Yoni Crypto
116K subscribers
9.26K photos
421 videos
25 files
6.62K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
🙇‍♂️አጠገባችሁ ያለው ሰው Wifi Connect አድርጎ ፓስወርዱን ሁለታችሁም አታውቁም እንበል፤ በጣም በቀላሉ ያለምንም APP ብቻ ኮኔክት ምታደርጉበትን ዘዴ ልጠቁማቹ....

Step 1. በመጀመሪያ አንዱ ስልክ📲 ኮኔክት መደረግ አለበት መጠቀም ምትፈልጉት ዋይፋይ ላይ...
Step 2. በዛዉ ስልክ Setting WiFi ከዛ Conect ያደረጋችሁትን Wifi ያሳያችኋል።

Step 3. የ Setting ምልክቷን ይጫኑ...

Step 4. QR Code የሚለዉን ይምረጡ...

Step 5. በእርስዋ ስልክ📲 Setting WiFi ይግቡ...

Step 6. በስተቀኝ ወደላይ ያለዉን Icon በመንካት በሌላ ስልክ እስክሪን ላይ ያለዉን QR Code Scan ያድርጉ።

⚠️ QR Code ሁላችሁም ስልክ📲 ላይ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፤ እንደየስልካችሁ አይነትና Android Version ይለያያል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
➪ ላፕቶፓችን💻 ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን📲 መጠቀም እንችላለን?

1. right click በማድረግ run as administrator የሚለውን በመጫን👆#CMDን ይክፈቱ።

2. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ ➪ netsh
wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው

3. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት➪ netsh wlan set
hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password

⚠️ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን
⚠️KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን።

4. በመቀጠል የኔትዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click
በማድረግ ➪ Allow other network users to connect through this
computer's internet connection የሚለውን እንመርጥና ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን።

👍ከዛም #OK በለን እንወጣለን

5. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን:
ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ
እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን።

6. አሁን ሞባይላችንን📲 wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር✔️ እንችላለን።

👍ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው!
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Forwarded from 𝗦𝘂𝗻𝗱𝗮𝘆 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁 (ᎩᝪᑎᏆ ​ ᖇᝪᎩᗩᏞ)
ፌስቡክ ስሙን " ሜታ " በሚል አዲስ ስም ቀየረ

ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ሜታ ተብሎ እንደሚታወቅ አስታውቋል። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በርካታ ወቀሳዎችን ያተስተናገደው ኩባንያው ከማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ይልቅ ወደ "ተለዋዋጭ ኩባንያ" እንደሚሸጋገር ተስፋ አድርጓል።

በተለያዩ ሀገራት የተደረጉ ምርመራዎችን በመታገል እና ከተከታታይ የውስጥ ሰነድ ፍንጣቂዎች የተገኘውን መገለጥ ለማርገብ እየሰራ ያለው የማርክ ዙከርበርግ ካምፓኒ  "metaverse"  ልምድ ላይ የተመሰረተ አዲስ አቅጣጫ እንደሚይዝ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ፍንጭ ሰጥቷል። .

"እኛ ለማገናኘት ቴክኖሎጂን የምንገነባ ኩባንያ ነን" ሲሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ በኩባንያው የግንኙነት ዝግጅት ላይ በዛሬው እለት የስም መቀየሩን ሲያስታውቁ ተናግረዋል።
“በአንድነት፣ በመጨረሻ ሰዎችን በቴክኖሎጂችን ማዕከል ላይ ማድረግ እንችላለን። እና አንድ ላይ፣ ትልቅ የፈጣሪ ኢኮኖሚ መክፈት እንችላለን።" ብለዋል።

📢: Credit :- @YoniTechTip
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
ለተሻለ ውርርድ betikaን ይጠቀሙአሁኑኑ ይወራረዱ!
Yoni Crypto pinned a photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💻 ላፕቶፓችን ያለኛ ፍቃድ ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት እንደ ሚቻል እናያለን....

- ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰው ማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡

ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡
ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡

ከኛ ፍቃድም ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡

ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡

1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣

2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣

3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access

4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣

5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡

ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣

7ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

8ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
IMSI_Catcher

👉 ይህ መሳሪያ የተንቀሳቃሽ ስልክ ሞባይል ትራፊክ መስመርን በመጥለፍ እና የተንቀሳቃሽ ስልክ መገኛ ቦታን ለመለየት ያገለግላል።
ይህን መሳሪያ የሚጠቀሙት ልክ እንደ FBI, CIA....የመሳሰሉት የስለላ ድርጅቶች ናቸው። እንዲሁም በሁሉም ሀገር የሚገኙ የtelecommunication ድርጅቶች ይጠቀሙበታል።

ለምሳሌ፦ FBI ይህን መሳሪያ በመጠቀም ነው የሚሰልለው። በብዛት ስማርት ስልኮችን በመጥለፍ ማለትም ካሜራዎችን እና ስፒከሮችን ግላዊ መረጃ ማለትም text_message (መልዕክት የተፃፃፍነውን), voice_record (በስልክ የትነጋገርነውን) , front ካሜራን በመጠቀም ደግሞ መልካችንን ያነሳናል/ፎቶ/ ይወስዳል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🔰 ማስጠንቀቂያ 🚨
- Facebook ላይ እንደዚህ አይነት መረጃ ከመጣላቹ በፍፁም #Sign_UP እንዳታደርጉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👏1
💻 ላፕቶፓችን ያለኛ ፍቃድ ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት እንደ ሚቻል እናያለን....

- ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰው ማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡

ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡
ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡

ከኛ ፍቃድም ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡

ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡

1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣

2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣

3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access

4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣

5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡

ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣

7ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

8ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

📢: Credit :- @RoyalTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
#የቦት_ጥቆማ

📌 @burnbgbot

ከላይ በፎቶ እንዳሳየኋችሁ አንድን ፎቶ ስትልኩለት የፎቶውን #Background አጥፍቶ ሚልክላችሁ አሪፍ ቦት ነው።

📌ሞክሩትና አጠቃቀሙ ካልገባችሁ @YoniTechTips_bot ላይ ጠይቁን።

📢: Credit :- @RoyalTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🤩2