♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
674 subscribers
15.5K photos
2.48K videos
228 files
1.26K links
BOT: @Yeah2r71_bot

GROUP: @i_mean_does_it_really_matter

Chillin' 🦦

**Terms and conditions **

By joining you are agreeing for a 100 year contract between you and the channel, breaking the agreement results in instant death.
Enjoy ^-^
Download Telegram
its okay ከ ማንም ጋር ማውራት አለፈለገ sometimes ለብቻችንን መሆም እንሻለን and thats perfectly normal
everything is not okay, but over time it will be.
ደስተኛ መሆን ምርጫ ነው
believe me im a very very very bad person. but I've changed and if someone like me can change the you can too.
ቅድስት አርሴማ 💘
♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
ደስተኛ መሆን ምርጫ ነው
በ ማያስደስቱ ሁኔታዎች ውስጥ ሁሌ እንደ ምንም ብዬ ትንሽ በጣም ትንሽዬ ብትሆን ራሱ ጥሩ የሆነ ነገር ፈልጌ ያንን ነገር በ ልቤ አተልቄ በዛች ነገር እደሰታለው
ለምን ይሆን ማፍቀር ምፈራው ?
ልክ ፍቅር ሲይዘኝ መሸሽና መካድ እጀምራለው ፍቅር እፈራለው ።
የእውነት ሊወዱኝ ይችላሉ ብዬ አላስብም ልቤ በጣም ለማመን ይከብደዋል
ይሄ ስሜት የኔ ብቻ ይሁን ?
💯4
ሰዎች በጣም የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው 2 ነገሮች (የመጀመሪያው በኔ አስተሳሰብ ሁለተኛው ደግሞ እውነታው )


1)sigma ሚባሉት:- sigma ማለት እንደኔ አስተሳሰብ
ደግ የሆነ ፤ ለሰው ምራራ ፤ለጉአደኞቹ ሁለም ከ ጎናቸው ሚገኝ በ ክፉም በ ደጉም ፤ ለራሱም ለ ሰውም ትልቅ አክብሮት ያለው ፤ ባለው በ ቃሉ ምሰና ፤ራሱን ለመሆን ማያፍር etc...
sigma ማለት ራሱን ከሰው ከፍ አርጎ ማየት አይደለም ተቃራኒው እንጂ....

2 feminism:- feminism በ አንድ አንድ ቀበጥ ሴቶች ስሙ ቢጠፋም ለ ዓለም እጅጉን ጠቃሚ እና አስፈላጊ መሆኑን መካድ አንችልም፤ ለኛ ባለንበት ላይታወቀን ይችላል ግን የ ሴቶች ጭቆና አሁንም እንደቀጠለ ነው feminism ደግሞ ያንን ለ ማስቆም ነው ምጥረው ሲቀጥል ደግሞ feminism በ ሴቶች እርዳታ ብቻ የተገደበ ሳይሆን ወንዶችን እና ህጻናትንም በ መርዳት ላይ ሚገኝ ነው። feminism meme ምናምን ሲሰራበት ለመሳቅ እንጂ በ ቁም ነገር እንድናምንበት አይደለም
አይኗ ያበራል... almost ያውራል
the death of my ego is the birth of my life
Forwarded from ጠፈፍ ARADA (☕️Meruem☁️)
dont hold your head so low that you cant see the sky.
what if i write a fiction story it will take my mind off of things.
ምንም ሳያቁ ሚፈርዱብኝ ሰዎች ምን አለ አንድ ቀን በኔ ቦታ ሆነው ብያዩት