At the end of the day ማድረግ ምችለውን አርገሃል now leave the rest to GOD.
you just need one very good and loving person in your life to be happy
i dont understand how አህያ እንዴት ስድብ ሊሆን እንደሚችል its literally the most hard working animal.
እንኩአን በ ጉራ ደረት ተነፍቶ አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ....
some lyrics just hit different.
some lyrics just hit different.
ተስፋ ልቆርት ባሰብኩኝ ቁጥር ዛሬ ላይ የዘራዉት የላብ ፍሬ ነገላይ ጣፋጭ ማዕዴ እንደሆነ መርሳት የለብኝም።
💯3
yeah በህልሜ አይቼሻለው አሁን እየፈራው ነው...አሁንም የፍቅር ባህር ውስጥ እየሰመጥኩ ነው። someone help me.
እንዴ በሰንበት ቀን online ምን ትሰራለህ በል ወደ ቤተክርስቲያን ተሳልመህም ቢሆን ና።ባዶዬን በሱ ልሙላ።