Reality picture
67 subscribers
264 photos
1 file
12 links
በዓይናችን የምናየው ነገር ሁሉ ዉበት አለው።
Join us ~~~ @YabBoss
@YabBoss
I will also appreciate if u send the link to others so zat they can join z channel
ለአስተያየት @YabBOSS12 ይስጡን
Download Telegram
Walk away... @Eyaush
Forwarded from Natnael Fikru
አደይ ሚክስድ አርት !

ዩቶጵያ ቪዥዋል አርትስ ክለብ ከ አዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በወጣት የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች የተከሸነ የድብልቅ ጥበባት (Mixed art) ኤግዝቢሽን ከመስከረም 14-20 ደረስ በአዲስ አበባ ሙዚየም ለእይታ ይበቃል ፡፡ የጥበብ ድግሳችን ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል !

መክፈቻ ሰዓት ፡- 11:30

ለበለጠ መረጃ

0984871096
0942600644
0973950532



@Utopiavisualarts
@utopiavisualarts
ካፕቸር አዲስ የፎቶ ግራፊ ውድድርና አውደ-ርዕይ

አዲስ አበባን በፎቶ የማሳየት ውድድር በአዲስ አበባ ሊካሄድ እንደሆነ ሰምተናል፡፡ ይህ ዝግጅት ከመስከረም 20-27 ለ7 ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ማዘጋጃ ቤት የሚካሄድ ሲሆን በሦስት ዘርፎች ላይም ውድድር ይካሄዳል፡፡
1. ፕሮፌሽናል የፎቶ ሞያ ያላቸው ዘርፍ
2. የፎቶ ማንሳት ተስጦና ፍላጎቱ ያላቸው ዘርፍ(ሁሉም መሳተፍ ይችላል)
3. የዲፕሎማት ማህበረሰቡ ዘርፍ ይሆናል፡፡

የመዝጊያ ፕሮግራሙ በሸራተን አዲስ በደማቅ ሁኔታ የሚደረግ ሲሆን አሸናፊዎችም ከአዲስ አበባ ም/ከንቲባ እጅ ሽልማታቸውን ይወስዳሉ፡፡

ለመወዳደር የምትፈልጉ የመወዳደሪያ ፎቶ ግራፋችሁን በ http://www.captureaddis.com/ ላይ እስከ መስከረም 14 ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ለአንድ ተወዳዳሪ አንድ መወዳደሪያ ፎቶ ብቻ ነው የሚቻለው

#ቲክቫህ_Event
@tikavhethmagazine @emush21
እስቲ አንዴ አንሳኝ
.
@YabBoss
#Condom.........
.
@YabBoss
Step by step
.
@YabBoss
ሰው አንበስ
#አንበስ
.
@YabBoss
share Like Comment
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Lovin it.. @Eyaush
Something cames to an end.. @Eyaush
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የበረከት ያድርግላችሁ ያድርግልን
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
ከምስጋና ጋር 👉
መልካም በዓል
.
@YabBoss
@YabBoss
@YabBoss
🔥🔥 🔥. @Eyaush
💨 💨. @Eyaush
@ st. Michael church. @Eyaush
Channel name was changed to «Reality picture»
ፀሃይ ወጥታ እስክትገባ
አትጠገብ የዓይኔ አበባ
.
@YabBoss
@YabBoss
@YabBoss