♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
672 subscribers
15.5K photos
2.48K videos
228 files
1.26K links
BOT: @Yeah2r71_bot

GROUP: @i_mean_does_it_really_matter

Chillin' 🦦

**Terms and conditions **

By joining you are agreeing for a 100 year contract between you and the channel, breaking the agreement results in instant death.
Enjoy ^-^
Download Telegram
what if i write a fiction story it will take my mind off of things.
ምንም ሳያቁ ሚፈርዱብኝ ሰዎች ምን አለ አንድ ቀን በኔ ቦታ ሆነው ብያዩት
ፍቅር ምን እንደሆነ ባላቅም አልፈልገውም..ፍቅር ስዝህ ልብህ ይመታል ይላሉ i dont wanna get a heart attack 😭 im to young to die 😭
the old ደስታ ከረሜመላ ናፈቀኝ 💔
Sorry ተፋውባችሁ አ? ሰኞ mid ፈተና ስለሆንን class ላይ extra ትኩረት እያረኩ ነበር
🎉1
ሁሌ overshare ካረኩኝ በዋላ ሚቆኝቸኝ ነገር አለ. like pls ያወራነውን ሁሉ ልረሳው ትችላለህ 🥹
ራስ ማጥፋት is so selfish ምክንያቱም አንተ ብቻ አይደለም ምትሞተው የሚወዱህም ሰዎችም የ ውስጣቸው አንድ አካል ነው ሚሞተው
Please for the love of God ሰውን በ ውሸት አታስደስቱ !

አንዲት ልጅ ነበረች ማቃት አንድ ቀን ቆንጆ ነኝ ወይ ብላ ጠየቀቺኝ
, በቀላሉ ቆንጆ ነሽ ብዬ ሞራሏን መጠገን እችል ነበር ግን NO, በቀጥታ እንደማታምር ነገርኩአት ግን ደግሞ መልኩአ አላማረችም ማለት ውብ አይደለችም ማለት እንዳልሆነም ነገርኩአት እራሷንም ፈጣሪዋ ወዶና ፈቅዶ እንደፈተራት ውብ መሆኗን አስረዳዋት
አሁን ያቺ ልጅ ራሷን እና ተፈጥሮዋን fully accept አድርጋ ከ መቼውም በ confidence እየኖረች ነው.

ሁሌም ቢሆህን እውነታው ከ ውሸቱ በላይ አስደሳች ነው belive me
የ እናት እጆች ፊትን ሲዳብሱ ከ ሃር በላይ ለስላሳ ናቸው >>>>>
people says “you cant”..i say “watch me”
So አንተ የበላይነት እንዲሰማህ EGO'ህን satisfy ለማድረግ ሌላውን ዝቅ ታረጋለህ ?
ካጠገቧ ሆኘ ልቤ መምታት ከጀመረ በቃ የሆነ የ ጅል ነገር ልል ነው 🤦‍♂
🍓4