♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
የ እናት እጆች ፊትን ሲዳብሱ ከ ሃር በላይ ለስላሳ ናቸው >>>>>
የኔ እናት ብቻ ናት ልስማት ስል ምትመናቸክብኝ? 🥲😅
So አንተ የበላይነት እንዲሰማህ EGO'ህን satisfy ለማድረግ ሌላውን ዝቅ ታረጋለህ ?
እንዴት ነህ/ነሽ ስንባል ደህና ምንለው ልምድ ሆኖብን እንጂ ደህና ሆነን ቢሆን ምን አለ
♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
እንዴት ነህ/ነሽ ስንባል ደህና ምንለው ልምድ ሆኖብን እንጂ ደህና ሆነን ቢሆን ምን አለ
of course ለመጥፎውም ለ ደጉም ፈጣሪ ይመስገን 🤲
ሁላችን ምንኖረው ለ ህልማችን/አላማችንን ለማሳካት አይደለም?
ምድር ላይ የተፈተርክበትን አላማ ማሳካት ካልቻልክ አልተቀበርክም እንጂ መተሃል ሚል አመለካከት አለ... ግን ያንን አላማ ካሳካን በዋላስ ? Whats next ?
እኔ ማስበውን ልንገራችሁ im my eye ሁላችንም ለ ህልማችን ባርያ ነኝ.
የመጣንበትን ካላሳካን ሞተናል በሚለው አላምንም ግን ያለ አላማ መኖር እንደማንችል አምናለው. አንዱን አላማችንን እንደቸረስን ሮጠን ለራሳችን ሌላ አላማ እንሰጣለን its like our fuel
I guess what am trying to say is ሁላችንም ለ ህልማችን/አላማችን ባርያ ነኝ arent we?

ሚንቅ የተናቀ ነው
ሰው ለመናቅ ሳስብ ይሄ አባባል ነው ሚመልሰኝ
ሰንበት 🥰
ተነሱ ፈጣሪያቹን አመስግኑ ከ አንድም ከ ሁለትም ቀን አሳልፎ ወዶና ፈቅዶ ሰንበት ላደረሳችሁ 🤲