የገጣሚያን ማኅበር
19.2K subscribers
227 photos
11 videos
11 files
465 links
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦
👉መንፈሳዊ ግጥም
፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ
👉ግጥማዊ ትረካ
ይቀላቀሉን
Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber
Group👉 @yegetamianmahiber
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA
Download Telegram
ጥያቄ አንድ
  ጥያቄ አንድ 

እየሱስን "ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ" ያለው ማነው?

ሀ/ ከክርስቶስ ጋር በግራ በኩል የተሰቀለው
ለ/ ዘኪዮስ
ሐ/ ጴጥሮስ
መ/ ከክርስቶስ ጋር በቀኝ በኩል የተሰቀለው
   መልስ  

መ/ ከክርስቶስ ጋር በቀኝ በኩል የተሰቀለው
ጥያቄ ሁለት
ጥያቄ ሁለት

እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ __ እንያዝ፤

ሀ/ ህይወትን
ለ/ ፍቅርን
ሐ/ ትንሳኤን
መ/ ሰላምን
  መልስ 

መ/ ሰላምን
ጥያቄ ሶስት
  ጥያቄ ሶስት 

አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ ___ የምኖረው ነው።

ሀ/ ህይወት
ለ/ ፍቅር
ሐ/ መዳን
መ/ ዕምነት
  መልስ 

መ/ ዕምነት
ጥያቄ አራት
ጥያቄ አራት 

ጌታችን  እየሱስ ክርስቶስ ለይ የሀሰት ምስክሮች ቢያገኙም ለሞት የሚያበቃው ምንም ባጡ ጊዜ ካቀረቡት ምስክር መሀከል ያልሆነው የቱ ነው?

ሀ/ ይህ ሰው  የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ አፍርሼ በሶስት ቀን ልሰራው እችላለሁ ብሏል አሉ

ለ/ ይህ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነኝ ብሎአል አሉ

ሐ/ ሀ እና ለ

መ/ የለም
መልስ

መ/ የለም
ማቴ 26:61-63
ጥያቄ አምስት
  ጥያቄ አምስት

ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሞት ተላልፎ ከመሰጠቱ  በፊት የፀለየባት ስፍራ ምን ትባላለች?

ሀ/ ቱባል

ለ/ ቅፍርናሆም

ሐ/ ጌሴም

መ/ጌቴሴማኒ
መልስ


መ/ጌቴሴማኒ
አሁን ደግሞ አንድ ጊዜ ሁላችንም
ወደዝህ ህብረት እህት ወንድሞቻችንን Add እናደርጋለን
ከዛ ወደ ቀጣይ ጥያቄ እናልፋለን
ሁለት ደቂቃ ተሰቷቸዋል።ተባረኩልኝ❤️❤️
Link @yegetamianmahiber
        @yegetamianmahiber
        @yegetamianmahiber
   Go Go Go...........
ተተባረከኩ ቀጣይ ጥያቄ
  ጥያቄ ስድስት 


ክርስቶስ በስጋ ሞቶ በመንፈስ ህያው ሆኗል።


ሀ/ እውነት

ለ/  ሀሰት
  መልስ 



ሀ/ እውነት
ጥያቄ ሰባት