የአብስራ
505 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
ከ"Active" ወደ "passive" መቀየር ከባድ ነገር አይደለም ትክክለኛዉን ነገር ማየት እስከቻላችሁ ድረስ፤

በመጀመሪያ "Active" ማለት  ስለ አረፍተነገሩ ባለቤት በማተኮር የሚያወራ አረፍተ ነገር ነዉ።

"Passive" ማለት ስለ የአረፍተነገሩ ድርጊት የተፈፀመበት አካል የሚያወራ አረፍተነገር ነዉ።

Active => passive መቀየር ማለት የአረፍተ ነገሩን ጊዜ/"Tense" መቀየር ሳይሆን ትኩረቱን ከድርጊት ፈፃሚዉ ወደ ድርጊት ሚፈፀምበት አካል መቀየር ማለት ነዉ።

በዚህ ቀላል ጥያቄ አሰራር ዙሪያ የሰራሁትን ቪድዮ ከስር ሊንኩን አስቀምጥላችኋለዉ።

መልካም ጊዜ!
2
ከ"Active" ወደ "passive" መቀየር ከባድ ነገር አይደለም ትክክለኛዉን ነገር ማየት እስከቻላችሁ ድረስ፤👆

ወደቪድዮ፦https://t.me/YWTutorial/1838
ወደቤት እየመጣዉ ነዉ በእንግሊዘኛ ምንድን ነዉ?
Colleague 👨‍💻 እንዳትሉ College 🎓 እንጂ።
ወደ ዛንዚባር Island ስትሄዱ 'I-land' የሚለውን ትክክለኛ አጠራር ተጠቀሙ።
Forwarded from የአብስራ
ሁለት አይነት "Every day/everyday" እንዳለ ታዉቃላችሁ?

Every day= በየቀኑን/ድግግሞሽን ያሳያል። everyday= ደግሞ የዘወትር ልማድን አሳይ ነው።

Every day (ክፍት ያለው ) ማለት በየቀኑ (Adverbial phrase) ማለት ነው። Everyday (የተጣበቀዉ) ማለት ደግሞ የዘወትር (Adjective) ማለት ነው።
የአብስራ pinned Deleted message
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር:- +251938587508 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
1👍1
Forwarded from የአብስራ
እንዴት ልረዳህ እችላለዉ በኢንግሊዘኛ እንዴት ነዉ?
Forwarded from የአብስራ
more better better ✔️
Forwarded from የአብስራ
Reply me reply to me ✔️
Forwarded from የአብስራ
Sorry for you take care ✔️
Forwarded from የአብስራ
I am satisfied I am full ✔️
"Conditionals" ከባድ አይደሉም እንደዉም በተቃራኒዉ።

Conditionals - የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ናቸዉ።

0 conditional- if+V1,V1
1st conditional- if+V1,will+V1
2nd conditional-if- if+V2, would+V1
3rd conditional-if+had+V3,would+have+V3

ቀላል የጥያቄ አሰራርም አላቸዉ ከስር ሊንኩን አስቀምጥላችኋለዉ

መልካም  ጊዜ!
Forwarded from የአብስራ
ለመዘምራን ቡድን "We are a Chair" እንዳትሉ! ቃሉ Choir ነው!
Forwarded from የአብስራ
አንተ ትብስ በኢንግሊዘኛ ምንድን ነዉ?
Forwarded from የአብስራ
Side key side button ✔️
1
Forwarded from የአብስራ
Fastly fast ✔️