እንኩአን በ ጉራ ደረት ተነፍቶ አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ....
some lyrics just hit different.
some lyrics just hit different.
ተስፋ ልቆርት ባሰብኩኝ ቁጥር ዛሬ ላይ የዘራዉት የላብ ፍሬ ነገላይ ጣፋጭ ማዕዴ እንደሆነ መርሳት የለብኝም።
💯3
yeah በህልሜ አይቼሻለው አሁን እየፈራው ነው...አሁንም የፍቅር ባህር ውስጥ እየሰመጥኩ ነው። someone help me.
እንዴ በሰንበት ቀን online ምን ትሰራለህ በል ወደ ቤተክርስቲያን ተሳልመህም ቢሆን ና።ባዶዬን በሱ ልሙላ።
my special skill is not caring about no ones opinion.
ተርበው ምንም ሲበሉ ጣፍጭ ነው፣
ደክመው ሲያርፉ እርካታው እጥፍ ነው፣
የላብን ፍሬ ሲበሉ ደግሞ ይልቁኑ ታፋጭ ነው። never give up.
ደክመው ሲያርፉ እርካታው እጥፍ ነው፣
የላብን ፍሬ ሲበሉ ደግሞ ይልቁኑ ታፋጭ ነው። never give up.
ብልጠት ማለት በሰው ደካማ ጎን መጠቀምና እምነታቸውን ማጉደል ከሆነ እኔ እልም እያልኩ ሰገጤ ነኝ
♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
የ ትውስታዋ እስረኛ አልሆንም።
የድሮ ታርኬ እስረኛ አልሆንም።
♪“?•°..‘.♡...Y̺E̺A̶H̺...♡.’..°•¿”♪
የድሮ ታርኬ እስረኛ አልሆንም።
የሰው አመለካከት እስረኛ አልሆንም