🌿 ያለህ አሁን ነው…
አንድ ቀን ለዘላለም ዝም ትላለህ…አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ…አንድ ቀን እስከወዲያኛው ትረስተህ ትዝታ ትሆናለህ…ፎቶህ ቤትህ ግድግዳ ላይ ተሰቅሎ ነበር ብቻ ትሆናለህ…አንድ ቀን ደግመኛ እድል አይሰጥህም…ያለህ አሁን ነው…የናፈቀህ ጋር ደውለህ አውራው…ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ…🖤
የዕለቱ መልዕክት
ሰናይ ሰንበት።
@Ye_Getamian_mahiber

መዝሙር 150
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
² በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
³ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
⁴ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
⁵ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
⁶ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።

= = =ምን አለ ሌላ?= = =
በአለም ሲኖሩ፤ ሀብት ቢከማች ከምድር የሰፋ
እንደጤዛ የሚደርቅ፤ ሲቆይ ሚጠፋ
ሀላፊ ጠፊ ፤ ሁሉም በምድር
የእርሱ ከመሆን ፤ ላይነፃፀር
እስኪ ምን አለ? ፤ ከጌታ የሚበልጥ
የዘላለምን ፤ ህይወት የሚያሰጥ
. . .
ከኢየሱስ የሚሻል ፤ከፍ ከፍ የሚል
ምን አለ ሌላ ፤ከመዳን በላይ ልጁ ከመባል::
✍ሀና 27/1/2016 ዓ.ም
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
በአለም ሲኖሩ፤ ሀብት ቢከማች ከምድር የሰፋ
እንደጤዛ የሚደርቅ፤ ሲቆይ ሚጠፋ
ሀላፊ ጠፊ ፤ ሁሉም በምድር
የእርሱ ከመሆን ፤ ላይነፃፀር
እስኪ ምን አለ? ፤ ከጌታ የሚበልጥ
የዘላለምን ፤ ህይወት የሚያሰጥ
. . .
ከኢየሱስ የሚሻል ፤ከፍ ከፍ የሚል
ምን አለ ሌላ ፤ከመዳን በላይ ልጁ ከመባል::
✍ሀና 27/1/2016 ዓ.ም
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
Forwarded from Beemnet Tilahun
#አልጠራም_አትበል
በብዙ እንዲያፈራ፤
ፍሬው እንዲጎመራ፤
አስቦ ገበሬው፤
ሙቱን ቢያስወግደው፤
በእንጭጭ እንዳይቀጨው፤
በህይወት ያለውን፤
እንደሞተ ሳታውቅ፤
ስትመግብ ደረቅ፤
ዘመንህን እንዳትፈጅ፤
እንዳትሞት ሳታረጅ፤
አዝኖልህ እኮ ነው፤
ከልቡ ራርቶልህ፤
ተዛምቶ እንዳይገድልህ፤
የሚልህ "ልግረዝህ"፤
በህይወት መኖርህ፤
ነውና እድልህ፤
መቀሱን ሲያነሳ፤
ለህይወትህ ሲሳሳ፤
ለጊዜያዊ ህመም፤
ለማያመች ለስም፤
አይሁንብህ አመል፤
አልጠራም አትበል።
ዮሐንስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።
² ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።
#በእምነት_ጥላሁን

ቀልድ አያቅም እሱ
ቀልድ አያቅም እሱ በልጆቹ መደራደር
እሳት ወስጥ ስጣሉ ዝም ብሎ ማየት
በየድንም እንኳ ብሎ ለገበለት
በአምላኩ ተደራድሮ ህይወቱን ለሰጠለት
አይጨክንም እሱ አያስችለውበት
ወርዶ መመላለስ እንጅ እስቲ ቆይ ብሎ ምርጫ አይጠይቅበት
ቀልድ አያቅም እሱ በልጆቹ ከመጡበት
ገጣሚ ቅዱሴ
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ቀልድ አያቅም እሱ በልጆቹ መደራደር
እሳት ወስጥ ስጣሉ ዝም ብሎ ማየት
በየድንም እንኳ ብሎ ለገበለት
በአምላኩ ተደራድሮ ህይወቱን ለሰጠለት
አይጨክንም እሱ አያስችለውበት
ወርዶ መመላለስ እንጅ እስቲ ቆይ ብሎ ምርጫ አይጠይቅበት
ቀልድ አያቅም እሱ በልጆቹ ከመጡበት
ገጣሚ ቅዱሴ
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
#እጣ_ፋንታህን_በአምላክ_ላይ_አድርግ!
(እውነተኛ ታሪክ)
አንዲት ሴትን አውቃለሁ፤ ወንጀለኛም ተብላ የሞት ፍርዷን ትጠባበቅ ነበር። ያው ብዙ የሞት እስረኞች እንደሚያደርጉት ከአምላኳ ጋር ያላትን ቁርኝት ማጥበቅ ጀመረች።
በመጀመሪያ አካባቢ እንዲሁ ቀለል ያሉ ነገሮችን መከወን ጀመረች። ከእስረኞቹ ጋር መዘመር፣ ጸሎትን ማድረግና ሁሉንም ነገር በአምላኳ ላይ መጣልን ለመደች።
በመጨረሻም የሞት ፍርዱ ወደ እድሜ ልክ እስራት ተቀየረላት።
አሁን ላይ ነጻ ወጥታለች፤ አሁን ላይ የምናገኛት በቤተክርስቲያን ደጃፍ ላይ አምላኳን እያመሰገነች ነው።
የዚህች ሴት ሕይወት መቀየር የጀመረው የነገዋን እጣፈንታ ሙሉ ለሙሉ በአምላኳ ላይ (በመለኮታዊ ኃይል ላይ) ማድረግ ስትጀምር ነው። የእርሷን አእምሮ ከሁለንተና ኢነርጂ ጋር ስትቀላቅለው ወይም ደግሞ ከአንድ ተራ ሰውነት ተለይታ በግዙፉ ሁለንተናዊ ኃይል ውስጥ ራሷን ስትደባልቀው፣ ገደብ አልባ ኃይልን አገኘች።
ብዙዎቻችን የሞት ፍርዳችንን የምንጠባበቅ እስረኞች ነን። አብዛኞቻችን በፍርሃት፣ በቅናት፣ በእጥረት፣ በገደብ፣ በስስት፣ በራስ ወዳድነት ውስጥ ታጥረን የመሞቻ ቀናችንን እንጠባበቃለን። ዛሬ ላይ ራስህን በማስተዋል ተመልከተው፤ ምንስ ነው ሰላም ያሳጣህ? ከታሰርክበት ስጋዊ አካልስ እንዴት ማምለጥ ትችላለህ?
ለራስህ እንዲህ በለው፤ “እኔ የተወለድኩት በነጻነት ውስጥ ነው፤ መኖር ያለብኝም ነጻ በሆነ መንፈስ ውስጥ ነው፤ የነጻነት ስሜቱ ይሰማኛል፤ ምድራዊ አጥሮችም እኔን ገድበው ማቆየት አይችሉም”
ይህ ታሪክ የተወሰደው የአእምሮ ኢነርጂ ከተሰኘው መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉን ገዘተህ እንድታነበው ትመከራለህ፡፡ ያለ ጥርጥር ህይወትህን ይቀይራል፡፡
#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በመላው ኢትዮጵያ በገበያ ላይ ነው።

lv_0_20231009104011
<unknown>
ብፀልይ የማይበቃኝ
ቢለምን የማይሰለቻኝ
እንደ ዕርስ አድርጌ የማልጠይቀው
ለህይወቴ የግድ የምታስፈልገው
ካጣሁ መኖር የማልችለው
መጌኛትህን አንተን ብቻን ነው
ዛሬ ተሞልቼ ናጌ የምታስፈልገኝ
ጥሜን የምታረካኝ ርሀቤን የምተስረሳኝ
ወጥቼ እስክ ገባ ደግም ምትነፍቀኝ
ሪቃነዬን የምትሻፍን ጎዶሎዬን ምትሞላ
ሰው ስርቅ ከጎኔ የማትሄድ ወደኋላ
አለውኝ እያልክ ድብርቴን ምታርቅ
የህይወቴ ርሀቤ ነህ ከጎኔ አትራቅ
ገጣሚ ቅዱሴ
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ቢለምን የማይሰለቻኝ
እንደ ዕርስ አድርጌ የማልጠይቀው
ለህይወቴ የግድ የምታስፈልገው
ካጣሁ መኖር የማልችለው
መጌኛትህን አንተን ብቻን ነው
ዛሬ ተሞልቼ ናጌ የምታስፈልገኝ
ጥሜን የምታረካኝ ርሀቤን የምተስረሳኝ
ወጥቼ እስክ ገባ ደግም ምትነፍቀኝ
ሪቃነዬን የምትሻፍን ጎዶሎዬን ምትሞላ
ሰው ስርቅ ከጎኔ የማትሄድ ወደኋላ
አለውኝ እያልክ ድብርቴን ምታርቅ
የህይወቴ ርሀቤ ነህ ከጎኔ አትራቅ
ገጣሚ ቅዱሴ
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ላንተ_ከተባለ__Lante_Ketebale__Helina_Dawit__New_Gospel_Song_Video
<unknown>
zemari :- Hlina dawit
tbeltbegnaleh eyesus❤️❤️
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
tbeltbegnaleh eyesus❤️❤️
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
✍ግጥም
ርዕስ...ጉዳችን
በማቀፍ በመሳም የአስቆሮቱ ይሁዳ
ጌታውን የሸጠ የካደ ወራዳ
የምንለው እኛ ይሁዳ ያልተባልነው
ጉዳችን በመፅሐፍ ስላልተፃፈ ነዉ
ስም=Abiti
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ርዕስ...ጉዳችን
በማቀፍ በመሳም የአስቆሮቱ ይሁዳ
ጌታውን የሸጠ የካደ ወራዳ
የምንለው እኛ ይሁዳ ያልተባልነው
ጉዳችን በመፅሐፍ ስላልተፃፈ ነዉ
ስም=Abiti
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
#በቆሎና_ስንዴ..
ነጋሪ ብታጣ ማየትም ቢሳንህ፤
ቢመስልህ ትክክል ባይፈጥን ቅጣትህ፤
ቢስማማ ለጊዜው ቀኑ ቢታገስህ፤
አይቀርም በእርሻህ ማፍራቱ የዘርህ፤
ተነቅንቆ በዝቶ ሞልቶ በመስፈሪያህ።
ምህረት ሌላ ነገር ህግን አይቃረን፤
ሽፋን እንዳይመስልህ የ'ሱ ታጋሽ መሆን፤
አትሞኝ..ገምግም ተክልህን፤
አጥራ አስተካክል መሄጃ መንገድህን፤
ቀን ቆጥሮ ሲመጣ የለህም መሸሻ
ስንዴ አይታጨድም ከበቆሎ እርሻ።
“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤”
— ገላትያ 6፥7
#በእምኒ

አንዳንድ ጊዜ ግራ አትጋቡ
እግዚአብሔር በስራው
ትክክል ነው።ፈጽሞ ከአፋችሁ
ትርፍ ቃላት በእግዚአብሔር ላይ
አይውጣ! የፈለግነው ነገር አልሆነም
ማለት እግዚአብሔር ትክክል አይደለም
ማለት አይደለም። ደስ ከሚለኝ ነገር
አንዱ እግዚአብሔር የኔን ነገር ከመፈጠረ በፊት ሰርቶ ጨርሶታል።ይልቅ የፈለኩት ነገር ለምን አልሆነም ብለህ ከምትጨነቅ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ነገር ምን እንደሆነ ለማወቅ
ከወትሮው ይልቅ በርትተህ ወደ ጸጋው ዙፋን በትህትና ቅረብ።ያኔ ራስህን ትክድና መስቀሉን የመሸከም ብልሃትንና ብርታትን ትታጠቃለህ።
ልብ በል.....ክርስቶስ የሚፈልገው አንተ
የፈለከውን እንድትሆን ሳይሆን ራሱ
በአንተ ላይ የፈለገውን ኖረህ እንድታልፍ
ነው።ልደግምልህ.....ልትሆን ያለከውን ነገር
እግዚአብሔር ከዘፍጥረት በፊት ጨርሶታል።ስለዝህ ብልህ ከሆንክ የሕይወትህን ቅርጽ ለማግኘት ዘውትር
ከደጁ አትጥፋ።ያኔ ነው ኑሮን የኖርከው።
አመሰግናለሁ
✍ ሶለን
ወ.ሶ
January 27 2023
@Ye_Getamian_Mahiber

እስቲ እንወያይ
ክርስቲያን ወደ ስፖርት (GYM) ቤት መሄድ መጥፎ ነው እንዴ?
ሀሳባችሁን ከምክንያት ጋር አስቀምጡ።
በደቡብ በኩል ጥሩ አይደለም እዛ ዜፈን
ይደመጣል በብዛት ለስጋዊ ነገሮች ያጋልጣል እየተባለ ነው🙈😳
ክርስቲያን ወደ ስፖርት (GYM) ቤት መሄድ መጥፎ ነው እንዴ?
ሀሳባችሁን ከምክንያት ጋር አስቀምጡ።
በደቡብ በኩል ጥሩ አይደለም እዛ ዜፈን
ይደመጣል በብዛት ለስጋዊ ነገሮች ያጋልጣል እየተባለ ነው🙈😳
= = =ሰሚ ጆሮ👂= = =
የሰው ልጅ የልቡን ሚያዋየው እና የሚረዳውን ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም በአትኩሮት ላስተዋለው ነገር: መገንዘቡን ወይም መረዳቱን የሚያረጋግጥለት ሰው ወይም ያየው ነገር ከሱ ጋር ከተዋሀደ: ሁኔታውን ከራሱ ጋር ለማዋሀድ ከራሱ በላይ ሌላ ማስረጃና ትኩረት ይጠብቃል ።
በዚህም የተነሳ ማንም ኖርማል የሆነ ሰው :ቃል አውጥቶ ለሚናገረው ማነኛውም ንግግሩ ምላሽ ይስጠውም አይስጠውም፤ ሀሳቡን ይደግፍ አይደግፍም : ብቻ እየሰማው እንደሆነ አንገቱን በመነቅነቅ በአዉንታ የሚሰማውን ሰው የሆነ አካል ይፈልጋል።
ይህ እንዳለ ሆኖ :ችግሩ አሁን ባለንበት: ያለስራና ያለአንዳች ቁም ነገር ሰዉ ቢዚ በሆነበትና እርስ በርስ በቃል ተነጋግሮ ከመረዳዳት ይልቅ እጁ ላይ ባለው ስልክና ፤የተለያዩ አሉባልታን የሚያራግቡ እውነተኛነታቸው ጥያቄ ውስጥ ያሉ የሀሰት ወሬዎችን በየሚዲያው ጆሮ እና ልብን ሰጥቶ ማዳመጥ አንደዘመናዊነትና ኖርማል ተግባር እየተወሰደ ያለበት ዘመን መሆኑ ነው።
ተናግረው የሚረዳቸውንና ሌላው ቀርቶ የሚሰማቸውን በማጣትና ገና ለገና.. የሚረዳኝ አላገኝም በሚል ስጋት ከቤታቸው የጠፉና ለተለያዩ ሱሶች ሰለባ ሰንቶች እንደሆኑም ቤቱ ይቁጠረው :: በቅርቡም በየሚዲያው የተሰራጨው የአንዲት ታዋቂ የውጪ ሀገር ዶክተር በድንገት የልጇን አና የራሷን ህይወት የማጥፋት ጉዳይም: መንስኤውን ለሚያስተውል ሰው ዞሮ ዞሮ ይህ ሰሚ የማጣት ችግር እንደሆነ ጥያቄ ውስጥ አይገባም።
. . .
እና ምን ልልህ መሰለህ🤔 በየትኛውም ቦታ... አይደለም ተንበርክከህ! 🙇♂ ... ከአቅምህ በላይ በተጨነክ ሰዐት ፤ እንዳበደ ሰው ብቻህን እያወራህ :ማንም የሰማህ ሳይመስልህና ያወራኸው ለራስህ ደግሞ ሳይገባህ: ሲቀር የሚሰማ ብቸኛ አምላክ ያለህ ሰው መሆንህን ስታውቅ እኮ እውነተኛ ኩራት ሊሰማህ ይገባል። ምክንያቱም " ትላንት የነገርከኝን ደገምክልኝ፤አይሰለችህም ሁሌ አንድ አይነት ልመና " ሳይል... ሁልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌም የሚሰማ የሚሰማ የሚሰማ አሁንም የሚሰማ
ደከመኝ የማይል : ደሞኮ ፀሎት እረስተህ የመጀመሪያ ተንበርክከህ የባጥ የቆጥህንም ... የሚሰማ ... ሰሚ እጅግ ብርቅ በሆነበት ዘመን መስማት ብቻ ቢሆንስ ....
ሰምቶ የሚመልስ ፤ አምላክ ነው ያለህ
አንተ የእድለኞች፤ ሁሉ እድለኛ ነህ።
" ቆይቼ የእግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት፤አርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ።"
_መዝሙር 40፥1
✍️ሀና 28/1/2016 ዓ.ም

ፍረድልኝ
ፍረድልኝ
ፍጥረት ሁሉ እኔ ላይ ቢነሳ
ሊወግሩኝ ሊመቱኝ ድንጋይ ሲነሳ
አምጥተው ቢጥሉኝ እግር ስር እንዳልነሳ
እውነተኛ ፈራጅ መሆንህ በእነሱ ዘንድ ቢረሳ
ገፈታትረው ጣሉኝ ዝቅስል ዝቅ አደረጉኝ
ለኔ ሲያይራሩ መወገሬን አጥብቀው ተመኙ
ከሀጥያታቸው በላይ ሀጥያቴን ተመለክተው ሞቴን ሲመኙ
ፈራጅ መሆንክን እረስተው
የሚቀጡበት ዱላ ይዘው
መተዋል እፊት ትዛዝ ጠብቀው
ሊመቱኝ ተዘጋጅተው ሊወግሩኝ
ሀጥያት የሌለበት ይውገራት ስትል
ካጎነበስኩበት ቀና ስል
ነገር ተቀይሮ
ፈራጅ እነታቸው ተነስቶል ከአሁን ሰዓት ጀምሮ
ይቅር ካልክማ
በቤት እንድኖር ከፈቀድክማ
ልኑር እቤት ልገኝ ደጅ
ቀድስኝና ልባል ያንተ ልጅ
ተፃፈ በሊዲያ ጌቱ
@Yahweyansi
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ፍረድልኝ
ፍጥረት ሁሉ እኔ ላይ ቢነሳ
ሊወግሩኝ ሊመቱኝ ድንጋይ ሲነሳ
አምጥተው ቢጥሉኝ እግር ስር እንዳልነሳ
እውነተኛ ፈራጅ መሆንህ በእነሱ ዘንድ ቢረሳ
ገፈታትረው ጣሉኝ ዝቅስል ዝቅ አደረጉኝ
ለኔ ሲያይራሩ መወገሬን አጥብቀው ተመኙ
ከሀጥያታቸው በላይ ሀጥያቴን ተመለክተው ሞቴን ሲመኙ
ፈራጅ መሆንክን እረስተው
የሚቀጡበት ዱላ ይዘው
መተዋል እፊት ትዛዝ ጠብቀው
ሊመቱኝ ተዘጋጅተው ሊወግሩኝ
ሀጥያት የሌለበት ይውገራት ስትል
ካጎነበስኩበት ቀና ስል
ነገር ተቀይሮ
ፈራጅ እነታቸው ተነስቶል ከአሁን ሰዓት ጀምሮ
ይቅር ካልክማ
በቤት እንድኖር ከፈቀድክማ
ልኑር እቤት ልገኝ ደጅ
ቀድስኝና ልባል ያንተ ልጅ
ተፃፈ በሊዲያ ጌቱ
@Yahweyansi
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
በእጣ_ሜዳ_ገጣሚ _ቅዱሴ
<unknown>
#በእጣ_ሜዳ
በኃጢአቴ ብዛት ተገዘሁ ለባርነት
አንገቴን ደፈሁ እጣ ሲጣጣሉበት
እጣውማ የተጀመረው በ 1 ድነር ነው
ሁለተኛው አንስቶ እኔ በ 2 አለው
ለጨረታ ምወጣ ደም ግባት የለኝ
1 እና 2 ድነር ብለው ተቀለዱብኝ
እድሌ ተበላሽቶ ዋጋዬ ትንሽ ሆኖ
እኔ እኔ ልግዛ ብሎ ምጨረት ጠፍቶ
አንዱ ግን
የዝህ ሰው ወጋ በጣም ትልቅ ነው
በ 1 እና 2 ሰይሆን በደሜ ገዘለው
ዋጋዬ ከፍ አለው ከተገመተው በለይ
ደም ፈሶ ወጣሁኝ ስሜ ተጽፎ እላይ
የሞተው ለኔ ነው ስሳለቁ ዝም ብሎ ያየው
ደም ግበቴን ለመመለስ ነው መልኩንም ያጣው
በጥፊ ስሉት ዝም ብሎ ያየው
ንጉሥ ነህን ስበል መመለስ ያቃተው
አምላክ ሆኖ ሰለ አምላኬ ብሎ የለመነው
ነብሴን ልያድን ነው ክብሩን ትቶ የመጣው
በኃጢአቴ ብዛት ተገዘሁ ለባርነት
አንገቴን ደፈሁ እጣ ሲጣጣሉበት
እጣውማ የተጀመረው በ 1 ድነር ነው
ሁለተኛው አንስቶ እኔ በ 2 አለው
ለጨረታ ምወጣ ደም ግባት የለኝ
1 እና 2 ድነር ብለው ተቀለዱብኝ
እድሌ ተበላሽቶ ዋጋዬ ትንሽ ሆኖ
እኔ እኔ ልግዛ ብሎ ምጨረት ጠፍቶ
አንዱ ግን
የዝህ ሰው ወጋ በጣም ትልቅ ነው
በ 1 እና 2 ሰይሆን በደሜ ገዘለው
ዋጋዬ ከፍ አለው ከተገመተው በለይ
ደም ፈሶ ወጣሁኝ ስሜ ተጽፎ እላይ
የሞተው ለኔ ነው ስሳለቁ ዝም ብሎ ያየው
ደም ግበቴን ለመመለስ ነው መልኩንም ያጣው
በጥፊ ስሉት ዝም ብሎ ያየው
ንጉሥ ነህን ስበል መመለስ ያቃተው
አምላክ ሆኖ ሰለ አምላኬ ብሎ የለመነው
ነብሴን ልያድን ነው ክብሩን ትቶ የመጣው
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።”
— ዮሐንስ 15፥13
— ዮሐንስ 15፥13
#ልቤ_ዝቅ_ብሏል?
በመድረክ ላይ ያለው፤
ከፊቴ የቆመው፤
ያ ሰው፤
"እስቲ ሁላችንም በጋራ በማመን"፤
"እንፀልያለን ከአንገት ዝቅ ብለን"፤
ብሎ ባለ ቅፅፈት ጨፍኜ አይኖቼን፤
ሰብሬ አንገቴን፤
ስፀልይ ኖሬአለሁ፤
እንዲያው ልምድ ሆኖብኝ፤
የትም ቦታ ስገኝ፤
ለመ ፀለይ ሳስብ፤
አንገቴን ስሰብር፤
በእርግጥም እንዲህ ነህ፤
ትሁት ትወዳለህ፤
ቅንን ታከብራለህ፤
ግን በፊትህ ስፀልይ፤
ጎንበስ ማለቴ፤
ውስጤን አሳይቷል?
ከአንገቴስ በፊት ፤
#ልቤ_ዝቅ_ብሏል?
#በእምኒ
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
በመድረክ ላይ ያለው፤
ከፊቴ የቆመው፤
ያ ሰው፤
"እስቲ ሁላችንም በጋራ በማመን"፤
"እንፀልያለን ከአንገት ዝቅ ብለን"፤
ብሎ ባለ ቅፅፈት ጨፍኜ አይኖቼን፤
ሰብሬ አንገቴን፤
ስፀልይ ኖሬአለሁ፤
እንዲያው ልምድ ሆኖብኝ፤
የትም ቦታ ስገኝ፤
ለመ ፀለይ ሳስብ፤
አንገቴን ስሰብር፤
በእርግጥም እንዲህ ነህ፤
ትሁት ትወዳለህ፤
ቅንን ታከብራለህ፤
ግን በፊትህ ስፀልይ፤
ጎንበስ ማለቴ፤
ውስጤን አሳይቷል?
ከአንገቴስ በፊት ፤
#ልቤ_ዝቅ_ብሏል?
#በእምኒ
@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ