Yoni Crypto
55.3K subscribers
11.7K photos
489 videos
26 files
9.32K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩2
🏴‍☠️ በእርሶ የቴሌግራም አካውንትዎ ሌላ ሰው እየተጠቀመ ከሆነ ወይም የቴሌግራም አካውንትዎ ተጠልፎ ከሆነ ምን ማረግ አለብኝ ብለው አይጨነቁ!

👉 ከዚሀ በታች ያሉትን የደህንነት መጠበቂያዎች ተግባራዊ ያድርጉ....

1.የቴሌግራም አካውንትዎ ሌላ ሰው ወይም በሌላ ዲቫይስ እየስራ መሆኑን ቼክ ለማድረግ

ቀጥታ ወደ👉Settings
👉Privacy And Security
👉Active Sessions
👉Show All Sessions
👉 ይህ ታብ የቴሌግራም አካውንትዎ በየትኞች ዲቫይስ እና የት ሃገር ላይ እየሰራ እንደሆነ ፣ለመጨረሻ ጊዜ መቼ እንደተጠቀሙበት ይዘረዝረሎታል ....

👉 Terminate Other sessions
✔️ ይህ ምርጫ ደግሞ አሁን አየተጠቀማችሁ ካላችሁበት ዲቫይስ ውጭ በሌሎች ዲቫይሶች ላይ ያላችሁን አካውንት ዘግቶ እንዲወጣ ያደረገዋል፡፡
➾ አሁን ደህንነትዎ የተጠበቀ ነው፡፡

2. ምን አልባት ስልከዎ ተጠልፎ ከሆነስ

ቀጥታ ወደ👉Settings
👉Privacy and Security
👉Local Passcode
✔️ ይህ ታብ የቴሌግራም አካውንትዎ ድንገት ሰብሮ ለመግባት የሚሞክር እንኳ ቢኖር ፓስወረድ ስለሚጠይቅ መገባት እነዳይችሉ ያደርጋል፡፡
የሚፈልጉትን ፓስወርድ በመሙላትና ኮንፍረም በማድረግ ደህንነትዎን እስተማማኝ ማድረግ ይችላሉ፡፡

😂 ደሞ ፓሰዎርዳችሁን ስልክ ቁጥራችሁን አድርጉ አለሏችሁ!

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
✴️5 ምርጥ አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል (scholar ship)ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites)
☞
▫️1 - StudentScholarships.org
▫️2 - collegeboard.org
▫️3 - StudentScholarships.org
▫️4 - ScholarshipExperts.com
▫️5 - SuperCollege.com

Share and support us
🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😍2😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁1
📱 #አዲሶቹ_iPhone13Pro_እና_iPhone13proMax_ስልኮች_ምን_አዲስ_ነገሮች_ይዘው_መጥተዋል?

- Apple ያሳለፍነው September 2021 ያመረታቸውን iPhone13,iPhone 13 Mini,iPhone 13 Pro and iPhone 13 Pro Max ለገበያ አቅርቧል፡፡

🚩 እነዚህ ስልኮች ምን አዲስ ነገሮችን ይዘው መጥተዋል?

- እነዚህ ስልኮች ቀድመው ከነበሩ ስልኮች (iPhone 12 Pro and iPhone 12 Pro Max) ጋር ሲነፃፀሩ ሶስት ማሻሻያዎችን ይዘዋል....

1) ከፍተኛ የባትሪ አቅም...
2) አስደናቂ የካሜራ ሲስተም...
3) High refresh rate display...

- እነዚህን ሶስቱን ማሻሻያዎች እንመልከት፦

1. ከፍተኛ የባትሪ አቅም..

- አዲስ ስልኮች ሲመረቱ አብዛኛው ተጠቃሚ ከሚጠብቀው ማሻሻያዎች መካከል ዋናው የባትሪ ህይወት(ዕድሜ) ነው፡፡

- እነዚህ አዲስ ስልኮች ከዚህ በፊት ከነበሩት ስልኮች የባትሪ ዕድሜያቸው በጣም የተሻለ ነው፡፡

እነዚህ ስልኮች (iPhone 13 Pro and iPhone 13 Pro Max) ከበፊቱ ስልኮች( iPhone 12 Pro and iPhone 12 Pro Max) ባትሪያቸው በመጠን ተለቅ ያሉ ናቸው፡፡

🚩 በዚህም ምክንያት ለምሳሌ፡-

- Phone 13 Pro ባትሪ ከ iPhone 12 Pro ባትሪ ከ አንድ ሰዓት ተኩል በላይ ይቆያል፡...

- iPhone 13 Pro Max ከ iPhone 12 Pro Max ከ ሁለት ሰዓት ተኩል በላይ ይቆያል...

- እነዚህ ስልኮች ብራይትነሳቸውን እስከ መጨረሻው ጨምራችሁ በጣም ከ 4 ሰዓታት በላይ Heavy 4K ቪዲዎችን መከታተል ያስችላሉ፡፡ በሌላ አነጋገር ስልክ በጣም የጠቀም ልምድ ያለው ሰው እነዚህ ስልኮችን ባትሪያቸው 20 ፐርሰንት ከመድረሱ በፊት ለ 11 ሰዓታት መጠቀም ይችላል፡፡
- መካከለኛ ተጠቃሚዎች ስልካቸውን አንዴ ቻርጅ ካደረጉ እስከ ሁለት ቀናት መጠቀም ይችላሉ።

2. አስደናቂ የካሜራ ሲስተም...

- iPhone 13 Pro እና Max ከፍተኛ የካሜራ ጥራት እንዳለቸው ቴክኖሎጂስቶችና ስልኩን እየተጠቀሙ ያሉ ሰዎች ይመሰክራሉ፡፡
የካሜራ ጥራት ሲባል የፎቶ እና የቪዲዮ ጥራታቸው ከፍተኛ ነው ማለት ነው፡፡
ነገር ግን እነዚህ ስልኮች ይሄን ያህል የሚያስደንቅ የካሜራ ጥራት አላቸው አያስብልም ብለው የሚከራከሩ ባለሙያዎች አሉ።

3. High Refresh Rate Display...

- Display Refresh Rate ሲባል የሞባይል ስክሪናችን በሰከንድ ምን ያህል ግዜ ሪፈርሽ ያደርጋል ለማለት ነው፡፡
- ከፍተኛ ሪፍሬሽ ሬት ያለው ስልክ በጣም ፈጣንና ለአጠቃቀም ምቹ ነው ማለት ነው፡፡
- ከ iPhone 13 Pro እና Max በፊት የተመረቱ iPhone ስልኮች በሰከንድ 60 ግዜ ስክሪናቸው ሪፍሬሽ ማድረግ ይችሉ ነበር፡፡
- iPhone 13 Pro እና Max ስለኮች ግን በሰከንድ እስከ 120 ግዜ ስክሪናቸው ሪፈሬሽ ማድረግ ይችላሉ፡፡

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👍1
👉 በየ ጀነሬሽኑ ያለው የኔትወርክ መረጃ Download - እንዲሁም Upload መቀበያ ፍጥነት:-

➪ 1G - 2kbs
➪ 2G - 64kbs
➪ 3G - ከ144kbs እስከ 2mbs
➪4G - ከ100mbs እሰከ 1Gbs
➪ 5G - ከ1GB እስከ ተፈለገው (ገደብ የለውም)

💥 Note :-
⚠️5G ያለባቸው ሀገሮች
USA, Netherland, India, Korea, Chaina, Canada, Britian እና የመሳሰሉ ሀገሮች ላይ አገልግሎቱን ጀምረዋል!
🇪🇹 ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እስከ 4G ብቻ ነው!
➪ ያለውም አዲስ አበባ ብቻ።
➪ G ማለት (Generation) ነው።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
⚡️Qwickbet is a new international sports betting company, giving new betting options to the Ethiopian market.

💵 The Qwickest way to win 💵

አሁኑኑ QwickBet ላይ በመመዝገብ የ10 ብር ቦነስ ያግኙ!
Yoni Crypto pinned a photo
Yoni Crypto
https://youtube.com/channel/UChLeOQ0T97QEIoamGLEsnQA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👏1
Yoni Crypto
https://youtube.com/channel/UChLeOQ0T97QEIoamGLEsnQA
🚩 SUBSCRIBE!!! SUBSCRIBE!!! SUBSCRIBE!!!
My Youtube Channel please!

https://youtube.com/channel/UChLeOQ0T97QEIoamGLEsnQA
🔥1
Computer Keypad
💻 SHORTCUTS 🖥

CTRL + A ……… Select all
CTRL + B ……… Bold
CTRL + C ……… Copy
CTRL + D ……… Fill down cell
CTRL + E …… Center Alignment
CTRL + F ……… Find. 🔎
CTRL + G ……… Go to current
CTRL + H ……… Replace🔃
CTRL + I ……… Italic
CTRL + J ……… Full justification
CTRL + K ……… Create hyper link
CTRL + L ……… Left Alignment
CTRL + M ……… Tab
CTRL + N ……… New page
CTRL + O ……… Open
CTRL + P ……… Print
CTRL + R ……… Fill right cell
CTRL + S ……… Save
CTRL + U ……… Underline
CTRL + V ……… Paste
CTRL + X ……… Cut
CTRL + Y ……… Redo⤴
CTRL + Z ……… Undo

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
😍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚩 #Telegram በድሮ ቨርዥኖች መስራት ስላቆመ ሁላችሁም የምትጠቀሙበትን አፕ #Update አድርጉት።
Yoni Crypto pinned a photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔰 አዲሱ Xiaomi Mi 12 በ Mounting Snapdrahon 8 Gen 1 onto Motherboard ይመጣል ተብሏል!
😮😮
- What a Phone Xiaomi!

- Video size:- 2.1MB

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👏2
🚩 YouTube የDislike Buttonኑን ከPublic እይታ ወደ Private ሊቀይር ነው ይሄም ማለት YouTube ላይ የሚለቀቅ ማንኛውንም Video ተመልካቹ ወይም አንድ ግለሰብ Dislike ቢያደርግ የዛን የDislike መጠን ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም ለChannleሉ ባለቤት ብቻ ይታያል ማለት ነው.. YouTube ይሄንን ያደረገበት ምክንያት (Dislike Attackን) ለመከላከል ነው Dislike Attack ማለት አንዳንድ ሰዎች በግልም በGroupፕም በመሆን ሆን ብለው አንዳንድ የYouTube Channelሎችን ኢላማ   በማድረግ እዛ Channle ላይ የሚለቀቁትን Video Dislike ያደርጋሉ ይሄ ደግሞ የChannel Creatorች ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ በመሆኑ ነው።
👍5💯5😍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍13😍12😁6🔥3❤1
🎉 የ5G ኔትዎርክ በኢትዮጵያ ፦

ኢትዮ ቴሌኮም የ5ኛውን ትውልድ (5G) ኔትወርክን በሃገር ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙከራ አገልግሎት ለማስጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ካፒታል ጋዜጣ በድረገፁ አስነብቧል።

የሙከራ አገልግሎቱ በመጪው ሳምንት ይጀምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባው ያስረዳል።

ኩባንያው ፕሮጀክቱን ከቻይናው የሁዋዌ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በተገኘ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው ተግባራዊ እንደሚያደርግ የተነገረው።

ኢትዮ ቴሌኮም በዝግጅት ላይ ላለፉት ሁለት ወራት ሲሰራ መቆየቱ ተገልጿል።

5G ኔትዎርክ በኢትዮ ቴሌኮም ዋና መ/ቤት እና ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ጨምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ አንዳንድ ቦታዎች የሚተገበር እንደሆነ የካፒታል ዘገባ ያስረዳል።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
😍11👏10🔥7💯6❤1😁1