♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
674 subscribers
15.5K photos
2.48K videos
228 files
1.26K links
BOT: @Yeah2r71_bot

GROUP: @i_mean_does_it_really_matter

Chillin' 🦦

**Terms and conditions **

By joining you are agreeing for a 100 year contract between you and the channel, breaking the agreement results in instant death.
Enjoy ^-^
Download Telegram
እንኩአን በ ጉራ ደረት ተነፍቶ አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ....

some lyrics just hit different.
Forwarded from ጠፈፍ ARADA (☕️Meruem☁️)
ጠፈፍ ARADA
Photo
"በሃገሬ ላይ አንዳችም የውች ባንዲራ እንዳይሰቀል"

~አጼ ልብነ ድንግል
🕊3
ተስፋ ልቆርት ባሰብኩኝ ቁጥር ዛሬ ላይ የዘራዉት የላብ ፍሬ ነገላይ ጣፋጭ ማዕዴ እንደሆነ መርሳት የለብኝም።
💯3
ልቤን በረደው
ልቤን ደከመው
ልቤን ሰለቸው
ልቤን መረረው
ልቤ መምታት ሰለቸው....
yeah በህልሜ አይቼሻለው አሁን እየፈራው ነው...አሁንም የፍቅር ባህር ውስጥ እየሰመጥኩ ነው። someone help me.
ማለዳ ጠባ፤ ፈጣሪ ተመስገን የጠዋቱን ብርሃን ዛሬም ልታሳየኝ የመረጥክ።🙏🏽
💯4
እንዴ በሰንበት ቀን online ምን ትሰራለህ በል ወደ ቤተክርስቲያን ተሳልመህም ቢሆን ና።ባዶዬን በሱ ልሙላ።
my special skill is not caring about no ones opinion.
ጥሩ ማረግለት ሁሉ በመጥፎ ነገር እጥፍ አድርጎ ይመልስልኛል
የዋላ ታሪኬን ስመለከት ዛሬላይ የደረስኩበት ያኮራኛን
ተርበው ምንም ሲበሉ ጣፍጭ ነው፣
ደክመው ሲያርፉ እርካታው እጥፍ ነው፣
የላብን ፍሬ ሲበሉ ደግሞ ይልቁኑ ታፋጭ ነው። never give up.
ብልጠት ማለት በሰው ደካማ ጎን መጠቀምና እምነታቸውን ማጉደል ከሆነ እኔ እልም እያልኩ ሰገጤ ነኝ
የ ትውስታዋ እስረኛ አልሆንም።
Threads; እስረኛ አልሆንም:
ከ ድሮም ወፍ በሆንኩኝ ብዬ እመኝ ነበረ
እንደወፍ ከ ዓለም ችግሮች ሁሉ ርቄ በ ነጻነት መኖር እመኝ ነበር።
imagin with me, ከ ዘር፤ ከ ውጊያ፤ ከ ቂም፤ ከበቀል፤ ከተንኮል፤ ከማያልቅ ሩጫ ወዘተ..
ከሁሉም ርቄ ማለቂያ የሌለው በሚመስል ሰማይ ላይ ክንፎቼን ዘርግቼ በነጻነት መብረር ነበር ምኞቴ።🐦‍⬛️