ከ ድሮም ወፍ በሆንኩኝ ብዬ እመኝ ነበረ
እንደወፍ ከ ዓለም ችግሮች ሁሉ ርቄ በ ነጻነት መኖር እመኝ ነበር።
imagin with me, ከ ዘር፤ ከ ውጊያ፤ ከ ቂም፤ ከበቀል፤ ከተንኮል፤ ከማያልቅ ሩጫ ወዘተ..
ከሁሉም ርቄ ማለቂያ የሌለው በሚመስል ሰማይ ላይ ክንፎቼን ዘርግቼ በነጻነት መብረር ነበር ምኞቴ።🐦⬛️
እንደወፍ ከ ዓለም ችግሮች ሁሉ ርቄ በ ነጻነት መኖር እመኝ ነበር።
imagin with me, ከ ዘር፤ ከ ውጊያ፤ ከ ቂም፤ ከበቀል፤ ከተንኮል፤ ከማያልቅ ሩጫ ወዘተ..
ከሁሉም ርቄ ማለቂያ የሌለው በሚመስል ሰማይ ላይ ክንፎቼን ዘርግቼ በነጻነት መብረር ነበር ምኞቴ።🐦⬛️
♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
ከ ድሮም ወፍ በሆንኩኝ ብዬ እመኝ ነበረ እንደወፍ ከ ዓለም ችግሮች ሁሉ ርቄ በ ነጻነት መኖር እመኝ ነበር። imagin with me, ከ ዘር፤ ከ ውጊያ፤ ከ ቂም፤ ከበቀል፤ ከተንኮል፤ ከማያልቅ ሩጫ ወዘተ.. ከሁሉም ርቄ ማለቂያ የሌለው በሚመስል ሰማይ ላይ ክንፎቼን ዘርግቼ በነጻነት መብረር ነበር ምኞቴ።🐦⬛️
i wish to fly high in the sky like a bird untide by the burdns of land.
to fly above all is the most freedom a one could hope for.
to fly above all is the most freedom a one could hope for.
hey, እኔ በጣም unique ነኝ አንተም ነህ ሁላችንም ነን so lets embrace that unquiness. ግን ጥፋት እና unique መሆን አንድ አይደለም አይ የኔ ባህር ለየት ስለሚል ነው ብለህ የተሳሳተ ስራህን justify ማድረግ አትችልም thats just the was of life.
unique ሁን while also maintaing the balance of nature.
unique ሁን while also maintaing the balance of nature.
ኢዮብ እንዳለው ነው
"እኔስ ላይቀር ማለፌ ነበርን አትርፌ ለመሞት አልኖርም ለመኖር ነው ሞቴ'"
"እኔስ ላይቀር ማለፌ ነበርን አትርፌ ለመሞት አልኖርም ለመኖር ነው ሞቴ'"
♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
Threads; እስረኛ አልሆንም:
አልሆንም እስረኛ ለስጋዬ ለዛ ራስ ማጥፊያ
Sorry for being a bitch earlier, I needed to lay in the dark with my headphones for 3 hours to feel better.
what do ppl see in me ? im the worst person to ever walk on this plant, and yet ppl still see a light in me.
♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
Photo
this is adulthood.
its okay ከ ማንም ጋር ማውራት አለፈለገ sometimes ለብቻችንን መሆም እንሻለን and thats perfectly normal
believe me im a very very very bad person. but I've changed and if someone like me can change the you can too.