Yoni Crypto
117K subscribers
9.25K photos
421 videos
25 files
6.6K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
Channel created
📱 YONI TECH TIPS | mobile, apps, hacking, security, tech news, software, tricks

Welcome to YONI TECH TIPS — your source for daily updates on mobile, apps, hacking, security, software, tech news, and smart tricks. This channel delivers clear, concise content focused on mobile technology, security tips, app reviews, and software tools.

#mobile #apps #hacking #security #software #technews #mobiletips #android #gadgetnews #wifi #cybersecurity #apkhacks #malwarealerts #techupdates #smartphones
🔥52
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩5😍4💯1
Yoni Tech & Mobile
➠ሞባይሎች➠ላፕቶፖች➠ታብሌቶች እና የተለያዬ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

📣በቻናሉ ውስጥ በተጨማሪ

➢ሃኪንግ እና ሴክዩሪቲ
➢ገራሚ አፕሊኬሽኖች
➢ሶፍትዌር ትሪኮች
➢የዌብሳይት ጥቆማዎች
➢አዝናኝ ጌሞች
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ።

💥በቅርቡ አስገራሚ ስራዎችን ይዤ መጣለው #JOIN ብቻ ብላችሁ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ!


💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
https://t.me/YoniTechTips_Bot
#Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ

1. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።

⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall አድርጉት።

2.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።

Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ

Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit

Step 3: install location የሚለዉን default አድርጉት።

Step 4: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።

Step 5: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።

3.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።

⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍

4. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.

⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።

5.Reset app preferences

⚠️Settings Apps or Apps manager menu Reset App Preferences.

6. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።

7.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።

⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.

8. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።

💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🌐በአለማችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ Adobe የአዶቤን ሶፍትዌር የማይጠቀም ፕሮዲውሰር-Studio-ዲዛይነር-Tv Company-Radio Station የሚኖር አይመስለኝም!

🔥በብዙ ሰዎች የሚወደዱ የAdobe ሶፍትዌሮች:-

● Adobe Photoshop-ፎቶና ግራፊክስ መስሪያና ማቀናበሪያ
● Adobe Premiere Pro-ቪዲዮ ማቀናበሪያ
● Adobe After effect-Motional ግራፊክስ መስሪያ
● Adobe Lightroom-የፎቶ ከለር ማቀናበሪያ
● Adobe illustrator-ዲጂታል ስዕልና ሎጎ መስሪያ
● Adobe xD-interface ዲዛይን ማድረጊያ
● Adobe InDesign-Logo, Banner, Mesh መስሪያ
● Adobe Premiere Rush-all In one ቪዲዮ ማቀናበሪያ
● Adobe Dimension-2D እና 3D ነገሮች Design ማድረጊያ
● Adobe Character Animator-2D Animation መስሪያ
● Adobe Bridge-file organize ማድረጊያ
● Adobe Dreamweaver-ዌብሳይት መስሪያ
● Adobe Acrobat-Pdf መፍጠሪያና ማቀናበሪያ
● Adobe Animate-Vector ግራፊክስ እና Animation መስሪያ
● Adobe Audition-ድምፅ ማቀናበሪያ
● Adobe Stock-Png image መገኛ

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🕹ሁሌ Chat ማረግ ሊደብሮት ይችላል ዛሬ ለናንተ ምርጥ የGame 🎮 Bot ላካፍላቹ።

1. @gamee (34 gameዎች)
2. @gamebot (3 gameዎች)
3. @ludeiBot (4 gameዎች)
4. @GamesHDBot (2 gameዎች)
5. @awesomebot (3 gameዎች)
6. @brugamebot (6 gameዎች)
7. @DontDieBot (1 gameዎች)
8. @MicroGamesbot (1 game)
9. @LazyGamesBot (1 game)
10. @keepieuppie_bot (1 game)
11. @lonagamebot (1 game)
12. @foxgamebot (1 game)
13. @LHGamesBot (1 game)
14. @dotspuzzle_bot (1 game)
15. @Sean_Bot (1 game)
16. @GameLotus_bot (2 gameዎች)
17. @WiMi5Bot (2 gameዎች)
18. @ForaGamesBot (1 games)
19. @GameMatrisBot (3 game)

👨‍💻ፈታ በሉልኝ ይመቻቹ!

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
1
SYSTEM UPDATE

📱የሞባይላችንን Operating System Update በማድረግ የተለያዮ አዳዲስ ነገሮችን ማግኘት እንችላለን ከነዚህም ውስጥ:-

1.በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣልናል

2. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች ያስተካክለዋል

3. ስልካችን በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ መንገድ ለውጥን ያመጣልናል

4.የስልካችን ፍጥነት፣ስራ አፈፃፀም በፊት ከነበረው ይጨምራል

5.አዳዲስ መተግበሪያዎች/አፖችን ያመጣልናል

ማስጠንቀቂያ
ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች

➤ ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል...

➤ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል...
በተጨማሪም ሞባይሉን አፕዴት ጥሩ ፍጥነት ያለው WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው።

📱ሞባይሎን Update ለማድረግ:-

1. ከ WiFi internet ማገናኘት
2. Settings የሚለውን መክፈት
3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
4. Check for Updates መንካት
5. Update

⬇️ ዳውንሎድ አድርጎ ሲጨርስ Restart/Install የሚለውን መንካት ከዛ እራሱ Install ያረገዋል።

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
ቤቲካ ላይ ይወራረዱ! ያሸንፉ!
እጅግ ብዙ የማሸነፊያ አማራጮች ከአሪፍ የጨዋታ ኦዶች ጋር!
አሁኑኑ  ይወራረዱ! 
የኢትዮጵያ የዩኒቨርስቲዎች ድረገፆች ( website )
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ www.aau.edu.et
መቀሌ ዩኒቨርስቲ www.mu.edu.et
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ www.astu.edu.et
አክሱም ዩኒቨርስቲ www.axu.edu.et
አምቦ ዩኒቨርስቲ www.ambou.edu.et
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ www.amu.edu.et
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ www.bdu.edu.et
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ www.dbu.edu.et
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ www.dmu.edu.et
ዲላ ዩኒቨርሰቲ www.du.edu.et
ጎንደር ዩኒቨርስቲ www.gu.edu.et
ጂማ ዩኒቨርስቲ www.ju.edu.et
ሃረማያ ዩኒቨርስቲ www.haramaya.edu.et
ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ www.hu.edu.et
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ www.wsu.edu.et
ወለጋ ዩኒቨርስቲ www.wu.edu.et
ድሬ ዳዋ ዩኒቨርስቲ www.ddu.edu.et
ወሎ ዩኒቨርስቲ www.wou.edu.et
ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ www.jgu.edu.et
መዲ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ www.mwu.edu.et
ሚዛን ቲፒ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ www.su.edu.et
ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ www.kuc.edu.et
አአ ሾል. & ቴክ ዩኒቨርሲቲ www.aastu.edu.et
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ www.adu.edu.et
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ www.asu.edu.et
ቡሌ ሁራ ዩኒቨርስቲ www.bhu.edu.et
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ www.dbtu.edu.et
መቱ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ www.wcu.edu.et
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ www.wku.edu.et
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ www.wdu.edu.et
አርሲ ዩኒቨርሲቲ www.aru.edu.et
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ www.gmu.edu.et
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ www.obu.edu.et

📢: Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1