የገጣሚያን ማኅበር
18.6K subscribers
211 photos
11 videos
10 files
372 links
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦
👉መንፈሳዊ ግጥም
፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ
👉ግጥማዊ ትረካ
ይቀላቀሉን
Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber
Group👉 @yegetamianmahiber
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA
Download Telegram
16k loading.. 🥳🤩🥳🤩
"፤ የሥጋ ሕይወት በደሙ ውስጥ ነውና፤ ደሙም ከሕይወቱ የተነሣ ያስተሰርያልና በመሠዊያው ላይ ለነፍሳችሁ ማስተስረያ ይሆን ዘንድ እኔ ለእናንተ ሰጠሁት።"

        (ኦሪት ዘሌዋውያን 17: 11)

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

መድቀቁና መሠቃየቱ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበር፤ እግዚአብሔር ነፍሱን የኀጢአት መሥዋዕት ቢያደርገውም እንኳ፣ ዘሩን ያያል፤ ዕድሜውም ይረዝማል፤ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።

            ኢሳይያስ 53:10

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የሰው ልጅ እንዲያገለግሉት ሳይሆን፣ ለማገልገልና ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ለመስጠት መጥቶአልና።

         ማቴዎስ 20:28

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ራሱንም ለሰዎች ሁሉ ቤዛ አድርጎ ሰጠ፤ ይህም በትክክለኛው ጊዜ ተመስክሮለታል።

             1 ጢሞቴዎስ 2:6

Subscribe Our YouTube Channel
https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
# ቃልህን ልኑረው

ቃልህን ልኑረው፣ አዳኜ ኢየሱስ
ለዚያች ለመዳን ቀን፣ ወዳንተ እንድደርስ
ፈቃድህን ልኑር ፣ አንተን ደስ ላሰኝ
ተቀይጦ መኖር፣ይኸው አሁን ይብቃኝ
ለምን ጥቂት እያልኩ፣እርሾ እጠቀማለሁ
ሊጡን እንዲያቦካ፣በርግጥ እኮ አቃለሁ

አሮጌን ማንነት፣በጥቂት ወስዳለሁ
ደሞ ለስህተቱ ፣ጥቅስ እፈልጋለሁ
ፈቃድህ እንዳልሆነ፣ ልቤ እያወቀው
መታዘዝ የሚለው፣ እየተናነቀው
ፈቃድህ ነው ፣ እያልኩ ሁሌ ናገራለው
ደግሜ ለራሴ ፣ ለልቤ አወራለሁ
አቤት እኔ ስገርም፣ደግሞ ፀልያለሁ
ፈቃድህን አስታውቀኝ፣እያልኩ እጮሀለሁ

ከእንተ ፈቃድ ጋር፣ታዲያ እንዴት ላስታርቀው
ያንተን ፈቃድናየራሴን ፍላጎት፣አንድላይ አድርጌው
አሮጌውን እርሾ፣ ከቤቴ አስቀምጬ
ፈቃድህን እያወኩ፣ አለመመለሴ
ምን ይሉታል አሁን፣ እያወቁ አላውቅም
ቀናው መንገድ ሳለ፣ሁልጊዜ መጣመም

ሲናገር ሲናገር፣ እኔኮ አልስማ
እኔ ምፈልገው፣እኔኑ ልሰማ
በውስጤ ያለዉን፣ካሳቤ ሚስማማ
ኢየሱስ እባክህ😭፣ፈቃድህን ልኑረው
የማውቀውን ሁሉ፣ልፈፅም ላድርገው
የማውቀውን ያክል፣ሳልቀይጥ ልኑረው
ጌታዬ ኢየሱስ፣ ቃልህን ልኑረው።

@Meta_01234

📥Group :  @yegetamianmahiber
📥Channel : @Ye_Getamian_Mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
ሰላም ጥያቄና መልስ ዛሬ ይኖረናል እንደተለመደው 3:00 ለይ ሁላችሁም ተሳተፉ ማንም እንዳይቀር እናም ደግሞ የጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊ ለመሆን ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ጥያቄ ሲጠየቅ ትክክለኛውን መልስ ቀድሞ መመለስ ነው እንዲሁም ደግሞ መልሱን ኤዲት ማድረግ አይቻልም🤗 በዚህ መሰረት አሸናፊውን የምሸልም ይሆናል መልካም ዕድል መልካም ቆይታ👍👍🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️


Subscribe Our YouTube Channel
https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
የገጣሚያን ማኅበር pinned «ሰላም ጥያቄና መልስ ዛሬ ይኖረናል እንደተለመደው 3:00 ለይ ሁላችሁም ተሳተፉ ማንም እንዳይቀር እናም ደግሞ የጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊ ለመሆን ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ጥያቄ ሲጠየቅ ትክክለኛውን መልስ ቀድሞ መመለስ ነው እንዲሁም ደግሞ መልሱን ኤዲት ማድረግ አይቻልም🤗 በዚህ መሰረት አሸናፊውን የምሸልም ይሆናል መልካም ዕድል መልካም ቆይታ👍👍🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Subscribe Our…»
ሠላም ቅዱሳን እንደት አመሻችሁ 🙌🙌


የዕለቱ ፕሮግራም በጸሎት እንጀምራለን🙏


ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን
ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።ካለላችን ስለሆንክ ለነፍሳችን ሠላም ስለሆንክ ለዘላለም እናከብራለን ክብር በሠማይ በምድር ለአንተ ብቻ ይሁኔ🙏🙏🙏🙏



አባቱ አሁን የዕለቱ ፕሮግራም አንተን በማስቀደም ጀምረናል እስከ ፍጻሜ  ድረስ አንተ ብቻ ምራን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አብርታን 🙏🙏🙏 በጌታ ስም መገኘትህን በመካከላችን አሳየን ኃይልን ግለጥልን🙏🙏🙏🙏 በመንፈስ ቅዱስ እሳት ንካን🙏🙏🙏🙏 ሁሉ እንደ በጎ ፈቃህ ይሁን አሜን አሜን

🙏🙏🙏🙏
16k Followers  🔥🔥
Thank You Everyone🥰❤️

   እስቲ ምን ተጠቀማችሁ ከዝህ ቻኔል?
አጭር መልዕክት በComment መስጫ
ላይ አስቀምጡ።😊
ጥያቄ አንድ
ጥያቄ አንድ

ጳውሎስ “እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና” ብሎ የተናገረው እነማንን ነው?

ሀ/ የቲቶ ሰዎችን
ለ/ የተሰሎንቄ ሰዎችን
ሐ/ የቆላሲያይ ሰዎችን
መ/ የፊልጵስዩስ ሰዎችን
መልስ



“እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና።”
  — 1ኛ ተሰሎንቄ 2፥20
ጥያቄ ሁለት
ጥያቄ፡ ሁለት


የኢየሱስን አስከሬን እንዲቀብር የጠየቀው ሰው ስሙ ማን ነበር?
ሀ)ጴጥሮሰ
ለ)የአርማትያሱ ዮሴፍ
ሐ)ይሁዳ
መ)የአስቀሮጡ ይሁዳ
መልስ፡-

ለ/ የአርማትያሱ ዮሴፍ
ጥያቄ ሶስት
ጥያቄ፡- ሶስት

ከ9ኙ የመንፈስ ፍሬዎች ያልሆነዉ አንዱ የቱ ነዉ?
ሀ)ፍቅር
ለ)አዛኝነት
ሐ)ደግነት
መ)ጥሩነት
መልስ ለ/አዛኝነት
መልስ፡ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግስት፣ ደግነት፣ ጥሩነት፣ ታማኝነት፣ ገርነት እና ራስን መግዛት።
ጥያቄ አራት
ጥያቄ፡


የመንፈስ ፍሬ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የት ይገኛል?

ሀ)ገላትያ 3
ለ) ቲቶ 3
ሐ) ገላትያ 4
መ) ገላቲያ 5
መልስ፡ መ/ ገላትያ 5
ጥያቄ አምስት