Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምክንያት እና ውጤት የሚፈጠር ነገርን ለመናገር። (First Conditionals)
ሙሉ ማብራሪየውን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ:- https://youtu.be/vex8XUcrqCE?si=dHUcEIFxOvJQ1cGN
ሙሉ ማብራሪየውን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ:- https://youtu.be/vex8XUcrqCE?si=dHUcEIFxOvJQ1cGN
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምክንያት እና ውጤት የማይፈጠር ነገርን ለመናገር። (second Conditionals)
ሙሉ ማብራሪየውን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ:-https://youtu.be/2QVfnG5X1_A?si=FPlr2QsCicMc3O4z
ሙሉ ማብራሪየውን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ:-https://youtu.be/2QVfnG5X1_A?si=FPlr2QsCicMc3O4z
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምክንያት እና ውጤት የማይሆን ነገርን ለመናገር። (Third Conditionals)
ሙሉ ማብራሪየውን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ:https://youtu.be/gquu46JtUrM?si=fv11DpibWHLsnD_z-
ሙሉ ማብራሪየውን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ:https://youtu.be/gquu46JtUrM?si=fv11DpibWHLsnD_z-
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባለቤት አና ድርጊት ፈፃሚው አይነታቸው አና ልዩነታቸው።(subject & predicate)
ሙሉ ማብራሪየውን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ:-https://youtu.be/Am1EvOs7_D8?feature=shared
'
ሙሉ ማብራሪየውን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ:-https://youtu.be/Am1EvOs7_D8?feature=shared
'
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አስፈላጊነትን ፣ ትንበያን እና የመሆን እድልን ለመናገር ምንጠቀምባቸዉ የግስ አይነቶች።(Modal Verbs)
በ"youtube" ለመመልከት:- https://youtu.be/hpWHGOgmPDM?si=jZ7Mf7wJgXB4eCsJ
በ"youtube" ለመመልከት:- https://youtu.be/hpWHGOgmPDM?si=jZ7Mf7wJgXB4eCsJ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያውያን የኢንግሊዘኛ ቋንቋን ሳትለፋ ባላችሁበት ሚሰጥ ስልጠና አዘጋጅቼላችሇለዉ፤ እወዳችሇለው!!!
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/suTHr3lSkhI?si=bP2cebNl_2QFuuYT
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/suTHr3lSkhI?si=bP2cebNl_2QFuuYT
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ1 ሰው ሲሆን እና ለብዙ ሰዎች ስትወክሉ ይለያያል ወይ?
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለ1 ሰው ሲሆን እና ለብዙ ሰዎች ስትወክሉ ይለያያል ወይ?
በ"youtube " ለመመልከት አዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/YdB49zAcgOk?si=kxwI3FoULW7zpdtJ
በ"youtube " ለመመልከት አዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/YdB49zAcgOk?si=kxwI3FoULW7zpdtJ
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ድረጊት ፈፃሚውን፣ ድርጊት የተፈፀመበትን እና ባለቤትነትን ስትወክሉ ምን ልዩነት አለው?
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/wdWSLCn3gcA?si=I02yGX41PnVG1W_G
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/wdWSLCn3gcA?si=I02yGX41PnVG1W_G
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተናጋሪው ስለተናጋሪዉ፣ ተናጋሪዉ ሰስለ አድማጩ እና ተናጋሪው ስለ ሶስተኛው ሰዉ ለመናገር ሚጠቀመዉ ተዉላጠ ሰም።
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/Zjw7kudUX_Q?si=H22G5jRuXkVlhSzz
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/Zjw7kudUX_Q?si=H22G5jRuXkVlhSzz
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለኔ ለስራዬ ያሰፈልገኛል ምትሉ ከሆነ ፤ መቀበል ምችለዉ 50 ሰዎችን ብቻ በመሆኑ፤
ፈጥናችሁ በ0938587508 በመጫን ያገኙናል።
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/w0dL4eYq1N8?si=ElUGz1S9rbfszMfh
ፈጥናችሁ በ0938587508 በመጫን ያገኙናል።
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/w0dL4eYq1N8?si=ElUGz1S9rbfszMfh
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
ግዴታ መሆኑን በአንድ ቃል ተጠቅማችሁ ግለፁ።
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/hpWHGOgmPDM?si=cZrIoSQGuNm1H0LH
በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/hpWHGOgmPDM?si=cZrIoSQGuNm1H0LH
YouTube
አስፈላጊነትን ፣ ትንበያን እና የመሆን እድልን ለመናገር ምንጠቀምባቸዉ የግስ አይነቶች።(Modal Verbs)
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Simple Present Tense.pdf
291.8 KB
Simple Present Tense.(አሁን)
በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/QqlkhYW-erU?si=Rm5AEKIYbBfF9Quv
የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/QqlkhYW-erU?si=Rm5AEKIYbBfF9Quv
የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
Simple Past Tense.pdf
182.9 KB
Simple Past Tense(ያለፈ)
በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/aAUN0APVx-w?si=aL5IaRulf_oDqrqU
የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/aAUN0APVx-w?si=aL5IaRulf_oDqrqU
የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
Simple Future Tense.pdf
205.5 KB
Simple Future Tense(በሇላ)
በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/AMocHH4Kkng?si=54qlDUFD79HsbIrR
የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/AMocHH4Kkng?si=54qlDUFD79HsbIrR
የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
👍1
ማስታወሻ ሁለት
pronouns- ተዉላጠ ስሞች
subject - አድራጊውን ለመወከል
object - ድርጊት የተፈፀመበትን ለመወከል
possessive - ባለቤትነትን ለማመላከት
First person - ተናጋሪው ስለተናጋሪዉ ሲናገር፦
subject object posssesive
I - እኔ me - እኔ my- የኔ
we - አኛ us - እኛ our - የኛ
Second person - ተናጋሪዉ ለአድማጩ ሲናገር ፦
(subject/ object) እንደሁለቱም ያገለግላል
you፦ አንተ / አንቺ / እናንተ
possessive
your :- የአንተ/ የአንቺ/ የእናንተ
Third person - ስለሚታማው ግለሰብ ሲወራ፦
singular -ነጠላ
subject object possesive
he - እሱ him- እሱ his - የርሱ
she - እሷ her - እሷ her - የርሷ
it - ነገርየዉ it - ነገርየዉ its - የነገርየዉ
plural- ብዙ
subject object possessive
they - እነሱ them- እነሱ their- የነሱ
Singular - ነጠላ
he - እሱ
she - እሷ
it - ነገርየዉ
you - እሷ/ እሱ
Plural - ብዙ
we - እኛ
They - እነሱ
you - እናንተ
Verb to be - የመሆን ግሶች
is - ነዉ / ናት እንደባለቤቱ
am - ነኝ
are - ናቸዉ/ነን እንደባለቤቱ
was - ነበረ / ነበረች እንደ ባለቢቱ
were - ነበሩ / ነበርን እንደ ባለቤቶቹ
ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካለ እቀበላለው።
pronouns- ተዉላጠ ስሞች
subject - አድራጊውን ለመወከል
object - ድርጊት የተፈፀመበትን ለመወከል
possessive - ባለቤትነትን ለማመላከት
First person - ተናጋሪው ስለተናጋሪዉ ሲናገር፦
subject object posssesive
I - እኔ me - እኔ my- የኔ
we - አኛ us - እኛ our - የኛ
Second person - ተናጋሪዉ ለአድማጩ ሲናገር ፦
(subject/ object) እንደሁለቱም ያገለግላል
you፦ አንተ / አንቺ / እናንተ
possessive
your :- የአንተ/ የአንቺ/ የእናንተ
Third person - ስለሚታማው ግለሰብ ሲወራ፦
singular -ነጠላ
subject object possesive
he - እሱ him- እሱ his - የርሱ
she - እሷ her - እሷ her - የርሷ
it - ነገርየዉ it - ነገርየዉ its - የነገርየዉ
plural- ብዙ
subject object possessive
they - እነሱ them- እነሱ their- የነሱ
Singular - ነጠላ
he - እሱ
she - እሷ
it - ነገርየዉ
you - እሷ/ እሱ
Plural - ብዙ
we - እኛ
They - እነሱ
you - እናንተ
Verb to be - የመሆን ግሶች
is - ነዉ / ናት እንደባለቤቱ
am - ነኝ
are - ናቸዉ/ነን እንደባለቤቱ
was - ነበረ / ነበረች እንደ ባለቢቱ
were - ነበሩ / ነበርን እንደ ባለቤቶቹ
ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካለ እቀበላለው።