♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
674 subscribers
15.5K photos
2.48K videos
228 files
1.26K links
BOT: @Yeah2r71_bot

GROUP: @i_mean_does_it_really_matter

Chillin' 🦦

**Terms and conditions **

By joining you are agreeing for a 100 year contract between you and the channel, breaking the agreement results in instant death.
Enjoy ^-^
Download Telegram
Threads; እስረኛ አልሆንም:
ከ ድሮም ወፍ በሆንኩኝ ብዬ እመኝ ነበረ
እንደወፍ ከ ዓለም ችግሮች ሁሉ ርቄ በ ነጻነት መኖር እመኝ ነበር።
imagin with me, ከ ዘር፤ ከ ውጊያ፤ ከ ቂም፤ ከበቀል፤ ከተንኮል፤ ከማያልቅ ሩጫ ወዘተ..
ከሁሉም ርቄ ማለቂያ የሌለው በሚመስል ሰማይ ላይ ክንፎቼን ዘርግቼ በነጻነት መብረር ነበር ምኞቴ።🐦‍⬛️
hey, እኔ በጣም unique ነኝ አንተም ነህ ሁላችንም ነን so lets embrace that unquiness. ግን ጥፋት እና unique መሆን አንድ አይደለም አይ የኔ ባህር ለየት ስለሚል ነው ብለህ የተሳሳተ ስራህን justify ማድረግ አትችልም thats just the was of life.
unique ሁን while also maintaing the balance of nature.
ኢዮብ እንዳለው ነው

"እኔስ ላይቀር ማለፌ ነበርን አትርፌ ለመሞት አልኖርም ለመኖር ነው ሞቴ'"
Sorry for being a bitch earlier, I needed to lay in the dark with my headphones for 3 hours to feel better.
what do ppl see in me ? im the worst person to ever walk on this plant, and yet ppl still see a light in me.
its okay ከ ማንም ጋር ማውራት አለፈለገ sometimes ለብቻችንን መሆም እንሻለን and thats perfectly normal
everything is not okay, but over time it will be.
ደስተኛ መሆን ምርጫ ነው
believe me im a very very very bad person. but I've changed and if someone like me can change the you can too.
ቅድስት አርሴማ 💘