመጠው ! - ፋይል አጠፋን የምንለው የፋይላችን መኖር ሲነግረን የነበረን (Pointer የሚባል ዳታ) ጠቋሚው (Pointer), እንዲጠፋ የፈለግነውን ፋይል መጠቆሙን እንዲያቆምና ወደ ሌላ አዲስ አድራሻ እንዲጠቁም ስለምናደረገው ነው!…»
ራሺያዊ የ Telegram መስራች እና ባለቤት ማን ይባላል???
Anonymous Quiz
59%
Pavel Durov
22%
Jeason Durov
12%
Justin Durov
7%
Jhon Durov
Yoni Crypto
ራሺያዊ የ Telegram መስራች እና ባለቤት ማን ይባላል???
⭐️ YoniTech #FACTS

- ይህ የምታዩት ወጣት ተንታኝ ወይም ጋዜጠኛ እንዳይመስላቹ!
🚩 ራሺያዊ የ Telegram መስራች እና ባለቤት Pavel durov ይባላል።
ይህን በስፋት የምንጠቀምበትን Telegram የፈጠረው በምስሉ ላይ የምታዮት ይህ ወጣት ነው።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥