Yoni Crypto
55.3K subscribers
11.7K photos
489 videos
26 files
9.32K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
✔️ ጠቃሚ እና ተፈላጊ ቦተችን ልጠቁማቹ!

📣 @MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክዎ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ።

📣 @nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል።

📣 @MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል።

📣 @joinhider_bot - ሰው ወደ ግሩፓቹ ሲገባ የጆይን ሚሴጅ እንዳይገባ ከፈለጉ ይህን ቦት ይጠቀሙ።

📣 @RemoveHiBot - ግሩፓቹ ላይ Hi/Hello የመሳሰሉ ሚሴጆችን እንዳይላኩ ከፈለጋቹ ለዚህ ቦት አድሚን ስጡት::

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Yoni Crypto pinned «✔️ ጠቃሚ እና ተፈላጊ ቦተችን ልጠቁማቹ! 📣 @MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክዎ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ። 📣 @nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል። 📣 @MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል። 📣 @joinhider_bot…»
#Software

✔️ Software ማለት ስልካችን የሚሰራበት ፕሮግራም ሲሆን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ኮዶችን በመጠቀም የምንሰራው ስራ የ software ጥገና እንለዋለን።

👉 Software በመጠቀም የምናስተካክላቸው የተለያዩ የስልክ ችግሮች አሉ። ለምሳሌ
● በራሱ በርቶ የሚጠፋ ስልክ
● ምንም የማይበራ ስልክ
● አንድ የምንፈልገውን ፕሮግራም ስንከፍት ብቻ የሚጠፍ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ግን በ አግባቡ የሚሰራ ስልክ
👉 በ security የተዘጋ ስልክ
👉 network መከፈት የሚፈልግ ስልክ እና የመሳሰሉትን ሊያካተት ይችላል።

● Software መስራት የሚከትሉትን ያካትታል።
➪ flash ማድረግ
➪ restore ማድረግ
➪format ማድረግ
➪ የተዘጋ ስልክ መክፈት
➪ iphone jailbreak ማድረግ
➪ internet መክፈት
➪ music ፣ video እና game መጫን ወዘተ....

👉 ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለማከናወን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ software ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል።

👉 FLASHER BOX ማለት ስልካችንን ከ computeራችን ጋር እንዲገናኝ የሚያደርግ መሳሪያ ነው።
የተለያዩ የsoftware ቦክሰሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ። አንድ software box ከሌላው ቦክስ የሚለየው በሚሰራቸው የስልክ አይነቶች ነው።

👉 ቀጥሎ የምታዩት የ "software" ቦክሶች አይነት የተለያዩ ስልክ መስራት የሚያስችሉ ሲሆኑ ለምሳሌ:-
- UFS
- Z3X
- Cyclone
- Infinity
- Avator
- Volcano
- Farous....

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💯3
➢ ዛሬ 5 ጠቃሚ ሶፍትዌሮች ልጠቁማቹ....

🥴 ድንገት Delete ያረግናቸውን ፋይሎች....
ለምሳሌ :-
➪ፍይል
➪ዶክመንትን
➪ፎቶዎችን
➪ቪዲዮዎችን
➛ሌሎችም በድጋሜ ለመመለስ የሚጠቅሙ TOP 5 ሶፍትዌሮች ➛ለዊንዶውስ ►ለማክ እና ►ሊኒክስ ተጠቃሚዎች:-

1- Disk Drill
➢Platform - Windows & Mac

2- EaseUS Data Recovery Wizard
➢Platform - Windows & Mac
#Support የሚያደርጋቸው Device
PC,laptop, Hard Drive, Pen drive, Digital Camera, Video Player,SDcard....

3- Wondershare Recoverit
➢Platform - Windows & Mac

4- Stellar Data Recovery
➢Platform - Windows & Mac

5- Advanced Disk Recovery
➢Platform - Windows & mac

++++ተጨማሪ☺️
6. R-Studio Data Recovery Software
➢Platform - Windows, Mac, Linux

👉 ከላይ የለቀቅናቸው ሁሉም ( FREE) ሶፍትዌር አይደሉም (Pad Version) ገዝታቹህ ወይንም ከ Torrent ማግኘት ይችላሉ።


📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🤩6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- iPhone 13 Pro Max
- Smasung S21 Ultra
- Oppo Find X3 Pro

» Speed Tesd - Oppo Find X3 Pro 💪💪

- Video Size » 1.5 MB

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🤩3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤3
👇 ከዚህ ስር ላሉት ሬሲቨሮች ከሚከተሉት ዌብሳይቶች ቶሎ ቶሎ ሶፍትዌሮችን ሲለቁ እንዴት አድርገን በቀላሉ ማውረድ እንችላለን!

📍 ለሁሉም supermax ሪሲቨሮች www.newprog.net
📍 ለሁሉም ibox ሪሲቨሮች www.seasathd.net
📍 ለሁሉም Gsky ሪሲቨሮች www.pctvlab.com/forum
📍 ለሁሉም የ corronet፣ LG&Lifestar ሪሲቨሮች www.peacesat.com
📍 ለሁሉም freesat ሪሲቨሮች www.freesat.cn/forum
📍 ለ ሁሉም Tiger ሬሲቨሮች https://www.tiger-site.com/software/
📍 ለ ሁሉም Starsat ሪሲቨሮች www.Swdw.net

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
💯3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤለን መስክ የታይም መጽሄት የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ተባለ❗️

⚡️አሜሪካዊው ቢሊዬነር እና የቴስላ ኩባንያ ባለቤት ኤለን መስክ በታይም መጽሄት የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ተብሎ ተመርጧል፡፡

⚡️ታይም መጽሄት በየዓመቱ ታዋቂ ሰዎችን፣ የአገራት መሪዎችን፣ የንግድ እና የፈጠራ ሰዎችን በየዓመቱ በማወዳደር ይታወቃል፡፡
በዘንድሮው ዓመት የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን፣የሩሲያው ፕሬዘዳንት ብላድሚር ፑቲን እና ሌሎች የቢዝነስ እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ተካተው ነበር፡፡

⚡️ባለፈው 2020 ዓመት የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን እና ምክትላቸው ካማላ ሀሪስ የታይም መጽሄት የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ተብለው ተመርጠው ነበር፡፡

🦁• ThinkAbyssinia •🦁
😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤2
-Computer Keypad-
💻 SHORTCUTS 🖥
👇👇👇👇👇👇👇
💯4👍1🔥1
🚩 10/አስር ሳይንሳዊ የጥናት አይነቶች:-

1. የቱሃን ጥናት ➢ Acarology
2. የዲያቢሎስ ጥናት ደግሞ ➢ Dibology
3, የኮስሞቲክስ ጥናት ➢ Cosmetology
4. የእርጅና እና የአዛውንትነት ጥናት ➢ Gerontology
5. የእንቁላል ጥናት ➢ Oology
6. የድንግልና ጥናት ➢ Parthenology
7. የፍራፍሬ ጥናት ➢ Carpology
8. የአፈር ጥናት ➢ Edaphology
9. የንፋስ ጥናት ➢ Anemology
10. የድድ ጥናት ➢ Periodontics
👏1😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💯6
📱 የሞባይል ሃርድዌር ክፍል (Part 1)

➢ ሃርድዌር ማለት ምን ማለት ነዉ ?

#ሃርድዌር ፦ ማለት በዓይናችን ማያት የምንችለው በእጃችን መዳሰስ መንካት የምንችለው የሞባይል ክፍል ነዉ።
👉 በእጃችን መዳሰስ የምንችለው የሞባይል ክፍሎች እነማን ናቸዉ አንድ በአንድ የተወሰኑትን እንይ....

1/ ቻርጀር ኮኔክተር ፦ ማለት ስልካችንን ከመብራት ጋር የሚያገናኝ ስልካችን ቻርጅ እንዲያደርግ የሚያደርግ የሞባይል ሃርድዌር ክፍል ነዉ
ቻርጅ ኮኔክተሩ ከተበላሸ ስልካችን ቻርጅ አያደርግም በተጨማሪ ስልካችን ቻርጅር እየመርጠ ያስቸግርናል......

2/ ባቲር ኮኔክተር ፦ ማለት ባቲሪያችን ከሞባይሉ ተገጣጥሞ እንዲይዝ የሚያደርግ ጥርስ ነዉ ይህ ማለት አንዳንዴ በአንደንድ ስልኮች ጥርሶቹ አራት ይሆናል አብዛኞቹ ስልኮች ግን ባለ ሦስት ጥርስ ነዉ በአጭሩ ሞባይላችን ያለባትሪ ኮኔክተር አይሰራም....

3/ ጆሮ ማይክ ፦ ማለት ደግሞ በስልካችን ሰዉ ሲደዉልልን እኛ አንስተን ስናዉራ የደዋዩን ድምፅ ለእኛ የምያሰማን ጆሮ ማይክ ነዉ።

4/ ካሜራ ኮኔክተር ፦ ማለት ድግሞ በስልካችን ፎቶ ለማንሳት የምጠቅም በስልካችን የተገጠመ ፎቶ ማንሻ ወይም ቪድዮ መቅርጫ ኮኔክተር ነዉ።

5/ ሲም ኮኔክተር ፦ ማለት ደግሞ ስልካችንን ከሲም ካርድ ጋር የሚያገናኝ የሞባይል ክፍል ነዉ ሲም ኮኔክተር ከተበላሸ ወይም ከተሰበር ሲም ካርድ አይሰራም .....

6/ ሚሞር ኮኔክተር ፦ ማለት ሚሞረወን ከስልካችን ጋር የሚያገናኝ የሞባይል ክፍል ነዉ ሚሞር ኮኔክተር ከተበላሸ ስልካችን ሚሞር አይሰራም.....

7/ ኔቶርክ ኮኔክተር ፦ ማለት ስልካችን ኔቶርክ እንዲሰራ የሚያደርግ ክፍል ነዉ አንዳንዴ ኔቶርክ ኮኔክተር በላይም ከሰፈለገም ከውስጥም የሚገጠምበት አጋጣሚ አለ...

8/ ኤርፎን ኮኔክተር ፦ ማለት ድግሞ ስልካችን ድምፁን ከርንገር ወጪ የሚያደርግ ክፍል ነዉ ኤርፎን ኮኔክተር ከተሰበር ስልካችን ኤርፎን አይሰራም ....

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🤩6😍4🔥1
⚡️Qwickbet is a new international sports betting company, giving new betting options to the Ethiopian market.

💵 The Qwickest way to win 💵

አሁኑኑ

QwickBet ላይ በመመዝገብ የ10 ብር ቦነስ ያግኙ!
🔥4😁4
✴️ሰለ ሳተላይት ስልኮች ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች።

📍የሳተላይት ስልኮች ምንም ኔትወርክ በሌለባቸው አከባቢዎች እንዲውም መሰረት ልማት ያልተሟላባቸው አከባቢዎች ላይ ስልክ መደወል የሚችሉ ስልኮች ናቸው።

📍የሳተላይት ስልኮች ከ500 ዶላር ጀምሮ ይሸጣሉ በአለም አቀፍ ደረጃ የሳተላይት ስልኮችን የሚያመርቱ እና ወደ ጠፈር ባስወነጨፏቸው ሳተላያት አማካኝነት የደውል አገልግሎት የሚሰጡ ከሶስት በላይ ድርጅቶች ይገኛሉ የሳተላይት ስልኮች በአሁኑ ዘመን የተለያዩ ሰዎች የሚጠቀሟቸው ሲሆን መንግስታቶች እነዚህን ስልኮች በአይን ቁራኝ ይመለከቷቸዋል በዚህም ምክንያት እነዚህን ስልኮች መጠቀመ ከፈለግን በምንኖርበት አገር ውስጥ ላሉ የመንግስት ባለስልጣናት ማሳወቅ ግድ ይለናል።

📍የሳተላይት ስልኮች ቀጥታ ከሳተላይት ጋር የተገናኙ ሲሆን ኔትወረክ ወጣብኝ ምናምን ብሎ መጨናነቅ የለም ነገረ ግን ይሄንን አገልግሎት የሚያቀርቡት ድርጅቶች በየወሩ የሚያስከፍሉት ገንዘብ የተጋነን እንደሆነ ይነገራል ምን አልባት አንድ ደቂቃ በሳተላይት ስልክ ብታወሩ ብዙ ዶላሮችን ሊያስከፍሏቹ ይችላሉ።

📍አዘውትረው የሳተላይት ስልኮችን የሚጠቀሙት ቱሪስቶች,የመንግስት ባለስልጣናቶች , አለምአቀፍ ድርጅቶች ,ትላልቅ ሚዲያዎች ወዘተ ናቸው::

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👍8
Yoni Tech & Mobile:
🚩 ቢዝነስ ዴይሊ ፥ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሚጀምረው የሞባይል ስልክ አገልግሎት የስልክ ቁጥሮች መለያ ቁጥር 07 እንደሚሆን ማስታወቁን ዘግቧል።

ሳፋሪኮም በኬንያ ለሚሰጠው የሞባይል አገልግሎት የሚጠቀመው መለያ ቁጥር 07 ሲሆን አሁን ኢትዮ ቴሌኮም ከሚጠቀምበት መለያ ቁጥር 09 ቀጥሎ በሀገሪቱ ሁለተኛው ይሆናል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን እየቀጠረ ሲሆን ጥር ወር ላይ ብቻ 100 ሠራተኞችን እንደሚቀጥር አሳውቋል።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🔥4🤮1