Yoni Crypto
55.3K subscribers
11.7K photos
489 videos
26 files
9.32K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
#Breaking_News !

- CEO of Tesla and SpaceX Elon Musk has become the world's richest person, according to the new ranking list published by Forbes.

#ሰበር_ዜና ❗️

የቴስላ እና የስፔስ X ዋና ስራ ሀላፊ Elon Musk ፎርብስ ባሳተመው አዲሱ የአለማችን ህብታሞች ዝርዝር ውስጥ ቁጥር 1 ደረጃን ያዘ ።

የደረጃ ሰንጠረዡን ለማየት
https://www.forbes.com/billionaires/
❤24💯11😁7🤩6🔥5
😁 ሜዳችን ላይ በሳቅ ይቦርቁ! 😁
👍13🔥6🤩6💯4👏3❤2🤬1
Yoni Crypto pinned «🖥 ኮምፒውተራችን የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን በቀላሉ እንዴት ማወቅ እንችላለን! (በጥቂቱ) 1. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ:- ~ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡ 2. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/:- ~ በሲስተም ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን…»
🖥 ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?
📍ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ?

➩ መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez Status Phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ Power Ge'ez Status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ

📍ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho

📍ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo

📍ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho

📍መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo

📍ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so

📍ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro

📍ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So

📍ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so

📍ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo

📍በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo

📍ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To

📍 ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co

📍ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No

📍ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no

📍ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko

ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho

📍ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO

📍አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe

📍ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo

📍ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo

📍ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo

📍ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo

📍ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo

📍ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po

📍ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go

📍ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do

📍ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to

📍ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co

📍ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to

ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to

📍ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo

📍ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo

ቋ➭Capslock+qwa
ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa
ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa
ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa
ሯ➭Capslock +rwa
ዷ➭Capslock+dwa
ቯ➭Capslock+vwa
ኋ➭Capslock+hwa
ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa
ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa
ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa
ጧ➭Capslock+twa

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot
❤13🔥10👍9🤔8😍6👏5😱3🤬3🤩2🤮1💔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩11👍10😁9❤5💯5🔥4😍3💔1
Yoni Crypto pinned «🖥 ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ? 📍ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ? ➩ መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez Status Phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ Power Ge'ez Status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን…»
📍 የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት በዘላቂነት ማጥፋት እንችላለን?
(በውስጥ መስመር ከብዙዎቻቹ ለተጠየቀ ጥያቄ)

➩. Go to https://my.telegram.org/auth?to=deactivate.

➩. Type your phone number

➩. Next -

➩. Type the confirmation code

➩. Sign In ✔️

➩. Tap Deactivate account

➩. Tap Done✔️

➩. Tap Yes, delete my account .😭

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot
❤17👏11👍10🤔7🔥4💯4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤14😍14🤮8🤩6💯6👏4😁3👍2🔥1
🏴 ሌላ ሰው የፌስቡክ አካውንታችሁን ሲጠቀም እንዴት ፌስቡክ በሞባይል ስልካችሁ ሚሴጅ (SMS) እንዲልክልን ማድረግ እንደምትችሉ አንይ:-

✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መንገዶች ተጠቅማቹ ደህንነታቹን መጠበቅ ትችላላቹ:-

1. ውደ ፌስቡክ አካውንቶ ይግቡ...

2. የ ፌስቡክ “Settings”⚙ ዉሰጥ ይግቡ....

3. ከዛም “Settings” ውሰጥ በ ግራ በኩል ከሚመጡት ምርጫዎች “Security & Login” የሚለውን ይምረጡ...

4. ቀጥሎ ከሚመጡት ምርጫዎች “Get Alerts About Unrecognize logins”🔔 የሚለውን ውስጥ እንገባለን...

5. “Text messages” ከሚለው ስር
“Edit" የሚለውን ክሊክ እናረጋለን...

6. በመቀጠል “Get Text Message Alerts At” የሚለው ጋር እንነካለን በመቀጠል ከታች Save ብለን እንወጣለን ማለት ነው።

🚩ቀደም ብለው ለ ፌስቡክ የሞባይል ቁጥሮን ያልሰጡ ከሆነ ግን “Connect Your Phone Number” የሚለውን ላይ በመግባት የሞባይል ቁጥሮን ያስገቡ ከዛም በሞባይሎ የሚላከውን ቁጥር በሚመጣው ሳጥን ውስጥ ያስገቡ (Verify) ያድርጉ ከዛም “Save Changes” የሚለውን ክሊክ ያድርጉና ይውጡ አለቀ፡፡
👌 ከአሁን በኋላ አካውንቶ በአዲስ "Browser" በተከፈተ ቁጥር ሚሴጅ ይላክሎታል።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
🤬10😍9🔥7👏7🤩5❤3👍3🤔2🤮2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💯14🤩12❤3🔥3👍2😁2👏1
👉 ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለው በተቻላቹ ፍጥነት ለመስራት ሞክሩ !👇
👍11🤩11👏9😍5🔥1😁1💯1
Yoni Crypto
👉 ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለው በተቻላቹ ፍጥነት ለመስራት ሞክሩ !👇
🔰 በ1 ሰው 5ብር የሚከፍላቹ አሪፍ አፕ ነው....
አፑን ለማውረድ:

👉 https://dev-app.ringapp.me?r=861762044

- Invite code: 131299873

Invite Code ግዴታ ነው አስገቡ።
💯16🤩14😁8😍5👏4
Yoni Crypto pinned «👉 ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለው በተቻላቹ ፍጥነት ለመስራት ሞክሩ !👇»
base.apk
12.3 MB
🔰 አፑ ይህው:- አፍጥኑት ትላንት 15 ብር ነበር አሁን ወደ 5 አውርደውታል ተጠቀሙበት...

👉 የአፑ ሊንከ:- https://dev-app.ringapp.me?r=861762044


- Invite code: 131299873
👍11🤩11🔥8💯8👏7😁5👎4😍4👀1
Yoni Crypto
base.apk
✋ SignUp ምታረጉበት ሲም ስልካቹ ውስጥ መኖር አለበት ምክንያቱም እራሱ ነው Automatic Sms Confrim ሚያረገው...
👍10🤩9😍8❤4👏4😁4💯1
Yoni Crypto
base.apk
🔰 በ1 ሰው 5ብር የሚከፍላቹ አሪፍ አፕ ነው....
አፑን ለማውረድ:

👉 https://dev-app.ringapp.me?r=861762044

- Invite code: 131299873

Invite Code ግዴታ ነው አስገቡ።
💯8👍7🔥6👏6🤮6❤5😍5😁4🤩2🤔1💔1
Yoni Crypto pinned «10,000terk ወደ 530$ አሁኑኑ ተቀበሉ !! https://youtube.com/watch?v=MKo5nCG_kP0&feature=share»
ውድ ደንበኞቻችን
ለፈጣን እና ምቹ ውርርድ የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ማቅረባቸንን ስንገልፅ በደስታ ነው!አፕሊኬሽኑን በስልክዎ ላይ ለመጫን በድረገጻችን የፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን የአንድሮይድ ምስል በመንካት ማውረድ ይችላሉ። በተጨማሪም ከዚህ መልእክት ስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም አፕሊኬሽኑን ማግኘት ይችላሉ!!
🤩17❤10💯9🔥5👏5😍5😁2
📲 አዲስ Smart ስልክ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ የሚገቡን 10 ወሳኝ ነገሮች!

~ መግዛት ያሰቡት Smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል። ማንኛውም Smart ሞባይል ሲገዙ መመዘኛዎችን ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል.... ➩ ለምሳሌ:-

1~ ፕሮሰሰር(Processor)
▣ ብዙ ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ፣ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcom Snapdragon(652/820/821/888) /ቢሆን ይመረጣል።
- ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው።

2 ~ ካሜራ
▣ ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 16MP (Megapixels) #በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
- ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 13MP በቂ ነው።

3 ~ ባትሪ
▣ ብዙ ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ፣ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 4000mAh በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። - ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000mAh/3500mAh በቂ ነው።

4 ~ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS)
▣ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች
አሉ።
- ለምሳሌ:- ኪትካት፣ሎሊፓፕ፣ማርሽሜሎ፣...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።

5 ~ ስቶሬጅ
▣ ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/32GB/64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ (microSD card) የሚቀበል መሆን አለበት።
- ለመካከለኛ ተጠቃሚ 32GB Storage በቂ ነው።

6 ~ RAM
▣ ከተቻለ ከ3/4GB Ram በላይ ቢሆን ጥሩ ነው የተለያዩ ነገሮችን በፍጥነት እንድንሰራ ይረዳናል ይህም ስልካችን ፈታ ብሎ ስራውን እንዲያከናውን ይረዳዋል።
- ለመካከለኛ ተጠቃሚ 2GB Ram በቂ ነው

7 ~ Headphone Jack
▣ HeadPhone 3.5mm audio jack ቢሆን ይመረጣል።

8 ~ USB File transfer USB 2.0
▣ በአሁኑ ጊዜ ያለ ስለሆነ ይህ ፖርት ያለው ቢሆን ይነረጣል , USB 3.0 ቢሆን ጥሩ ነው።

9 ~ Physical Size
▣ በኢንች ለናንተ የሚመቸውን መምረጥ አለባችሁ።
- አሪፍ የሚባለው Size ለምሳሌ:- 6.2inch/6.4inch/6.5inch አሪፍ የሚባል ነው።

10 የሚቀበለው የሲም ካርድ አይነት መለየት።
▣ ለምሳሌ:- Dual SIM (Nano-SIM, dual stand-by)

📍 ለምሳሌ ከታች ያለውን Specification ተመልከቱ።

Technology : GSM / CDMA / HSPA / CDMA2000 / LTE / 5G EXPAND ▼
Dimensions: 75.8 x 164 x 8.9 mm
Weight : 205 g
SoC: MediaTek Helio P35 (MT6765)
CPU : 4x 2.3 GHz ARM Cortex-A53, 4x 1.8 GHz ARM Cortex-A53, Cores : 8
GPU : PowerVR GE8320, 680 MHz
RAM : 3 GB, 4 GB, 6 GB
Storage : 32 GB, 64 GB, 128 GB
Camera : 13MP, 16MP, 48MP, 64MP...
Selfie : 8MP, 13MP, 20MP, 32MP...
Memory cards : microSD, microSDHC, microSDXC
Display : 6.5 in, TFT, 720 x 1560 pixels, 24 bit
Battery : 5000 mAh, Li-Ion
OS: Android 10
SIMcard : Dual SIM (Nano-SIM, dual stand-by)
Wi-Fi : a, b, g, n, n 5GHz, ac, Dual band, Wi-Fi Hotspot, Wi-Fi Direct
USB: 2.0, Micro USB
Bluetooth: 5.0/5.1

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
❤12😁12🔥7😍7👏3👍2💯2