የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Get-Passive — Informal ሙሉ

Active ዓረፍተ ነገሮቹን get-passive አድርጉ:

1. Someone hurt him in the game. → He __ __ in the game.
2. They promoted her last year. → She __ __ last year.
3. He lost his way in the city. → He __ __ in the city.
4. The dog bit the child. → The child __ __.
5. They fired three workers. → Three workers __ __.

💡 ፍንጭ: get + V3 !! hurt → got hurt !! promote → got promoted !! lose → got lost !!

🔍 በሰራችሁት ጥያቄ ላይ ለምን እንደተሳሳታችሁ ለማወቅ @yabsera_english_bot ን ተጫኑ።

📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
📌 TODAY'S LESSON: Modal Perfects — ትችል ነበር ስትሉ

📖 ትምህርት: Modal + have + V3 ያለፈ ጊዜ ላይ ሃሳቡን ለማሳየት ። ፀፀት፣ ትችል ነበር፣ ምናልባት ።

🧮 ቀመር: should have + V3 (ትችያል ነበር) | could have + V3 (ችሎ ነበር) | must have + V3 (እርግጥ ሆኖ ነበር) | can't have + V3 (ሊሆን አይቻልም ነበር)

ምሳሌ: You should have studied. (ብታጠና ጥሩ ነበር) / She must have known. ( በእርግጥ ማወቅ ነበረባት) / He can't have seen me.(ሊያየኝ አይችልም)

📝 የቀን ጥያቄ: "He is absent. He is probably sick." — must have ን ተጠቀሙ።

💡 አጭር ማጠቃለያ: Modal perfect = Modal + have + V3 ። should have = ፀፀት ። must have = ድምዳሜ ። could have = ምናልባት ።

📱 በስልክዎ ብቻ የእንግሊዘኛ ሰዋሰውን ለማሻሻል @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።

📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
👏1
ማትሪክ እና ሚኒስትሪ ተደፈነ። 🎉📚

ኢንግሊዘኛን በሃገር አቀፍ ፈተና ላይ ለመድፈን ዝግጅት ወሳኝ ነው፤ ዝግጅቱ ደግሞ ካለጥያቄዎች አይሆንም ጥያቄ ካልን ደግሞ 500 ብር የነበረውን 1000 ጥያቄ ወደ 100 ብር ቀንስናል 💰። ከእናንተ የሚጠበቀው ገብቶ መስራት ብቻ ነው፤

የአፕፕ ሊንክ ይኸው፦ http://t.me/yabsera_english_bot 📱 🔗 መልካም ፈተና! 🍀✏️
ከአክቲቭ ወደ ፓሲቭ መቀየር ይከብዳል?

ከአክቲቭ ወደ ፖሲቭ መቀየር የአንድ ነገር ለዉጥን በመረዳት ብቻ ልትጨርሱ ትችላላችሁ። እሱም Vtobe ይባላል፤

Verb to be የምንለዉ አንዱ የ Auxilary verbs አባል ሲሆን ስራዉ ሁኔታን መግለፅ እና ዋና ግስን ከባለቤት ጋር ማስማማት ነዉ፤ ያዉ ዋና ግስ የምንለዉ ድርጊት አሳዩን በመሆኑ።

ይህን ካልን ከአክቲቭ ወደ ፓሲቭ ቮይስ ላይ ልንጠቀማቸዉ የምንችላችዉን የVerb to be አይነቶችን እንመልከት፤ እነሱም፦

Present simple
V1=> is/ am/ are+V3
Past simple
V2=> was/ were+V3
Future simple
will+V1 => will+be+v3

ማስታወሻ ፦ ሌሎቹ ነገሮች ባለቤት/ድርጊት ፈፃሚዉን(Subject) እና ድርጊት ሚፈፀምበትን (object) ቦታ ማቀያየር እና ዋናዉን ግስ ወደ V3 መቀየር ብቻ ነዉ ሚጠበቅባችሁ።

Present continuous tense
V1+V1+ing=>is/am/are+being+V3
Past continuous tense
V2+V1+ing=> was/were+being+V3
Future continuous tense
Will be + V1+ing=> will be+ being+ V3

ቀጣዮቹን የpefect tenseሶች ከማየታችን በፊት ግን ስለ መልካም ዜና እናዉራ አሱም የ 400 ብር ቅናሽ ለማትሪክ እና ሚኒስትሪ ተፈታኞች 1000 ጥያቄዎችን የምትለማመዱበት ወዲያዉ መልሱን ከነማብራሪያዉ የሚሰጣችሁን  http://t.me/yabsera_english_bot ከ 500 ወደ 100 ብር ቅናሽ አድርጌያለዉ ቅናሹ እስከ አርብ ብቻ ነዉ የሚቆየዉ ስለሆነም ፈጥናችሁ ተጠቀሙበት።

Present pefect tense
V1+V3=> have/has+been+V3
Past perfect tense
V2+V3=> had+been+V3
Future perfect tense
Will+have+V3=> will + have + been +V3

Present perfect continuous tense
V1+V3+V1+ing=> has/have + been+ being +V3

Past perfect continuous tense
V2+V3+V1+ing=>had +been+being+V3

Future perfect continuous tense
Will have been + V1+ing => Will+ have+ been +being +V3

ሁሌም በፓሲቭ ቮይስ ላይ ከVerb to be ቀጥሎ V3 ይኖራችኋል።

ይህን ሃሳብ በጥያቄዎች እና በምሳሌ ላይ በተግባር ለመመልከት፦https://youtu.be/Wi2k3PIL1gw?si=zlcBsxQ8Ivux68P4

መልካም ልምምድ!

- የአብስራ
2👍2
ቅናሹ 2 ቀን ቀረዉ፤ ከ500 ወደ 100 ብር!

http://t.me/yabsera_english_bot  አፕፕን ፕሪምየም ታላቅ ቅናሽ ሳያመልጣችሁ ለመጠቀም ሃሙስ ከዛም አርብ አለቀ፤ ፈተናዉን ለመድፈን እዛዉ ሚታረሙ ጥያቄዎች ወዲያዉ መልሳቸዉን ከነማብራሪያቸዉ የምታገኙበት ቦታ  ያስፈልጋችኋል እና ምን ትጠብቃላችሁ?
ቅናሹ ዛሬ ያልቃል!

ዛሬ ማታ የ400ብሩ ቅናሽ ስለሚያበቃ 1000 የፈተና መድፈኛን በhttp://t.me/yabsera_english_bot ላይ በ500 ብር ሳይሆን በ100 ብር ብቻ ለማግኘት ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነዉ፤ እንግዲህ ላልገዛችሁ መልካም እድል።

- የአብስራ
👍3
ጉብዝና ቀመር ቢኖረውስ?

ስኬት ከተደጋገመ ቀመር ነዉ። ሊደገም የሚችል የአሰራር ቅደም ተከተል አለዉ፤ ይህንን አሰራር ተከትሎ ካሳካዉ ሰዉ መማርም ይቻላል።

እዚህ ጋር፦ 1. ናትናኤል ገብረመልአክ 2. ኤዶም አሸናፊ  3. እና ብዙ ሌሎችንም  የምትመለከቷቸዉ ተማሪዎች ደግሞ ይህንን ቀመር ያሳየኋቸዉ ልጆች ናቸዉ፤ እናንተስ ልጆቻችሁን ይህን የሚያሳቸዉ አጊንታችኋል?

እንዲሁም ክረምቱ አልቆ በጋ ሲመጣ ተማሪዎች ዉጤታቸዉን በመስቀል አዲስ ሰዉ ቢሆኑስ?

ካላገኛችሁ እና ባለአዲስ ዉጤት ሰዉ እንዲሆኑ እኔ አለዉ፤ ከመጀመሪያ ሳምንት ነፃ አገልግሎት ጋር ሰሚት አካባቢ  ለሆናችሁ ባላችሁበት ተገኝቼ ለልጆቻችሁ የጉብዝና አቅጣጫዉን አመላክታቸዋለዉ እነሱም ለማሸነፍ ይሮጣሉ።

እኔን ማግኘት አይጠፋችሁም!

- የአብስራ (@committed12)
1
ጉብዝና ቀመር ቢኖረዉስ፦
https://t.me/YWTutorial/2755?single

- የአብስራ (@committed12)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጉብዝና ቀመር ቢኖረውስ?

ስኬት ከተደጋገመ ቀመር ነዉ። ሊደገም የሚችል የአሰራር ቅደም ተከተል አለዉ፤ ይህንን አሰራር ተከትሎ ካሳካዉ ሰዉ መማርም ይቻላል።

እዚህ ጋር፦ 1. ናትናኤል ገብረመልአክ 2. ኤዶም አሸናፊ  3. እና ብዙ ሌሎችንም  የምትመለከቷቸዉ ተማሪዎች ደግሞ ይህንን ቀመር ያሳየኋቸዉ ልጆች ናቸዉ፤ እናንተስ ልጆቻችሁን ይህን የሚያሳቸዉ አጊንታችኋል?

እንዲሁም ክረምቱ አልቆ በጋ ሲመጣ ተማሪዎች ዉጤታቸዉን በመስቀል አዲስ ሰዉ ቢሆኑስ?

ካላገኛችሁ እና ባለአዲስ ዉጤት ሰዉ እንዲሆኑ እኔ አለዉ፤ ከመጀመሪያ ሳምንት ነፃ አገልግሎት ጋር ሰሚት አካባቢ  ለሆናችሁ ባላችሁበት ተገኝቼ ለልጆቻችሁ የጉብዝና አቅጣጫዉን አመላክታቸዋለዉ እነሱም ለማሸነፍ ይሮጣሉ።

እኔን ማግኘት አይጠፋችሁም!

- የአብስራ (@committed12)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጉብዝናቸዉ የተነሳዉ ተማሪዎቼ😎

እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ የኔ ተማሪ የነበሩ እና በዚህ የኔ ተማሪ በነበሩበት ወቅት የራሳቸዉ የነበረዉን ጉብዝናን በእጃቸዉ ያስያዝኳቸዉ ተማሪዎች ናቸዉ፤

የለዉጥ ሁኔታቸዉ ቤተሰቦቻቸዉን ከማስደሰቱም በተጨማሪ የተማሪዎቹን በራስ መተማመን የመለሰ ለዉጥ ነዉ፤

ተማሪዎቹ በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸዉን ድክመቶች እንደየትምህርቱ ትኩረት እና ፋይዳ  በመስጠት ከነበሩበት እንዲወናጨፋ አድርገናቸዋል፤

ቤተሰቦቻቸዉም ለጎረቤቶቻቸዉ እና ጓደኞቻቸዉ  የልጆቻቸዉን ውጤታማነት በአድናቆት መስክረዋል፤

ይህን ዉጤታማነት ማይፈልግ ወላጅ አልያም ጉብዝናዉን መቀስቀስ የማያፈልግ ተማሪ ይኖራል ብዬ እጠራጠራለዉ፤

ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ አድራሻዬ አይጠፋችሁም።

የተማሪዎቹን ዉጤት ለመመልከት፦

1.ናትናኤል ገብረመልአክ፦https://t.me/YWTutorial/2642?single
2. ኤዶም አሸናፊ፦https://t.me/YWTutorial/2654
3. ማርያማዊት ሰለሞን፦https://t.me/YWTutorial/1613?single
4. ባሩክ እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1607?single
5. ናታን እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1605?single
6. ይስሃቅ ሃብታሙ፦https://t.me/YWTutorial/1461?single


መልካም ጊዜ!

-የአብስራ
1
🎤 የቃሉ ጥናት: "Resilient" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: ቻይ / ከችግር ቶሎ የሚያገግም

📖 ትርጉሙ: Able to recover quickly from difficult situations

ምሳሌ 1: She is resilient — she bounced back after every failure.
ምሳሌ 2: Students who are resilient perform better under pressure.

💡 ጠቃሚ ምክር: Resilient → Resilience (noun) → Resiliently (adverb) !! Synonym: strong, tough, adaptable !! Great exam essay word !!

ትክክለኛውን የጉብዝና አቅጣጫ እናሳያቸዋለን! 🎯 ተማሪዎች በትምህርታቸው የነበረባቸውን ድክመቶች ሰብረው እንዲወጡ እናደርጋለን። ይህንን አስደናቂ ለውጥ የመጀመሪያውን ሳምንት በነፃ ይሞክሩት (ሰሚት አካባቢ)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ይጻፉልኝ።
📹 የቀን ጥያቄ: Passive + Modal — ምን ይሆናሉ?

"Someone must submit the report by Friday." — passive ን ጻፉ:

A) The report must submitted by Friday
B) The report must be submitted by Friday
C) The report must have submitted by Friday
D) The report is must submitted by Friday

💡 ፍንጭ: Modal + be + V3 = passive ። must be submitted ✓ ።

ልጅዎ አቅሙ እያለው ውጤቱ አስከፍቶዎታል? 📉 ድብቅ ጉብዝናውን ቀስቅሰን ለማሸነፍ እንዲሮጥ እናደርገዋለን። የመጀመሪያውን ሳምንት ያለምንም ክፍያ ሙሉ በሙሉ በነፃ ያስተምሩ (ለሰሚት አካባቢ)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ያነጋግሩኝ።
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Discourse Markers — ሙሉ

ትክክለኛ discourse marker ን ሙሉ:

1. She worked very hard. ___, she achieved excellent results. [result]
2. The plan was expensive. ___, it was approved. [contrast]
3. Education is important. ___, it opens many doors. [addition]
4. ___, I will outline three main points. [order - introduction]
5. The economy grew. ___, poverty also decreased. [contrast result]

💡 ፍንጭ: Therefore/Consequently=result !! However/Nevertheless=contrast !! Furthermore/Moreover=addition !! Firstly=order !!

የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬውኑ ይወስኑ! 🌟 የተረጋገጠ ውጤትና የወላጆች አድናቆት ካለው የጥናት አገልግሎት ጋር። ሰሚት አካባቢ ለምትገኙ የመጀመሪያው ሳምንት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በነፃ ቀርቧል! ለመመዝገብ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያነጋግሩኝ።
📌 TODAY'S LESSON: Passive Gerund & Infinitive — ሲዋሃዱ

📖 ትምህርት: Gerund passive: being + V3 ። Infinitive passive: to be + V3 ። ሁለቱ ቅርፆቻቸዉ ።

🧮 ቀመር: Passive gerund: being + V3 | Passive infinitive: to be + V3

ምሳሌ: She hates being criticized. / He wants to be promoted. / I remember being taught by her.

📝 የቀን ጥያቄ: "She doesn't like people watching her." — passive gerund ን ጻፉ።

💡 አጭር ማጠቃለያ: being V3 = passive gerund (after enjoy/hate/mind/avoid) ። to be V3 = passive infinitive (after want/hope/expect) ።

ወላጆች ምስክርነታቸውን የሰጡለት የቲውቶሪንግ አገልግሎት! 📢 ናትናኤል፣ ኤዶም እና ሌሎች በርካታ ልጆች የራሳቸውን ጉብዝና በእጃቸው እንዲይዙ አድርገናቸዋል። ወላጆቻቸውም የልጆቻቸውን ውጤታማነት በአድናቆት መስክረዋል። ሰሚት አካባቢ ካሉ ባሉበት ቦታ ድረስ መጥቼ አስተምራለሁ። የመጀመሪያው ሳምንት በነፃ! በ +251938587508 ይደውሉ ወይም @committed12 ላይ ያግኙኝ።
🎤 የቃሉ ጥናት: "Diverse" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: የተለያዩ / ብዙ ዓይነት

📖 ትርጉሙ: Showing a great deal of variety; very different from each other

ምሳሌ 1: Ethiopia has a diverse culture with over 80 languages.
ምሳሌ 2: A diverse classroom helps students learn from each other.

💡 ጠቃሚ ምክር: Diverse → Diversity (noun) → Diversify (verb) !! Synonym: varied, different, assorted !! Opposite: uniform, homogeneous

የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬውኑ ይወስኑ! 🌟 የተረጋገጠ ውጤትና የወላጆች አድናቆት ካለው አስጠኚ ጋር። ሰሚት አካባቢ ለምትገኙ የመጀመሪያው ሳምንት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በነፃ ቀርቧል! ለመመዝገብ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያነጋግሩኝ።
📹 የቀን ጥያቄ: Conditional Inversion — ምን ይሞናሉ?

"If I had known the truth, I would have acted differently." → Inversion ን ተጠቀሙ:

A) Should I have known the truth...
B) Were I to have known the truth...
C) Had I known the truth
D) If had I known the truth...

💡 ፍንጭ: 3rd conditional inversion = Had + subject + V3 ። 'if' ይቀራል ።

የልጅዎን ውጤት ለመቀየር እኔ አለሁ! 🙋‍♂️ በናትናኤል እና በኤዶም ላይ ያሳየነውን የተረጋገጠ የስኬት አሰራር በልጅዎ ላይ ለመድገም ዝግጁ ነኝ። ሰሚት አካባቢ ካሉ የመጀመሪያው ሳምንት በነፃ አስተምራለሁ። በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 መልዕክት ይላኩ።