Yoni Crypto
55.4K subscribers
11.7K photos
489 videos
26 files
9.33K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💯6
📱 የሞባይል ሃርድዌር ክፍል (Part 1)

➢ ሃርድዌር ማለት ምን ማለት ነዉ ?

#ሃርድዌር ፦ ማለት በዓይናችን ማያት የምንችለው በእጃችን መዳሰስ መንካት የምንችለው የሞባይል ክፍል ነዉ።
👉 በእጃችን መዳሰስ የምንችለው የሞባይል ክፍሎች እነማን ናቸዉ አንድ በአንድ የተወሰኑትን እንይ....

1/ ቻርጀር ኮኔክተር ፦ ማለት ስልካችንን ከመብራት ጋር የሚያገናኝ ስልካችን ቻርጅ እንዲያደርግ የሚያደርግ የሞባይል ሃርድዌር ክፍል ነዉ
ቻርጅ ኮኔክተሩ ከተበላሸ ስልካችን ቻርጅ አያደርግም በተጨማሪ ስልካችን ቻርጅር እየመርጠ ያስቸግርናል......

2/ ባቲር ኮኔክተር ፦ ማለት ባቲሪያችን ከሞባይሉ ተገጣጥሞ እንዲይዝ የሚያደርግ ጥርስ ነዉ ይህ ማለት አንዳንዴ በአንደንድ ስልኮች ጥርሶቹ አራት ይሆናል አብዛኞቹ ስልኮች ግን ባለ ሦስት ጥርስ ነዉ በአጭሩ ሞባይላችን ያለባትሪ ኮኔክተር አይሰራም....

3/ ጆሮ ማይክ ፦ ማለት ደግሞ በስልካችን ሰዉ ሲደዉልልን እኛ አንስተን ስናዉራ የደዋዩን ድምፅ ለእኛ የምያሰማን ጆሮ ማይክ ነዉ።

4/ ካሜራ ኮኔክተር ፦ ማለት ድግሞ በስልካችን ፎቶ ለማንሳት የምጠቅም በስልካችን የተገጠመ ፎቶ ማንሻ ወይም ቪድዮ መቅርጫ ኮኔክተር ነዉ።

5/ ሲም ኮኔክተር ፦ ማለት ደግሞ ስልካችንን ከሲም ካርድ ጋር የሚያገናኝ የሞባይል ክፍል ነዉ ሲም ኮኔክተር ከተበላሸ ወይም ከተሰበር ሲም ካርድ አይሰራም .....

6/ ሚሞር ኮኔክተር ፦ ማለት ሚሞረወን ከስልካችን ጋር የሚያገናኝ የሞባይል ክፍል ነዉ ሚሞር ኮኔክተር ከተበላሸ ስልካችን ሚሞር አይሰራም.....

7/ ኔቶርክ ኮኔክተር ፦ ማለት ስልካችን ኔቶርክ እንዲሰራ የሚያደርግ ክፍል ነዉ አንዳንዴ ኔቶርክ ኮኔክተር በላይም ከሰፈለገም ከውስጥም የሚገጠምበት አጋጣሚ አለ...

8/ ኤርፎን ኮኔክተር ፦ ማለት ድግሞ ስልካችን ድምፁን ከርንገር ወጪ የሚያደርግ ክፍል ነዉ ኤርፎን ኮኔክተር ከተሰበር ስልካችን ኤርፎን አይሰራም ....

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🤩6😍4🔥1
⚡️Qwickbet is a new international sports betting company, giving new betting options to the Ethiopian market.

💵 The Qwickest way to win 💵

አሁኑኑ

QwickBet ላይ በመመዝገብ የ10 ብር ቦነስ ያግኙ!
🔥4😁4
✴️ሰለ ሳተላይት ስልኮች ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች።

📍የሳተላይት ስልኮች ምንም ኔትወርክ በሌለባቸው አከባቢዎች እንዲውም መሰረት ልማት ያልተሟላባቸው አከባቢዎች ላይ ስልክ መደወል የሚችሉ ስልኮች ናቸው።

📍የሳተላይት ስልኮች ከ500 ዶላር ጀምሮ ይሸጣሉ በአለም አቀፍ ደረጃ የሳተላይት ስልኮችን የሚያመርቱ እና ወደ ጠፈር ባስወነጨፏቸው ሳተላያት አማካኝነት የደውል አገልግሎት የሚሰጡ ከሶስት በላይ ድርጅቶች ይገኛሉ የሳተላይት ስልኮች በአሁኑ ዘመን የተለያዩ ሰዎች የሚጠቀሟቸው ሲሆን መንግስታቶች እነዚህን ስልኮች በአይን ቁራኝ ይመለከቷቸዋል በዚህም ምክንያት እነዚህን ስልኮች መጠቀመ ከፈለግን በምንኖርበት አገር ውስጥ ላሉ የመንግስት ባለስልጣናት ማሳወቅ ግድ ይለናል።

📍የሳተላይት ስልኮች ቀጥታ ከሳተላይት ጋር የተገናኙ ሲሆን ኔትወረክ ወጣብኝ ምናምን ብሎ መጨናነቅ የለም ነገረ ግን ይሄንን አገልግሎት የሚያቀርቡት ድርጅቶች በየወሩ የሚያስከፍሉት ገንዘብ የተጋነን እንደሆነ ይነገራል ምን አልባት አንድ ደቂቃ በሳተላይት ስልክ ብታወሩ ብዙ ዶላሮችን ሊያስከፍሏቹ ይችላሉ።

📍አዘውትረው የሳተላይት ስልኮችን የሚጠቀሙት ቱሪስቶች,የመንግስት ባለስልጣናቶች , አለምአቀፍ ድርጅቶች ,ትላልቅ ሚዲያዎች ወዘተ ናቸው::

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👍8
Yoni Tech & Mobile:
🚩 ቢዝነስ ዴይሊ ፥ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሚጀምረው የሞባይል ስልክ አገልግሎት የስልክ ቁጥሮች መለያ ቁጥር 07 እንደሚሆን ማስታወቁን ዘግቧል።

ሳፋሪኮም በኬንያ ለሚሰጠው የሞባይል አገልግሎት የሚጠቀመው መለያ ቁጥር 07 ሲሆን አሁን ኢትዮ ቴሌኮም ከሚጠቀምበት መለያ ቁጥር 09 ቀጥሎ በሀገሪቱ ሁለተኛው ይሆናል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን እየቀጠረ ሲሆን ጥር ወር ላይ ብቻ 100 ሠራተኞችን እንደሚቀጥር አሳውቋል።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🔥4🤮1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👏4🤔2🔥1
📌ኢትዩ ቴሌኮም ያልተገደበ ፕሪምየም ጥቅል አገልግሎት ለምትጠቀሙ #ጥሩ_ቅናሽ አድርጓል።
❤4👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥11😍1
📲 Apple አሁን ካለበት 15.2 ኑ Version ጀምሮ በስልኩ የሚላኩ እንዲሁም የሚቀመጡ #የራቁት_ፎቶዎችን መለየት የሚያስችል Feature ይዞ መቷል።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👍14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😍4😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩5😁2👏1
📍ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች እንዴት ነው የሚገቡት?

👉 በዚህ የቴክኖሎጅ ዘመን ኮምፒውተራችን አልያም ስማርት ስልኮቻችን ሁነኛ የመረጃ ማግኛ እና መዝናኛ ከሆኑ ሰነባብተዋል።

👉 ይሁን እንጂ የሰዎችን መረጃ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ለመጠቀም ብሎም መረጃ እና ንብረትን ወደ ግል ለማዞር የሚሞክሩ ሰዎች ስጋት ከሆኑም ቆይተዋል።

👉 ቫይረሶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወደ ኮምፒውተራችን ሲገቡ ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል ከጥቅም ውጭ ሊያደርገው ይችላል፤
የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎቻችንም ለሌሎች አሳልፈው የመስጠት እድልም አላቸው።

👉 እናም በተቻለ መጠን ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተራችን ገብተው ጉዳት እንዳያደርሱብን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።

🔰 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦችም የኮምፒውተር ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች የሚገቡበትን መንገድ ያስገነዝባሉ።

👉 የማንቂያ መልዕክቶችን (ኖቲፊኬሽን) ሳናነብ መቀበል
ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን ከሚገባባቸው መንገዶች ዋነኛው የማንቂያ መልዕክቶችን ሳንረዳ መክፈት ነው።

- ለምሳሌ፦

1. በኢንተርኔት መረጃዎችን ስናፈላልግ a unique plugin is necessary is required የሚል ማስታወቂያ ሲመጣ ምንም አይነት የደህንነት ስጋት ይኑረው አይኑረው ሳናውቅ እንዲከፍትልት የሚያዘንን ቅደም ተከተል መከተል፤

2. በነፃ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ከጫንን በኋላ በተደጋጋሚ እንድንጭናቸው የምንጠየቀውንና እያንዳንዱን የኢንተርኔት እንቅስቃሴያችንን ለመረጃ በርባሪዎች አሳልፈው የሚሰጡ ፕሮግራሞችን ማውረድ የተበከለ ሶፍትዌር መጫን
ከኢንተርኔት የምናወርዳቸው ነገሮች ከታማኝ ምንጮች የተገኙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርብናል።

👉 ካወረድን በኋላ ወደ ኮምፒውተራቸን ስንጭን (install ስናደርግም አንቲቫይረስ ሶስትዌር ሊኖረን ይገባል።

👉 ላኪያቸው የማይታወቁ የኢሜል መልዕክቶችን መክፈት
ማንኛውንም ላኪያቸውን የማናውቃቸውን የኢሜል መልዕክቶች ከመክፈታችን በፊት በኦንላይን አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ስካን ማድረግ ይኖርብናል።

👉 በኢሜል መልዕክቶች አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች ስለሚላኩ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።

👉 የተበከሉ ውጫዊ ስቶሬጅ መሳሪያዎች (ሚሞሪ፣ ፍላሽ ዲስክ፣ ሀርድ ዲስክ ወዘተ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካትም ሌላኛው ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን የሚገባበት መንገድ ነው።

👉 የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን በየጊዜው አለማሳደግ አፕዴት አለማድረግ ችግር ላይ እንደሚጥል ይታመናል።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
❤7😱4🤩1
- Simple way.....
🤩10💯7👍6🔥4😁4😍4❤3👏2😱1
#EthioTechs_News📄

📌ቲክቶክ በጎብኚዎች ብዛት መሪነቱን ከጎግል ተረከበ።

እየተገባደደ በሚገኘው 2021 ክላውድ ፍሌር ባደረገው ዳሰሳ ጎግል በተመልካች ብዛት በቲክቶክ ተበልጧል። በዚህም ከአምስት ዓመት በፊት በቻይና የተመሰረተው ቲክቶክ የዓለማችን ብዙ የሚጎበኝ ገጽ ሆኗል።

ቲክቶክ አሁን ላይ 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች አሉት። በ2020 ቲክቶክ በጎብኚዎች ብዛት 7ኛ ደረጃ ላይ የነበረ ሲሆን በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት ስድስት ደረጃዎችን አሻሽሎ ነው ቀዳሚነቱን የተረከበው።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👍3👏3😍2🤮1
የቤቲካን ኮከብ ይምረጡ!
ያለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ቡና ኮከብ ተጨዋች ማን ነው?ድምፅዎን ይስጡ!በእጩነት የቀረቡት ተጨዋቾች
1️⃣. አማኑኤል ዮሐንስ
2️⃣. ዊሊያም ሰለሞን
3️⃣. አቡበከር ናስር
4️⃣. ሮቤል ተክለሚካኤልድምፅዎን

በቴሌግራም ገፃችን ላይ ይስጡ
💯11❤8
Yoni Crypto pinned a photo
👉 ሲም ካርድ ምንድን ነው?

- ሲም ማለት የተመዝጋቢ ማንነት ሞዱል SIM Stands for Subscriber Identity Module ከማንኛውም የሞባይል ስልክ በጣም አስፈላጊ አካል ነው፡፡
- በአንዳንድ አገሮች ICC (Integrated Circuit Card ) and UICC ( Universal Integrated Circuit Card ) በመባልም ይታወቃል፡፡ በቀላል አነጋገር ሲም ካርድ በመሠረቱ SIM Card is a or ማይክሮ መቆጣጠሪያን መሠረት ያደረገ የመዳረሻ ሞዱል (microcontroller-Based Access Module) ወይም የተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚ መረጃን የሚያከማች (A Small Portable Memory Chip) የ 16 አኃዝ ወይም የ 17 አኃዝ ኮድ ያለው ሲሆን ግን እንደየሀገሩ ይለያያል... የኔትወርክ አጓጓዥ መረጃን እና የሚያከማች አነስተኛ ተንቀሳቃሽ የማስታወሻ ቺፕ ነው፡፡ ልዩ የተጠቃሚ መታወቂያ/የሞባይል ስልክ ቁጥር ነው።

- የሲም ካርድ ሲም ካርዶች በ 3 መሠረታዊ መጠኖች ይገኛሉ መደበኛ ማይክሮ እና ናኖ ከነዚህ ሶስት መጠኖች ውስጥ መደበኛ መጠኑ የመጀመሪያው ነው፡፡
- ማይክሮ እና ናኖ ሲም ካርዶች ከመደበኛው ሲም ካርድ ዙሪያ ያለውን ተጨማሪ ፕላስቲክን በመቁረጥ አነስተኛ እንዲሆኑ ተደርገዋል፡፡ ለተሻለ ግንዛቤ የሚከተለውን ምስል ይመልከቱ ፡፡

📍የሲም ካርድ ዓይነቶች ሲም ካርዶች በዋናነት 2 አይነቶች ናቸው - GSM (ጂ.ኤስ.ኤም) እና
CDMA (ሲዲኤምኤም) ናቸው።

👉 GSM ማለት (Global System for Mobiles) SIM ለሞባይል ዓለም አቀፍ ስርዓት ማለት ነው፡፡ በማንኛውም የሞባይል ስልክ ውስጥ ሊገባና ሊወጣ ይችላል፡፡
👉 CDMA ማለት ሲተነተን Code Division Multiple Access ማለት ነው፡፡ አንዴ ከመጀመሪያው ስልክ ውስጥ ሊወገድ ወይም ሊወጣ አይችልም።

👉 eSIM ካርድ በአሁኑ ጊዜ eSIM Card ተብሎ የሚጠራ አዲስ የሞባይል ስልክ ግንኙነት ቴክኖሎጂ አለ፡፡ eSIM ማለት Embedded ሲም ማለት ነው፡፡ እንደ GSMና CDMA SIM አይነት አይደለም ገና ስልኩ ሲሰራ አብሮ ከስልኩ ጋ ተጣብቆ የሚመረት ነው እንዲሁም በ eSIM ላይ ያለው መረጃ እንደገና ሊፃፍ ስለሚችል የኔትወርክ ኦፕሬተርዎን መለወጥ ይችላሉ ፡፡

📍 ሲም ካርድ ክፍሎች እና ተግባር በሲም ካርድ ላይ የተለያዩ የወረዳ ክፍሎች የተለያዩ ተግባራት አሏቸው ፡፡ የሚከተለው የአንድ ሲም ዋና ዋና ክፍሎች ናቸው ፡፡

1. VCC ( Power Supply )
- የሲም የኃይል አቅርቦት ፒን ነው ፡፡ 5V DC ኃይልን ይደግፋል፡፡ ሲም ካርዱ እንዲሰራ ይህ የቪ.ሲ ፒን ከ 5V DC ጋር መቅረብ አለበት ከዚያም በሲም ካርዱ ውስጥ የተካተተው IC (Integrated Circuit) ብቻ ነው የሚሰራው ፡፡

2. RST ( Reset )

- የሲም ካርዱን Signal እና ግንኙነቶችን (Communication) እንደገና ለማስጀመር የሚያገለግል ፒን ነው ፡፡ ይህንን ፒን ሲጠቀሙ ሲም ሁሉንም የወቅቱን Signal ዳግም በሚያድስ ነባሪው ሞድ ያደርገዋል ፡፡ የ RESET ፒን በሞባይል መሳሪያዎች ወይም በሲም ካርዱ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ይሠራል። በአጠቃላይ ሲም ተጠቃሚዎች ይህንን ተግባር እንዲጠቀሙ አነስተኛ ፈቃድ ይሰጣቸዋል፡፡

3. CLK ( Clock )

- ሰዓት-ሲምውን ለ processor የሰዓት Signal ይሰጣል፡፡

4. GND (Ground)

-ሲም የ Integrated Circuit ያለው አነስተኛ የኤሌክትሮኒክስ ሃርድዌር እንደመሆኑ Ground ተብሎ ተሰይሟል ፡፡ GND አሁን ለሲም ካርዱ ትክክለኛ ሥራ ወረዳውን ያጠናቅቃል፡፡

5. VPP ( Voltage Programming Power )

- ቀደም ሲል ይህ ፒን በሲም ካርዱ ማህደረ ትውስታ ውስጥ ያለውን ውሂብ ለመፃፍ ወይም ለመሰረዝ የሚያስፈልገውን ተጨማሪ ቮልት ለመሸከም ያገለግላል ነገር ግን አሁን ይህ ስራ በVCC የሚሰራ ስለሆነ በጣም ጠቃሚ አይደለም፡፡

6. SIM Data I/O Pin

- ግብዓት / ውጤት-በሞባይል ስልኮች በሲም ካርድ ውስጥ ያለውን data ለማንበብ እና ለመፃፍ ጥቅም ላይ ይውላል ፡፡ እንደ የ data ማስተላለፊያ ፒን የሚሰራ ግማሽ ባለ ሁለትዮሽ የግንኙነት ፒን ነው። ሲም ካርዱ እያነሰ እና እየቀነሰ ሲመጣ አፈፃፀሙ እና አቅሙ በየቀኑ እየጨመረ ሲሆን በአዲሱ ቴክኖሎጂ እና ምርምርም ምስጋና ይግባው ፡፡

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
💯9❤1