የአብስራ
503 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
የአብስራ pinned «እንዴት ማንኛውም ወላጅ የልጆቹን ብቃት በ10 ደቂቃ ውስጥ ብቻ መፈተሽ ይችላል? ከላይ የምትመለከቱት ሁሉንም መሠረታዊ ት/ቶች አካታች የሆነ የልጆችዋን እውቀት መጠን መፈተሻ የምርጫ ፈተና ሲሆን ተማሪዎች ሲመርጡ ትክክል ከሆኑ ሠማያዊ ቀለም ይሆናል ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ቀይ ይሆናል መልሱን ከመለሱ በሁአላ ከጥያቄው ስር ያለውን የአምፖል💡 ምልክቱን በመጫን የትክክለኛውን መልስ ትንታኔ ማግኘት…»
አንዴት ማንኛውም ተማሪ በቀላሉ ባለበት ሆኖ ስኬታማ መሆን ይችላል? 

     ታውቃላችሁ እንደ ትምህርት ሚንሰቴር መግለጫ በባለፈው  ሃገር አቀፍ ፈተና 3.3 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች ብቻ ከ50 በመቶ በላይ የማትሪክ ውጤት እንዳመጡ?

   ይህው እየገጠማቹ ያለው ችግር ተማሪዎች ከትምህርት ቤት ት /ት ሳይገባቸው  ይመለሳሉ ቀጥሎም ሚያስረዳቸው እና የአጠናን  መንገዱን ሚያሳያቸው ሰው ባለመኖሩ  ሳይረዱት  ይቀራሉ ማለትም ልጆችዎ ዩኒቨርሲትይ ሳይገቡ ይቀራሉ ግን እርስዎ እድለኛ ነዎት ከኛ የሁለት ወር ልጆችዎን ስኬታማ ማድረጊያ ስልጠና ጋር ላስተዋውቆ።

፦ ኖቶች ስለዚህ ተማሪዎችዎ ሚያጠኑት ይኖራቸዋል ማለትም እርስዎ ምን ያጠናሉ ብለው አይጨነቁም፣

፦ ወርክሽቶች ስለዚህ ተማሪዎችዎ ሚሰሩት ይኖራቸዋል ማለትም እርስዎ ትምህርት ይረሱብኛል ብለው አያስቡም ፣

፦ ፈተና ስለዚህ በየ15 ቀኑ ይፈተናሉ  ማለትም የተማሩት እንደገባቸው ያረጋግጣሉ እናም

፦ ባሉበት ነው  ስለዚህ ልጆችዎን  መከታተል ይችላሉ ማለትም የት ሄዱ ብለው አይጨነቁም።

  ከ2 አመት በላይ ልምድ ባለው እና ታታሪ በሆነ አስጠኚ  ።  
                                  
  -  የ2ወር ወር ስልጠና  ሚጀመረው በሚቀጥሉት ቀናቶች ውስጥ ነው።

  - * ከ1ሳምንት ነፃ ሙከራ   ጋር። *
             
- ይሄ ሁሉ ባሉበት ለተወሰነ ጊዜ ከሚቆይ
  ዋጋ ቅናሽ ጋር በወር 2400 ብር ብቻ ፤

- መቀበል ምንቸለው ዉስን ሰዎችን በመሆኑ ይደውሉ::

     📞 :- 0938-58-75-08
👍1
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
which of the following is the largest mountain in africa?
Anonymous Quiz
75%
a. kilimanjaro
0%
b.mountain everest
25%
c. ras dashen
0%
d. nile river
0%
e, lake victoria
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
which of the following is the smallest planet in our solar system?
Anonymous Quiz
18%
a. Mars
36%
b. Venus
36%
c. Jupiter
9%
d. Mercury
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
what is the longest river in africa?
Anonymous Quiz
92%
a.nile river
8%
b.Congo river
0%
c.Niger river
0%
d.Zambezi river
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
what is the sum of 432 and 6,057?
Anonymous Quiz
14%
a. 6,487
14%
b.6,488
71%
c.6,489
0%
d. 6,486
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
what is the product of 37 and 469?
Anonymous Quiz
0%
a.17,354
67%
b.17,353
33%
c.173,583
0%
d.16,353
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
what is the quotient of 729 and 81?
Anonymous Quiz
0%
a.10
0%
b.7
0%
c.17
100%
d.9
0%
e.8
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
what is the difference between 435 and 32?
Anonymous Quiz
0%
a.3045
100%
b.403
0%
c.14
0%
d.467
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
which one of the following is the superlative form of the adjective far?
Anonymous Quiz
0%
a. farther
100%
b. farthest
0%
c far
0%
d all