♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
673 subscribers
15.5K photos
2.48K videos
228 files
1.26K links
BOT: @Yeah2r71_bot

GROUP: @i_mean_does_it_really_matter

Chillin' 🦦

**Terms and conditions **

By joining you are agreeing for a 100 year contract between you and the channel, breaking the agreement results in instant death.
Enjoy ^-^
Download Telegram
So አንተ የበላይነት እንዲሰማህ EGO'ህን satisfy ለማድረግ ሌላውን ዝቅ ታረጋለህ ?
ካጠገቧ ሆኘ ልቤ መምታት ከጀመረ በቃ የሆነ የ ጅል ነገር ልል ነው 🤦‍♂
🍓4
እንዴት ነህ/ነሽ ስንባል ደህና ምንለው ልምድ ሆኖብን እንጂ ደህና ሆነን ቢሆን ምን አለ
ሁላችን ምንኖረው ለ ህልማችን/አላማችንን ለማሳካት አይደለም?

ምድር ላይ የተፈተርክበትን አላማ ማሳካት ካልቻልክ አልተቀበርክም እንጂ መተሃል ሚል አመለካከት አለ... ግን ያንን አላማ ካሳካን በዋላስ ? Whats next ?

እኔ ማስበውን ልንገራችሁ im my eye ሁላችንም ለ ህልማችን ባርያ ነኝ.
የመጣንበትን ካላሳካን ሞተናል በሚለው አላምንም ግን ያለ አላማ መኖር እንደማንችል አምናለው. አንዱን አላማችንን እንደቸረስን ሮጠን ለራሳችን ሌላ አላማ እንሰጣለን its like our fuel

I guess what am trying to say is ሁላችንም ለ ህልማችን/አላማችን ባርያ ነኝ arent we?
መድኃኒዓለም መብረቅ ቢያዘንብብን ራሱ math አስተማሪ ሚቀር አይመስለኝም😩
Question

ሰውየውን ነው ምቶደው ወይስ የ ፍቅር ስሜቱን ?
ሰንበት 🥰
ተነሱ ፈጣሪያቹን አመስግኑ ከ አንድም ከ ሁለትም ቀን አሳልፎ ወዶና ፈቅዶ ሰንበት ላደረሳችሁ 🤲