የኔ Tube - yene tube
3.55K subscribers
443 photos
6 videos
1 file
459 links
💼 Welcome to your hub for online opportunities!
We share the latest and most trusted online jobs, airdrops, live streams, giveaways, and more!

https://youtu.be/mXeCC-7_VRs?si=HTsPUfOmLnikUh6y

https://telega.io/c/Yeni_Tube

Join us and start earning
Download Telegram
⚠️ የደህንነት ማስጠንቀቂያ እና የጥንቃቄ መረጃ

በግሩፓችን ውስጥ አግባብ ያልሆኑ ሊንኮች ተለጥፈው እንደነበር አስተውላችሁ ይሆናል። የሁለት አባላት የቴሌግራም አካውንት በጠላፊዎች (hackers) እጅ ስለወደቀ የተላኩ መልእክቶች መሆናቸውን እንድታውቁ እንፈልጋለን። ግሩፓችንን ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ የተላኩትን ሊንኮች አጥፍተን፣ የተጠለፉትን አካውንቶች ከግሩፑ አስወግደናል።

🚨 አስፈላጊ የደህንነት መመሪያዎች

👉 ሊንኮችን አይንኩ: ማንኛውንም አጠራጣሪ ሊንክ በፍጹም አይክፈቱ። የሚታወቅ ሰው የላከው ቢመስልም እንኳ ጥንቃቄ ያድርጉ።

👉 ለአድሚኖች ያሳውቁ: ያልተለመደ እንቅስቃሴ ሲያዩ ወዲያውኑ ለግሩፑ አስተዳዳሪዎች ጥቆማ ይስጡ።


🔐 አካውንትዎ እንዳይጠለፍ እንዴት መከላከል ይቻላል (ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ)

አካውንትዎ እንዳይጠለፍ አሁኑኑ ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (Two-Step Verification) ያብሩ። ይህ በሌላ ስልክ ለመግባት ሲሞከር ተጨማሪ የይለፍ ቃል እንዲጠየቅ ያደርጋል።
እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ:

👉 የቴሌግራም Settings ውስጥ ይግቡ።

👉 Privacy and Security የሚለውን ይምረጡ።

👉 Two-Step Verification የሚለውን ይጫኑ።

👉 Set Password የሚለውን ይጫኑ።

👉 ጠንካራ የይለፍ ቃል ይፍጠሩ፣ ፍንጭ (hint) ያስቀምጡ እና የመመለሻ ኢሜይል (recovery email) ያስገቡ (ይህ የይለፍ ቃል ቢጠፋብዎ ለመቀየር በጣም አስፈላጊ ነው)።

👆እነዚህን እርምጃዎች በመከተል አካውንትዎን ከጠላፊዎች መከላከል ይችላሉ።
ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን!




⚠️ Hubachiisa Nageenyaa fi Odeeffannoo Qajeelfamaa
Akkam jirtu hundi keessanuu,
Dhiyeenya kana garee (group) keenya keessatti liinkonni kofaltii fi naamusaan alaa ta'an yeroo ergaman argitanii jirtu. Kunis herreggi (account) miseensota keenya lamaa hattoota interneetiitiin (hackers) waan jalaa hatameef akka ta'e isin beeksisna. Garee keenya nageessuuf jecha liinkota ergaman hunda balleessinee, herreggoota hataman garee keessaa baasneerra.

🚨 Qajeelfama Nageenyaa Baay'ee Barbaachisaa

👉 Liinkii hin tuqinaa: Liinkii shakkisiisaa ta'e kamiyyuu matumaa hin baninaa. Namni beektan isiniif erge illee yoo fakkaate of eeggannoo guddaa taasisaa.

👉Admin-tti himaa: Sochii addaa fi shakkisiisaa yoo argitan hatattamaan admin garee beeksisaa.



🔐 Akkaataa Herregga Keessan Itti Tikfattan (Mirkaneessa Sadarkaa Lamaa)

Herregni keessan akka hin hatamneef amnuma Mirkaneessa Sadarkaa Lamaa (Two-Step Verification) banadhaa. Kunis yeroo bilbila biraa irraan galuuf jirtan furtuu dabalataa akka isin gaafatu taasisa.
Tarkaanfiiwwan armaan gadii hordofaa:

👉 Telegram keessatti Settings seenaa.

👉 Privacy and Security kan jedhu filadhaa.

👉 Two-Step Verification kan jedhu tuqaa.

👉 Set Password kan jedhu tuqaa.

👉 Furtuu (password) jabaa uumaa, yaadachiiftuu (hint) barreessaa, akkasumas Imeelii deebii (recovery email) galchaa (kun yoo furtuun isin jalaa bade deebisuuf baay'ee barbaachisaadha).
Tarkaanfiiwwan kana hordofuun herregga keessan hattoota irraa eeggachuu dandeessu.
Waliin hojjachuu keessaniif galatoomaa!
3😈1💊1
💰አዲሱ ፀዴ ስራ 💰

አንድ ሰዉ ስትጋብዙ 1$ Dollar ነዉ የሚሰጣችሁ ጌሞችን በመጫወት እና ቻት በማድረግ ነዉ የሚከፍለዉ እንዳያመልጣችሁ

አፑን ለማዉረድ የግድ VPN ያስፈልጋችኋል

Jump into Gemgala with me! Let's have some fun. 🎯
https://getblock.me/u/25426778

ቤተሰብ ይሄን ጀምሩና ሌላም ይለቀቅላችኋል💥

ቪዲዮ ይሰራ የምትሉ 20 Reactions
2🔥1
እስቲ አፑን ያወረደዉ
ቤተሰብ ይሄ ደግሞ ገና እንደተመዘገባችሁ 50 ብር ይሰጣችኋል 100 ብር ሲሆን በፈለጋችሁት ባንክ ማዉጣት ትችላላችሁ አንድ ሰዉ ስትጋብዙ 50 ብር 10ሰዉ 500 ብር አላችሁ ማለት የፈጠነ ጀምሩት

https://www.tanvexo.com/home?invite_code=23768

https://www.tanvexo.com/home?invite_code=23768
2
🚨አዲሱ የኢትዮ ቴሌኮም Unlimited Broadband የዋጋ ዝርዝር😏

         ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⌲
        ˡᶦᵏᵉ     ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ
💡 ከቴክኖሎጂ ጋር የምትቀራረቡ ከሆናችሁ እነዚህን website ሞክሯቸው።

▪️ስለተለያዩ ላፕቶፕ እና ስልኮች መረጃዎችን የምታገኙበት webiste ነው። 👉https://nanoreview.net/

▪️በሚልዮን የሚቆጠሩ ዴቨሎፐሮች የሚገኙበት ፕላትፎርም ሲሆን ከሌሎች ፕላትፎርሞች አንፃር እዚህ ላይ ብዙ የቴክ ዕውቀት መቅሰም ትችላላችሁ። 👉Dev.to

▪️የተለያዩ programming languages በቀላሉ  እዚህ website ላይ መማር ትችላላችሁ። 👉w3schools.com

▪️ራሳችሁን challenge በማድረግ cyber security የምትማሩበት ፕላትፎርም ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ይህንን website ethical hacker , penetration tester የሆኑ ግለሰቦች ልምዳቸውን ለማጎልበት ይጠቀሙታል።
👉Hackthebox.com

▪️ስለ electronics, hardware ጠቃሚ መረጃዎችን የምታገኙበትን website ነው።  electrical engineering ተማሪ ከሆናችሁ ይጠቅማችኋል። 👉Eevblog.com
🔥2
Forwarded from የኔ Tube - yene tube
Internet አለም ላይ ሁለት አይነት ሰዎች አሉ

1. በ Internet አለም ላይ የሚለቀቁ ወሬ እና አሉባልታ እየሰሙ የሚውሉ

2. በ Internet አለም የሚመጡ እድሎችን የሚጠቀሙ

- እራሳቸውን በእውቀት እና ክህሎት የሚያሳድጉ

- የ ትምህርት እና ስራ እድል የሚጠቀሙ

-የተለያዩ የገቢ ምንጭ የሚፈጥሩ

ምርጫው የእናንተ ነው

ለ 1 ወር post ስናደረግ የቆየነው Taka App ላይ ብዙ ሰው ከ 20$-100$ እና ከዛ በላይ ሰርተዋል
My Invitation Code:589401217

Verification ያልጨረሳቹ ጨርሱ

🚨ከዚህ በኋላ ስለዚህ App post አናደርግም ወደ ሌላ እናልፋለን
https://os8.me/fWCwjQ
https://os8.me/fWCwjQ
https://os8.me/fWCwjQ
https://os8.me/fWCwjQ
Forwarded from የኔ Tube - yene tube
I'm about to cash out $100! You are the next! https://os8.me/2yJt8Y
Forwarded from የኔ Tube - yene tube
🤑 ብር መስራት ለምትፈልጉ እዚ Application ላይ ገንዘብ መስራት ያልጀመራቹ ቶሎ በሉ ጀምሩ የዚ አፕልኬሽን ስም Taka ይባላል።

አፕልኬሽኑን Download ታደርጉ እና Create Account በ Google ወይም በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር Verify የሚል አለ እሱን በመንካት Verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ Task Center ላይ ትገቡና Go To Earn ብላችሁ Spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችዋል።

በየቀኑ በመግባት ለ 5 ደቂቃ Party ላይ Mic On አርጋችሁ በመቀመጥ 1 Spin Daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 Spin ይሰጣችዋል።

የሰራችሁትን ደግሞ በ Bank በኩል ቀጥታ ማዉጣት ትችላላችሁ።

ይሄን አፕልኬሽን ከታች ባለዉ ሊንክ Download ማድረግ ትችላላችሁ ከ $7.9 እስከ $8 ማግኝት ትችላላችሁ ከላይ ያለውን ትዛዝ ግን ምተግበር አለባችሁ ቶሎ መስራት ጀምሩ በ Video ሙሉ መረጃ እለቅላችዋለዉ።

Invitation Code:    592471793

Download App :

https://os8.me/2yJt8Y
https://os8.me/2yJt8Y
https://os8.me/2yJt8Y

አሰራሩን በቪዲዮ
👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/3pRjQU5lpR4?si=nUDeHchk_G_7XKtz

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
1
Forwarded from የኔ Tube - yene tube
ቤተሰብ ቀድሞ መገኘት ነዉ አትፍዘዙ

https://os8.me/fWCwjQ
አስደሳች ዜና Baat በ Ethiopia ባንኮች መክፈል ጀመረ
ይሄ በጣም ጥሩ ነው  ነገር ግን የኔ ምክር  በ USDT  🤑  በ ዶላር ብትቀበሉ ነው  ምክንያቱም ዋጋው በዶላር ሲሆን አሪፍ ነው

https://os8.me/fWCwjQ

https://os8.me/fWCwjQ

❗️❗️❤️‍🔥❗️❗️❗️😎
🌐Vpn የሚለውን ቃል ሁሉም ሰው በሚባል ደረጃ ያቃል ግን VPN ምንድነው?

VPN (Virtual Private Network) ማለት ኢንተርኔት ሲጠቀሙ የእርስዎን መረጃ የሚጠብቅና location የሚቀይር ቴክኖሎጂ ነው።

VPN የተባለው ቴክኖሎጂ በዘመናዊ የዲጂታል ዓለም ውስጥ የግል መረጃን ለመጠበቅ እና የኢንተርኔት ነፃነትን ለማሳደግ እጅግ አስፈላጊ ሆኗል። ሰዎች በየቀኑ ኢንተርኔትን ሲጠቀሙ መረጃቸው በቀላሉ ሊታይ ይችላል። እንዲሁም አንዳንድ ድህረ ገፆች ወይም አፕሊኬሽኖች በአካባቢ ምክንያት ሊከለከሉ ይችላሉ። እዚህ ውስጥ የVPN ሚና ይገባል።

▣VPN በመጠቀም እርስዎ ኢንተርኔትን ሲጠቀሙ መረጃዎ በሚጠራው “encryption” ይጠበቃል። ይህም ማለት መረጃዎ ወደ ሌሎች አይታይም ማለት ነው። ከዚያም መረጃዎ በVPN server በኩል ይሄዳል እና እርስዎ እንደ ሌላ አገር ተጠቃሚ ትታያለህ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ ላይ ሆነህ በUSA ወይም በUK እንደምትገኝ ሊታይ ይችላል።

▣VPN ብዙ ጥቅሞች አሉት🔻
  የግል ደህንነትን ይጠብቃል
  የIP address መረጃን ይሰውራል
    በአካባቢ የተነሳ የተከለከሉ ድህረ ገፆችን መክፈት ያስችላል
  በPublic WiFi ላይ ሲጠቀሙ ከመረጃ መስረቅ ይጠብቃል።

🔻ነገር ግን VPN ጉዳቶችም አሉ። አንዳንድ ጊዜ የኢንተርኔት ፍጥነት ሊቀንስ ይችላል። እንዲሁም ነፃ VPN አገልግሎቶች አንዳንዶቹ የመረጃ ደህንነት አደጋ ሊኖራቸው ይችላል። ስለዚህ የታመኑ እና የሚታወቁ VPN አገልግሎቶችን መጠቀም ይመከራል።

▣እና vpn በአጭሩ ይህን ይመስላል ከተማራችሁበት👍 እንዳይረሳ

         ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⌲
        ˡᶦᵏᵉ     ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ
6
🤑ብዙ ሰው ያልጀመረው ልክ እንደ taka አይነት አፕ ነው ወጥራችሁ ሰው ከጋበዛችሁ $50 እና ከዛ በላይ ማግኘት ትችላላችሁ

ለመጀመር ይህን ተጫኑ👇
  https://os8.me/fWCwjQ
https://os8.me/fWCwjQ

ከዛ አፑን አውርዱ sign up ካደረጋችሁ በኋላ የሚጠይቃችሁን ነገሮች አስገቡ በመቀጠል ከታች Me ሚለው ውስጥ ግቡና verify now ሚለውን ተጭናችሁ በface verify አድርጉ አለቀ። invite ሚለው ውስጥ ገብታችሁ ሰው መጋበዝ

ከዚ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ ፃፋልኝ የስራ ትንሽ ትልቅ የለውም ስሩ
50 Use full Ai tools By Getmodpc2


🎨 Image Generation Tools

1. Adobe Firefly 3 – https://firefly.adobe.com

2. MidJourney V7 – https://www.midjourney.com

3. Stable Diffusion 3.5 – https://stablediffusionweb.com

4. Leonardo AI – https://leonardo.ai

5. Ideogram 3.0 – https://ideogram.ai

6. FLUX.1 – https://www.fluxai.com

7. Reve Image – https://www.reveai.com

8. Recraft V3 – https://www.recraft.ai

9. Freepik AI –
https://www.freepik.com/ai

10. Imagen 4 (Google) – https://imagen.research.google


🔊 Text-to-Speech / Voice AI

11. ElevenLabs – https://www.elevenlabs.io

12. Murf.AIhttps://www.murf.ai

13. FreeTTS – https://freetts.com

14. Uberduck – https://uberduck.ai

15. OpenVoice AI – https://openvoice.tech

16. Zonos AI – https://www.zonos.com

17. Speech Synthesis – https://www.speechsynthesis.org

18. Hailuo AI Audio – https://hailuoai.com

19. Free Text To Speech Online – https://www.text2speech.org

20. Play HT – https://play.ht

🎬 Text-to-Video AI

21. Deevid AI – https://deevid.ai

22. Veo 3 (Google) – https://deepmind.google/technologies/veo/

23. Kling 2.1 – https://kling.ai

24. Luma Dream Machine – https://lumalabs.ai/dream-machine

25. Hunyuan Video – https://hunyuan.tencent.com

26. Runway Gen-4 – https://runwayml.com/gen-4

27. Sora by OpenAI – https://openai.com/sora

28. Genmo AI – https://www.genmo.ai

29. Wan 2.1 AI Video – https://wan.ai

30. Hailuo AI (MiniMax) – https://minimax.ai

🖥️ Presentation AI Tools

31. Gamma App – https://gamma.app

32. GPTforSlides – https://gptforslides.app

33. Tome AI – https://tome.app

34. PowerMode AI – https://powermode.ai

35. SlidesAI – https://www.slidesai.io

36. ChatGPT for PowerPoint – https://copilot.microsoft.com

37. SlideSpeak AI – https://slidespeak.co

38. Beautiful AI – https://www.beautiful.ai

39. Prezo AI – https://prezo.ai

40. MagicSlides – https://www.magicslides.app

🎞️ More Text-to-Video Tools

41. Text to Video AI: Deevid – https://deevid.ai

42. Veo 3 Google – https://deepmind.google/technologies/veo/

43. Kling 2.1 – https://kling.ai

44. Luma Dream Machine – https://lumalabs.ai/dream-machine

45. Hunyuan Video – https://hunyuan.tencent.com

46. Sora by OpenAI – https://openai.com/sora

47. Genmo AI – https://www.genmo.ai

48. Wan 2.1 AI Video – https://wan.ai

49. Hailuo AI (MiniMax) – https://minimax.ai

50. Pika 2.2 – https://pika.art
🔥1