Yoni Crypto
116K subscribers
9.26K photos
421 videos
25 files
6.62K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
የ Samsung Galaxy S10 ተከታታይ የተረጋጋ የ Android 11 ዝመና መቀበል ጀምሯል።

http://feedproxy.google.com/~r/androidcentral/~3/pLMWaizo3NQ/samsung-galaxy-s10-series-starts-receiving-stable-android-11-update-one-ui-30

አንድ የተጠቃሚ በይነገጽ 3.0 ቤታ ሞካሪዎች የተረጋጋውን ዝመና ለመቀበል ትንሽ ረዘም ላለ ጊዜ መጠበቅ ይኖርባቸዋል።

💥ማወቅ ያለብዎት💥

ሳምሰንግ ለጋላክሲ S10 ተከታታይ ስልኮቹ የተረጋጋ የ Android 11-based One UI 3.0 ዝመናን ለቋል ፡፡ ዝመናው በአሁኑ ጊዜ በስዊዘርላንድ ለ ጋላክሲ S10e እና ጋላክሲ S10 5G ተጠቃሚዎች ብቻ የተወሰነ ነው ፡፡ ዝመናው በመላው ዓለም በሰፊው ለመታየት ጥቂት ሳምንታት ሊወስድ ይችላል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
PC SHORTCUTS - Part 1....

🖥 ኮምፒውተር ላይ ልታውቋቸው የሚገቡ አቋራጭ የኪቦርድ መንገዶችን (Shortcuts)

Ctrl+C እና Ctrl+X

- Ctrl+C የመርጥነውን ጽሁፍ ወይንም ፎልደር ይሁን ፋይል ኮፒ ለማድረግ ይረዳናል። አይ ድግግሞሽ አልፈልግም ቆርጬ (Cut) ነው መውሰድ የምፈልገው ካልን ደሞ Ctrl+Xን መንካት ነው። ከት ካደረግንበት ቦታ ፋይሉን ወይም ጽሁፉን ያጠፋዋል።
ለአፕል ኮምፑተር ተጠቃሚዎች Ctrlን በcommand(cmd) በመተካት መጠቀም ይችላሉ።

Ctrl+V

ይህ አቋራጭ የሚጠቅመን ከላይ ኮፒ ወይም ከት ያደርግነውን በምፈልገው ቦታ ላይ ለማቀመጥ ነው። የንምፈልገው ቦታ ላይ ሄደን Ctrl+V ስንነካ ፋይሉን ያስቀምጥልናል።
ለአፕል ተጥቃሚዎች Cmd+Vን መጠቀም ይችላሉ

Ctrl+F

Ctrl+F በመካት የመፈለጊያ ሳጥን (Search) መክፈት እንችላለን። የህም የፈለግነዉን ጽሁፍ(text) እና ፋይል ለማግኘት ይረዳናል።
ለአፕል ተጠቃዎች Cmd+F በመንካት መጠቀም ይችላሉ።

Alt+Tab

Alt+Tab መጫን በተከፈቱ ፕሮግራሞች መሃል እንደፈለግን እንድቀያይር ያደርገናል። ለምሳሌ በብራውዘር ኢንተርኔት እየተጠቀምን ከነበር እና ወደ መፈትነው ወርድ ፋይል መሄድ ብንፈልግ Alt+Tab በመንካት መለወጥ እንችላለን።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+Tab ተጥቀሙ።

Ctrl+Backspace እና Ctrl+Left ወይም Right arrow

- Backspace የጽሁፍ ፋይል ላይ አንድ ፊደልን ወይም ምልክትን ለማጥፋት ይጠቅምናል። ነገር ግን Ctrl+Backspace ሁሉንም ነገር አንድ ሳያስቀር ያጠፋልናል።
Ctrlን ተጭነን የግራ(left) እና ቀኝ(Right) ቀስቶችን ስንነካ እንደ ከርሰር ተጥቅመን የምንፈሊገዉን ተከታታይ ፋይል ወይም ጽሁፍ በጅምላ እንድንመርጥ ይረዳናል።

Ctrl+S

- ዶክመንቶች ላይ እየሰራን የሰራበውን ቶሎ ሴቭ ማድረግ ቢያስፈልህልገን የምንጠቀመው Ctrl+S ነው። በተለይ እንደኛ አገር ላሉ የመብራት ችግር ላለባቨው አገሮች ዶችመታቭን ሴቭ ሳናደርግ እንዳይጠፋ ፍቱን መፍትሄ ነው።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+S ተጠቀሙ።

Ctrl+Home እና Ctrl+End

- Ctrl+Home ከርሳችንን ወደ ዶክመንታችም መጅውመሪያ ይመልሰዋል። በተቃራኒው Ctrl+End ደሞ ከርሰራችንን ወደ. ዶክመንታችን መጨረሻ ይወስዋል።

Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Yoni Crypto pinned « PC SHORTCUTS - Part 1.... 🖥 ኮምፒውተር ላይ ልታውቋቸው የሚገቡ አቋራጭ የኪቦርድ መንገዶችን (Shortcuts) Ctrl+C እና Ctrl+X - Ctrl+C የመርጥነውን ጽሁፍ ወይንም ፎልደር ይሁን ፋይል ኮፒ ለማድረግ ይረዳናል። አይ ድግግሞሽ አልፈልግም ቆርጬ (Cut) ነው መውሰድ የምፈልገው ካልን ደሞ Ctrl+Xን መንካት ነው። ከት ካደረግንበት ቦታ ፋይሉን ወይም…»
#ማስጠንቀቂያ

- የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከሚመለከተው አካል ፈቃድ ሳያገኝ ድሮኖችን ሲያበር የተገኘ በሕግ እንደሚጠየቅ አስጠንቅቋል።

- ለዜጎች ሰላም መረጋገጥ እንዲሁም የቁልፍ መሰረት ልማቶችን ደህንነት በቴክኖሎጂ በመታገዝ ለመጠበቅና ስጋቶችን ለመከላከል ሲባል ድሮኖችን ያለምንም ህጋዊ ፈቃድ ለቀረፃ መጠቀምም ሆነ ማብረር እንደማይቻል መስሪያ ቤቱ አሳስቧል።

- አንዳንድ ግለሰቦችና ድርጅቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከሚመለከተው አካል ህጋዊ ፈቃድ ሳያገኙ ድሮኖችን በሀገሪቱ በሚካሄዱ ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና ህዝባዊ ሁነቶች ላይ ለቀረፃ ሲጠቀሙ እና ሲያበሩ እየተስተዋለ መሆኑን የገለፀው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እነዚህ ግለሰቦችና ድርጅቶች ጉዳዩ በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑን አውቀው ከህገ ወጥ ድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባ በጥብቅ አስጠንቅቋል።

- ከሚመለከተው አካል ፈቃድ ሳያገኝ ድሮኖችን ለቀረፃ ሲጠቀምና ሲያበር የተገኘ ማንኛውም አካል ወይም ግለሰብ በህግ ይጠየቃልም ብሏል።

- Credit : የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት
🛫ለ1 ሰአት በአየር ላይ የሚቆዩት፣ በሰአት 120ኪ.ሜ የሚሄዱት፣ ከምድር 3ሺ ጫማ ከፍታ ከፍ ብለው የሚበሩት "በራሪዎቹ መኪናዎች" ይመስላሉ።

Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
👉 በአለማችን የመጀመርያው ካሜራ ምን ይባላል???
Anonymous Quiz
24%
MOTOROLA
13%
JVC
47%
KODAK
16%
SONY
💯1
Facebook News ፡ ፌስቡክ የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ መሆኑ ተነገረ፡፡

- ግዙፉ የማሕበራዊ ትስስር ድረ-ገጽ ኩባንያ ፌስቡክ በቅርቡ የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል የሚጠቁሙ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡

- ሬውተርስ የቴክኖሎጂ መረጃ ምንጭ የሆነውን ዘ ቨርጅ ድረ-ገጽ ዋቢ አድርጎ ባወጣው መረጃ ፌስቡክ በቀጣዮቹ ሳምንታት የስያሜ ለውጥ በማድረግ በአዲስ መልክ የመቅረብ እቅድ እንዳለው ተገልጿል፡፡

- በአዲሱ ስያሜ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጥቅምት ወር መጨረሻ በሚደረገው ዓመታዊ የኩባንያው ጉባኤ ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ማርክ ዙከርበርግ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡

- ኩባንያው በአዲስ ስያሜ እና አወቃቀር ሲቀርብ ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም ኦኩለስ እና ሌሎች የኩባንያው መተግበሪያና አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በሚደራጀው ኩባንያ እንደሚተዳደሩ ይጠበቃል ሲል መረጃው አትቷል፡፡

Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Yoni Crypto
👉 በአለማችን የመጀመርያው ካሜራ ምን ይባላል???
🎥 የመጀመሪያው ካሜራ 📸

- በአለማችን የመጀመርያው ካሜራ "KODAK" ይሰኛል። ይህ ካሜራ አንድ ፎቶ ለማንሳት 8 ሰአታት ይፈጅበት ነበር።

Credit :- @YoniTechTips
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለተሻለ ውርርድ betikaን ይጠቀሙአሁኑኑ ይወራረዱ!
📲 MOBILE IC ⚙️ (ዝርዝር መረጃ)

(IC) አይ ሲ ማለት ምን ማለት ነው ?

➪ አይ ሲ ማለት ብዙ ኮመፖነንቶች የሚገኙበት ክፍል ነው::
በውሰጡም Resistor/Capacitor/ Inductor/Diode ሌሎቹም ኮምፖነንቶች ሊኖሩበት ይችላሉ::
የ ➪ IC ስራው ብዙ ነው ብቻ ኮምፖነንቶችን በመሰብሰብ አንድና ከዛ በላይ የሆነን ስራ ይሰራልናል።
➪ለምሳሌ ሞባይል ላይም ሆነ ቲቪ ላይ ኦዲዬ አይ ሲ፣ ፓወር አይሲ እና ሌሎች አይሲወች ይኖራሉ:: እነዚህ አይሲዎች የራሳቸው ስራ አላቸው።
- ለምሳሌ ፓወር አይሲ የፓወርን አክቲቪቲ ይቆጣጠራል።
-ኦዲዬ አይሲ ደሞ የኦዲዬ አክቲቪቲ ይቆጣጠራል ስለ አይሲ ይህን ካልን ወደ - ሞባይል ስንገባ ሞባይል ላይም አይሲዎች በብዛት ይገኛሉ::
ማንኛውም ሞባይል ማለትም ሞባይል ከተፈጠረ ጀመሮ እስካሁን ያሉት ሞባይል 9 አይሲዎች አሉት ከድሮ ዳስተር ሞባይል አንስቶ እስከ አይፎን 6+ ደርስ ካሁን ቦሃላም ለሚፈጠሩት ስልኮች 9 አይሲዎች ይኖራቸዋል።
➪ ዘጠኙ አይሲ ደሞ ለ3 እንከፍላቸዋለን፦

1.CPU (ሲፒዩ)
2.MEMORY IC (ሚሞሪ ዓሲ)
3.POWER IC (ፓወር ዓሲ

1) ሲፒዩ (CPU)

- CPU ማለት የሞባይላችን ሁሉንም እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር የሞባይል አይሲ ነው በአጭሩ የሞባይላችን አእምሮ ይባላል።

- የሲፒዩ መበላሸት
Dead phone ,no net work ,no audio out put and etc….
- እንዴት መጠገን ይቻላል?
አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ።
- የሲፒዩ ቦታ
በኖኪያ እና በሳምሰንግ ላይ አይሲው በወርቃማ ፍሬም ተከቦ ይገኛል በቻይና ስልክ ደሞ እላዩ ላይ M ወይም Speed Trum ተብሎ ይጻፍበታል።

2) MEMORY IC

- ሚሞሪ አይሲ ዳታ እስቶሬጅ ዲቫይስ ነው

- ለሁለት ይከፈላሉ፦ RAM AND ROM

A. ROM (Read Only Memory It Is Permanent Data Storage.
◈ሮም ማለት የስልካችን ዋናው ፕሮግራም ወይም Operating System የሚቀመጥበት ማለት ነው።

- የሮም መበላሸት
Dead phone, black or white screen, dim light...
- እንዴት መጠገን ይቻላል?
-ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎርማት
-ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ።
- የሮም ቦታ
ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም Rectangle ነው -ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል።

B. RAM (Randomly Access Memory) It Is Temporary Data Storage.
◈ራም ማለት የስልካችን Message/Contact/Missd Call ሌሎችም ልንደልታቸው የምንችላቸው ነገሮች የሚቀመጥበት ነው።

- የራም መበላሸት
No miscall. no dilledcall. no received call . no store photo and music etc…

- እንዴት መጠገን ይቻላል?
-ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት
-ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ።

- የራም ቦታ
ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም Rectangle ነው Square ያልሆነ ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል።
- NOTE ---- ኖኪያ ስልክ ላይ 1 እሰከ 5 ሮም እና ራም አይሲዎች ይገኝሉ በብዛት *ከሮም - *ራም ያንሳል ሌላው ደግሞ ለሰፒዩ በጣም የሚቀርበው ሮም ነው ራም ደግሞ በሳይዝ ከሮም ያንሳል ራም እና ሮም ሚቀመጡበት ቦታ ከኮምፖነት የጸዳ ነው።

3) POWER IC

- ፓወር አይሲ ዋናው ስራ ከባትሪ ቮለቴጅ ተቀብሎ ለተለያዩ አይሲዎች ፓወር መስጠት ነው
ለምሳሌ ከባትሪ 3.7 ቮልቴጅ ይቀበልና ለሲፒዩ 1.5 ቮልቴጅ ለሚሞሪ አይሲ ደግሞ 2.8 ቮልቴጅ ያከፋፍላል

- የፓወር አይሲ መበላሽት
Dead phone ,no net work ,no audio out put and etc….
- እንዴት መጠገን ይቻላል?
አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
- የፓወር አይሲ ቦታ
በኖኪያ ስላክ ለይ ለሁለት እንከፍለዋለን
A) የድሮ ኖኪያዎች ከሆኑ ማለትም 1st Generation ከሆነ ብቻ ፓወር አይሲ ለብቻው ተነጠወሎ እናገኘዋለን ከአጠገቡም RTC የተባለ ኮሞፖነት እናገኛለን።
B) አሁን የሚገኙ ኖኪያዎች ደግሞ አራት አየሲዎች በአንድ አይሲ ተጠቃለው ይገኛሉ የዚ አይሲ ስም UEM (universal energy management) ይባላል እዚ አይሲ ላይ 4 አይሲዎች ይገኛሉ 👉 እነሱም Power ic, Audio ic, Charge ic, Ui ic ይገኛሉ ይሄ አይሲ የምነለየው RTC አጠገቡ በመኖሩ ነው::
-ቻይና ስልክ ላይ ደሞ አሁንም ልክ እንደ ሚሞሪ አይሲ ከሲፒዩ ጋር አብር ይገኛል ብቻ ሁሉም ስልክ ላይ RTC የተባለው ኮምፖንት አብሮት ይገኛል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Yoni Crypto pinned «📲 MOBILE IC ⚙️ (ዝርዝር መረጃ) (IC) አይ ሲ ማለት ምን ማለት ነው ? ➪ አይ ሲ ማለት ብዙ ኮመፖነንቶች የሚገኙበት ክፍል ነው:: በውሰጡም Resistor/Capacitor/ Inductor/Diode ሌሎቹም ኮምፖነንቶች ሊኖሩበት ይችላሉ:: የ ➪ IC ስራው ብዙ ነው ብቻ ኮምፖነንቶችን በመሰብሰብ አንድና ከዛ በላይ የሆነን ስራ ይሰራልናል። ➪ለምሳሌ ሞባይል ላይም ሆነ ቲቪ ላይ ኦዲዬ አይ ሲ፣…»
💧አይበለውና ስልካችን📱ውሃ ውስጥ ድንገት ቢገባ ምን ማድረግ አለብን? ማስተካከያ መንገዶችስ?

➤ አንዳንድ ስልኮች ውሃን በቀላሉ እንዳያሰርጉ ተደርገው የተዘጋጁ ቢሆንም፥ ከውሃው በቶሎ ካላወጣናቸው ውሃው ወደ ስልኩ የውስጠኛ ክፍል ድረስ ዘልቆ ሊገባ ይችላል ።

➩ በየትኛውም አጋጣሚ የሞባይል ስልክዎ ውሃ ውስጥ ቢወድቅብዎ ፈጥኖ ከውሃው ውስጥ ማውጣት ፦ ስልኩ በውሃ ውስጥ በቆየ ቁጥር የሚደርስበት ጉዳት እያከፋ ይመጣል።

⚡️ በመቀጠል 👇

1•📲 ስልኩን ፈጥኖ መዝጋት
2•📲 ከስልኩ መለየት የሚችሉ ለምሳሌ ባትሪውን እና ሲም ካርዱን ፈጥኖ ማውጣት።

➤ በሞባይል ስልኩ ውስጥ እርጥበት ስለሚኖር ይህ ካልተወገደ ስልኩ መስራት አይችልምና።

💧 እርጥበቱን ለማጥፋት ፦

1•📲 በደረቅ እና ነፋስ ሊያገኝ በሚችል ስፍራ ማስቀመጥ፣
2•📲 ከ100 እስከ 110 ዲግሪ ፋራናይት ሙቀት እንዲያገኝ በሚችል ስፍራ ማስቀመጥ።

➤ ስልኩ የአፕል ምርት ከሆነ ደግሞ፥ ኩባንያው እስከ 115 ዲግሪ ፋራናይት ሙቀት ሰጥቶ እርጥበቱን ማስወገድ ይቻላል።

📲የሞባይል ስልኩ እስከሚደርቅ ድረስ ጥቂት ስአት ማቆየት ይኖርብናል ።

🔅 ስልኩን ሩዝ ውስጥ ማስቀመጥ ሌላኛው አማራጭ ነው።
ለዚህም ውሃ ውስጥ የወደቀውን የሞባይል ስልክ በጥሬ ሩዝ ውስጥ በመክተት ማቆየት።

➩ ይህ ደግሞ ሩዝ በተፈጥሮው እርጥበት የመሳብ ባህሪ ስላለው በስልኩ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመምጠጥ እንዲደርቅ ያደርገዋል።

📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
1
ቢል ጌትስ' የ ኮምፒውተር ፕሮግራምን የጀመረው ከ 13 አመቱ ጀምሮ ነው።
😁3
Yoni Crypto pinned a photo
🙇‍♂️አጠገባችሁ ያለው ሰው Wifi Connect አድርጎ ፓስወርዱን ሁለታችሁም አታውቁም እንበል፤ በጣም በቀላሉ ያለምንም APP ብቻ ኮኔክት ምታደርጉበትን ዘዴ ልጠቁማቹ....

Step 1. በመጀመሪያ አንዱ ስልክ📲 ኮኔክት መደረግ አለበት መጠቀም ምትፈልጉት ዋይፋይ ላይ...
Step 2. በዛዉ ስልክ Setting WiFi ከዛ Conect ያደረጋችሁትን Wifi ያሳያችኋል።

Step 3. የ Setting ምልክቷን ይጫኑ...

Step 4. QR Code የሚለዉን ይምረጡ...

Step 5. በእርስዋ ስልክ📲 Setting WiFi ይግቡ...

Step 6. በስተቀኝ ወደላይ ያለዉን Icon በመንካት በሌላ ስልክ እስክሪን ላይ ያለዉን QR Code Scan ያድርጉ።

⚠️ QR Code ሁላችሁም ስልክ📲 ላይ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፤ እንደየስልካችሁ አይነትና Android Version ይለያያል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1