"Conditionals" እና ቀመራቸዉ፤
Conditionals ማለት የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ሲሆኑ፤
ዛሬ በቀመራቸዉ ዙሪያ የምናወራ ይሆናል።
እንደ አይነታቸዉ የሚገልፁት፦
0 conditional - እዉነታን
1st conditional - የመሆን እድልን
2nd conditional - ያለመሆን እድልን
3rd conditional - ፀፀት/ወቀሳን
ቀመራቸዉ በቀላሉ ሲቀርብ
0 conditional- If v1 ,v1
1st conditional- If v1, will v1
2nd conditional- If v2, would v1
3rd conditional- If had v3, would have v3
ምሳሌዎች
0 conditional- if you heat water to 100°C, it boils.
- If v1 ,v1
1st conditional -If you study hard, you will pass the exam.
- If v1, will v1
2nd conditional- if I were a bird, I would fly away.
-If v2, would v1
3rd conditional- If I had studied harder, I would have passed.
- If had v3, would have v3
Will በ can ወይም shall ሊተካ ይችላል፤ would ደግሞ በ should አልያም በ could ሊተካ ይችላል።

❤1
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ሰብስክራይብ በማድረግ ያገኛሉ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=dGH4q9YB80u_titH

YouTube
yabsera wondewosen
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን ደግሞ እዚህ በመጫን ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial

"Verb" ምንድን ነዉ?
Verb- ግስ ወይም የድርጊት ቃል የምንለዉ ሲሆን የተለያዩ መልኮች ሊኖሩት ይችላሉ፤ እነሱም።
Verb1- አሁንን ለማሳየት(simple present tense) ላይ ልንጠቀመዉ የምንችለዉ ሲሆን ምንም ቅጥያ ሳይኖረዉ ወይም -s/-es በስተመጨረሻዉ በመጨመር ልንጠቀመዉ እንችላለን።
ምሳሌ፦ play=>plays, study=> studies...
Verb2- ያለፈ ጊዜን ለማሳየት (past tense) regular በሚሆን ጊዜ በስተመጨረሻዉ -ed እየኖረ irregular በሚሆን ጊዜ ደግሞ -d,-t… እያለቀ የሚሄድ፤ እያለቀ ስል እንደቅጥያ እየተጨመረበት ማለቴ አይደለም።
Verb3- ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን (perfect) ለማሳየት እንጠቀመዋለን ልክ እንደ verb2 regular ሲሆን በ-ed እያለቁ irregular ሲሆኑ ደግሞ በ-en,-ne,-t,-d... ሊያልቁ ይችላሉ።
ምሳሌ፦
Regular
Verb1=>Verb2=>Verb3
Play=>played=>played
Study=>studied=>studied
Irregular
Verb1=>Verb2=>Verb3
Eat=>ate=>eaten
See=>saw=>seen
Drink=>drank=>drank
Think=>thought=>thought
Teach=>taught=>taught
Verb1+ing- ጊዜ ወስዶ የተደረገ ነገርን (continuous) መሆኑን ለማሳየት እንጠቀመዋለን።
Verb1=>Verb1+ing
Play=>playing
Study=>studying
Eat=>eating
See=>seeing
Drink=>drinking

"Adverbs" ምንድን ናቸዉ?
Adverbs- የድርጊት ገላጭ ቃላት ሲሆኑ እንደ አይነታቸዉ የተለያዩ ነገሮችን ሊገልፁ ይችላሉ፤ እነሱም እንደሚከተለዉ ይቀርባሉ፦
ጠቀሜታቸው
Adverbs of manner- በምን አይነት ሁኔታ ደርጊቱ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of place- ደርጊቱ የት ቦታ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of time - ደርጊቱ መቼ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of degree - በምን ያክል ሁኔታ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of frequency- በምን ያሀል ድግግሞሽ አንደተፈፀመ ለማሳየት፣
ምሳሌዎች:-
Adverbs of Manner
- She speaks clearly.(የምታወራው በሚገባ መልኩ ነው ። )
- He runs fast.(አሱ የሚሮጠው በፈጥነት ነው ። )
Adverbs of Time
- I will call you tomorrow.(ነገ አደዉልልሃለው ። )
- He came yesterday. ( አሱ የመጣው ትላንት ነው ። )
Adverbs of Place
- He looked everywhere.(ሁሉም ቦታ ፈለጉአል ። )
- Please sit here.(አባክህ አዚህ ጋር ቁጭ በል ። )
Adverbs of Frequency
- She always wakes up early.(አሷ ሁሌም ጠዋት ትነሳለች ። )
- He usually studies at night.(አሱ በተደጋጋሚ ማታ ማታ ያጠናል ።)
Adverbs of Degree
- I am very tired.(አኔ በጣም ደክሞኛል ። )
- She’s too busy today(አሷ በጣም በዙ ሰራ አላት / ፋታ ማይሰጥ ሰራ አላት ዛሬ ። )
Adverbs of Reason
- She worked hard therefore she succeeded.(ተግታ ሰራች ሰለዚህ ተሳካላት ። )
- He didn’t come because he was sick.(ያልመጣበት ምክንያት ሰላመመው ነው ። )

"Adjectives" ምንደን ናቸው ?
Adjectives- የስም ገላጭ የምንላቸው ሲሆኑ ከሰር አይነታቸዉን አና ተግባራቸዉን የምናይ ይሆናል ፣
Descriptive adjectives – አነዚህ የአንድን ነገር ባህርያት አና መለያ ያሳያሉ ። (describe qualities or characteristics.)
👉 beautiful-የሚያምር , tall-ረጅም , cold-ቀዝቃዛ , happy-ደስተኛ
Example: She has a beautiful smile.(አሷ የሚያምር ፈገግታ አላት ። )
Quantitative adjectives – አነዚህ ምን ያህል መጠን ወይም ምን ያሀል ቁጥር አንደሆነ ያሳያሉ ። (tell how much or how many.)
👉 some-አንዳንድ, many-በዙ , few-ጥቂት , little-ትንሽ , ten- አስር ...
Example: He has three books.(አሱ ሶስት መፀሃፍት አሉት ። )
Demonstrative adjectives – አነዚህ ጠቋሚሚ ቃላት ናቸው ። (point out which one(s).)
👉 this- ይህ , that-ያ , these- አነዚህ , those- አነዛ
Example: Those dogs are barking.(አነዛ ዉሾች አየጮሁ ነው ። )
Possessive adjectives –አነዚህ ባለቤትነትን ማሳያ ናቸው ። (show ownership.)
👉 my-የኔ , your-የአንተ / የአንቺ / የናንተ , his-የሱ , her-የሷ , its-የነገረየው ( የእንሰሳው / የእቃው ), our- የኛ , their-የነሱ
Example: My car is new.(የኔ መኪና አዲስ ነው ። )
Interrogative adjectives – ጥያቄ ለመጠየቅ አነጠቀማቸዋለን ። (used in questions.)
👉 which- የቱ , what-ምን , whose- የማን ...
Example: Which color do you prefer?(የተኛው ቀለም ይሻልካል ?
Proper adjectives – የአንድን ሰው መገኛ ለማሳየት አንጠቀመዋለን ። (made from proper nouns (capitalized).)
👉 Ethiopian- አትዮጵያዊ , American-አሜሪካዊ , French-ፈረንሳዊ ።
Example: I love Ethiopian coffee.(አትዮጵያዊ ቡና አወዳለው ። )
Comparative adjectives – ሁለት ነገሮችን ለማወዳደር አንጠቀመዋለን ። (compare two things.)
👉 taller-ረዘም ያለ , smarter- የሚጎበዝ , more beautiful- የተሻለ የሚያምር ...
Example: She is taller than her brother.(አሷ ከወንደሟ ትረዝማለች ። )
Superlative adjectives – አንድን ነገር ከሁለት በላይ የሆኑ ነገሮች ጋር ለማወዳደር አንጠቀመዋለን ። (compare three or more things.)
👉 tallest- የሚረዝም , smartest- ጎበዝ የሆነ , most beautiful- በጣም ዉብ
Example: She is the tallest girl in the class.(አሷ የክፍሉ ረጅም ሰው ናት ። )

ማነው ባለመቶ?!🏆
አለም አቀፍ የአንግሊዘኛ ተግባቢነት መፈተሻ ፈተናን ወሰድኩ በስተመጨረሻም ዉጤት ሰተዉኛል፤ ዉጤቱም ከላይ አንደምትመለከቱት በቁጠር አና ደረጃ ተቀምጧል፤
ሰለዚህ የሚሆነዉን ልንገራችሁ ሰርተፊኬቱን ለማግኘት አራቱን መሰረታዊ የቋንቋ ችሎታዎች በጊዜ ገደብ ትፈተናላችሁ በስተመጨረሻም የኢንተርናሽናል ሰርተፊኬተ ይበረከተላችሁአል።
ብሎም ይህንን ሰርተፊኬት ስኮላርሺፕ አልያም ደግሞ ለዉጭ ሀገር/የሀገር ውስጥ የስራ እድል ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ አልያም ደግሞ ማሻሻል ያለባቸሁን ነገር ትማሩበታላችሁ፤
አና ደግሞ በቁጠር ሰለተቀመጠ ግራ አንዳይገባችሁ ከአያንዳንዱ ቁጠር ቀጥሎ የቁጠሩ ትርጉም መስፈንጠርያዉን(link) ሰትጫኑ አና ተጨማሪ አንብብ(Read more) የሚለዉን ዘረዝር ስትነኩት በግልፅ ይናገራል ፣ ያው አኔ አንደመታዩት አፐር ኢንተርሚድየት ወይም ሁሉንም በመሰረቱ ላይ ለመግባባት መጠቀም አንደምችል ይናገራል ። እናንተስ?
የሰርተፍኬቱን አውነተኛነት ለማረጋገጥ አዚህ ተጫኑ ; https://cert.efset.org/en/LSAM4Z
አንደኔ ተፈተኖ ሰርተፊኬት ለማግኘት ደግሞ አዚህ ተጫኑ ;https://www.efset.org/4-skill/
ሁሉም በኢትዮጵያ የሚገኝ የአንግሊዘኛ አስተማሪ ይህንን አንዲፈተን ቻሌንጅ አደርገዋለው።
- የአብስራ

"noun" ምን ይሰራል ?
A noun- ሰዎችን፣ ነገሮችን ፣ ቦታን ወይም ሃሳብን ለመሰየም ለነጠቀመው አንችላለን። ማን አና ምን የሚለዉን ጥያቄ ይመለሳል ። (is a word that names a person, place, thing, or idea.
It answers questions like “Who?” and “What?”)
Examples:
* Ali-የሰው ስም (person)
* Addis Ababa-የቦታ ስም (place)
* book- የነገር ስም (thing)
* freedom- የሃሳብ ስም (idea)
---
1. አይነቶቻቸው (Kinds of Nouns)
Nouns are classified into different kinds based on what they name:
a) Proper Noun- አንድ ልዩ የሆነ ሰዉን ፣ቦታን ወይም ነገርን ለመሰየም አነጠቀመዋለን። (Names a specific person, place, or thing.)
* ሁሉም በካፒታል ሌተር ይጀመራሉ ። (Always begins with a capital letter.)
Examples: Yabsera- የአብሰራ , Ethiopia- ኢትዮጵያ , Nile River- አባይ ወንዝ , Sunday- አሁድ
b) Common Noun- በአጠቃላይ ሰውን ፣ ቦታን ወይም ነገረን ለመሰየም አነጠቀመዋለን። (Names a general person, place, or thing.)
Examples: boy- ወንድ , country- ሀገር , river- ወንዝ , day- ቀን
c) Collective Noun-የሰዎች ወይም የነገሮችን ስበስብ አልያም ቡድንን ለመሰየም አንጠቀመዋለን። (Names a group of people or things.)
Examples: team-ቡድንን , class-ክፍል , family-ቤተሰብ , herd- መንጋ
d) Abstract Noun-ሃሳብ ፣ ሰሜት ወይም ጥራትን (Names an idea, feeling, or quality) — something you can’t touch or see physically.
Examples: love- ፍቅር , truth-አዉነት , courage-ወኔ , honesty- ታማኝነት
e) Concrete Noun-ልንነካቸ፣ልንሰማቸዉ፣ልናያቸዉ፣ልንቀምሳቸዉ ወይም ልናሸታቸዉ የምንችላቸዉን ነገሮችን ለመሰየም አንጠቀመዋልን። (Names something you can see, touch, hear, taste, or smell.)
Examples: apple- ፖም , music-ሙዚቃ , perfume- ሽቶ , dog-ዉሻ
f) Countable Noun-የሚቆጠሩ ነገሮችን ለመሰየም አንጠቀመዋለን። (Names things that can be counted.)
Examples: books-መፅሀፍት , cars- መኪኖች , pens-አስክሪብቶዎች
g) Uncountable Noun-መቆጠር የማይችሉ ነገሮችን ለመሰየም እንጠቀማቸዋለን። (Names things that cannot be counted or measured in numbers.)
Examples: water-ዉሃ , sugar- ስኳር , air, information*
---
2.ስራቸዉ (Functions of Nouns in Sentences)፦
የተለያዩ ስራዎችን ሊሰሩ ይችላሉ። (Nouns play different roles (functions) in sentences:) እነሱም፦
a) Subject of a Sentence- አድራጊው ወይም ከድርጊት ቃል በፊት የሚገኝ ፤ (The noun that does the action.)
Example: Yabsera writes well.(ያብሰራ በጠሩ ሁኔታ ይፅፋል። )
(“Yabsera” is the subject.)
b) Object of a Verb-ደርጊቱ የተፈፀመበት አካል ፤(The noun that receives the action.)
Example: He reads a book.(እሱ መፅሐፍ ያነባል ። )
(“Book” is the object.)
c) Object of a Preposition- ከቦታ ጠቁአሚ ቃል በሁአላ ሲገባ፤ (The noun that follows a preposition.)
Example: She sat on the chair.(ወንበር ላይ ተቀምጣለች። )
(“Chair” is the object of the preposition on.)
d) Predicate Noun (Complement)- ከድርጊት ቃሉ ቀጥሎ የሚገባ አና ሰለ ባለቤቱ የሚገልፅ ነዉ ።
(The noun that renames or identifies the subject after a linking verb (like *is, am, are*).)
Example: My father is a driver.(አባቴ ሹፌር ነው። )
(“Driver” renames “father.”)
e) Possessive Noun-ባለቤትነትን ለማሳየት ልንጠቀመው አንችላለን ። (Shows ownership or possession.)
Example: Yabsera’s phone is new.(የየአብሰራ ስልክ አዲስ ነው። )
(“Yabsera’s” shows possession.)

ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:-https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=gnHUSVkxW9sPOcfl

"Conjunction" ምንድን ነው ?
A conjunction- ቃልን ከቃል ፣ ሐረግን ከሐረግ አና አረፍተነገርን ከአረፍተነገር ማገናኘት ነው ሰራቸው። (is a word used to join words, phrases, or sentences together.)
They help ideas flow smoothly and show how thoughts are related.
Examples: *and- አና , but- ግን , or- ወይም , because- ምክንያቱም , although- ቢሆነም , if- ከሆነ , when- መቼ
A) Coordinating Conjunctions- አኩል ክፍሎችን ያገናኛሉ። (These connect equal parts of a sentence — like word to word, phrase to phrase, or clause to clause.)
There are seven common ones, remembered by the word FANBOYS:
for- ለ , and- እና , nor- ወይም(አፍራሽ), but- ግን, or- ወይም , yet- , so- ሰለዚህ .
and -ሃሳቦችን ለመጭመር (adds ideas) → “I like coffee and tea.”(አኔ ቡና አና ሻይ አወዳለው። )
but- የሃሳብ ግጭትን ለማሳየት (shows contrast) → “He is poor but happy.”(አሱ ደሃ ነው ግን ደስተኛ ነው ። )
or- ወይም (shows choice) → “Do you want water or juice?”(ምን ይሻልካል ዉሃ ወይስ ጁስ ። )
nor- ወይም(አፍራሽ) (adds a second negative) → “She didn’t call, nor did she text.”(አልደወለች ወይ አልፃፈች ። )
for - ለ (gives a reason) → “He stayed home, for it was raining.”(ለዝናቡ ብሎ ቤት ቀረ። )
yet -ቢሆንም (shows contrast or result) → “He worked hard, yet failed.”(ተግቶ ሰርቶ ቢሆንም ወድቁዕል ። )
so - ሰለዚህ (shows result) → “It rained, so we stayed inside. (ዘነበ ሰለዚህ ዉስጥ ቀረን። )
---
B) Subordinating Conjunctions
ጥገኛ ሃረግን ከጥገኛ ካልሆነ ሃረግ ጋር ያገናኛሉ፣ በተጭማርም የጊዜ ፣ ምክንያት ፣ ግጭት፣ የመሆን አድል ፣ አና ጠቀሜታን ለማሳየት አንጠቀማቸዋለን። (These connect a dependent clause (incomplete idea) to an independent clause (complete idea).
They show relationships like time, reason, contrast, condition, or purpose.)
* ጊዜ(Time) : *after-ቀጥሎ , before-ቀድሞ , when- መቼ/ሲሆን , while- አየሆነ አያለ , until- አስክሚሆን
→ “Wait here until I come back.”(አዚህ ጠብቀኝ አስከምመጣ። )
* ምክንያት (Reason): *because-ምክንያቱም , since- ጀመሮ , as- አንደ *
→ “She left because she was tired.”(ሄዳለች ምክንያቱም ሰለደከማት። )
* (የመሆን እድለን/ሁኔታን)Condition: *if- ከሆነ , unless-ካልሆነ , provided that-ይህ ከሆነ *
→ “I’ll go if it doesn’t rain.”(ዝናብ ካልሆነ አሄዳለው ። )
* (የሃሳብ ግጭትን ለማሳየት )Contrast: *although-ቢሆነም , though-ሆኖም , even though- ይህ ቢሆነም , whereas- ይህ ግን *
→ “Although he is young, he is wise.”(ወጣት ቢሆነም አስተዋይ ነው። )
* (ጠቀሜታ)Purpose: *so that- ይህ አንዲሆን , in order that- ይህ አንዲፈጠር *
→ “He whispered so that no one could hear.”(ማንም አንዳይሰማው ተንሾካሾከ። )
---
C) Correlative Conjunctions
አነዚህ ሁለት ሆነው ይሰራሉ ። (These always work in pairs and join balanced ideas.)
* both … and(ሁለቱም አና ) → “Both Ali and Sara passed.”(ሁለቱም አሊ አና ሳራ አልፈዋል ። )
* either … or(ይህ ወይ ያ ) → “You can eat either rice or pasta.”( ሩዝ ወይ ፓስታ መብላት ትችያለሽ ። )
* neither … nor(ይህም ሆነ ያ(ሁለቱም አይደሉም።) ) → “He likes neither coffee nor tea.”(ሻየም ሆነ ቡና አይወድም ። )
* not only … but also(ይህ በቻ አይደለም ግን ይህም ) → “She is not only smart but also kind.”(ጎበዝ ብቻ አይደለችም ግን ጥሩም ናት። )
* whether … or (ይህ ወይ ያ)→ “I don’t know whether he’s coming or not.”(ይምጣ አየምጣ አላውቅም ። )
---
2. ጠቀሜታቸው (Functions of Conjunctions)
Conjunctions have several functions in sentences:
* ሃሳብ ለመጭመር (To add ideas) → “She sings and dances.”(አሷ ትዘፍናለች አና ትጭፍራለችም። )
* የሃሳቦችን ግጭት ለማሳየት (To contrast ideas) → “I wanted to go, but I was sick.”(መሄድ ፈለጌ ነበር ግን አሞኝ ነበር። )
* ምክንያት አና ዉጤትን ለማሳየት (To show cause or reason) → “He failed because he didn’t study.”(የወደቀበት ምክንያት ሰላላጠና ነው ። )
* የመሆን አድለን ለማሳየት (To show condition) → “You’ll succeed if you work hard.”(ተግተህ ከሰራህ ሰኬታማ ትሆናለህ። )
* አማራጭን ለማሳየት (To show choice or alternative) → “Stay here or come with me.”(አዚህ ቅር ወይ አብረን እንሂድ። )
* የነገሮችን የጊዜ ቅደምተከል (To show time relationship) → “We met after the class ended.”(ከትምህርት በኋላ ተገናኘን። )
---
ማስታወሻ (Quick Summary)
* Coordinating conjunctions- አኩል ሃሳቦችን ያገናኛል። (join equal ideas.)
* Subordinating conjunctions- ጥገኛ አና ጥገኛ ያልሆኑ ሀሳቦችን ያገናኛሉ። (join dependent and main ideas.)
* Correlative conjunctions-ሁለት ሆነው አኩል ክፍሎችን ለማገናኘት ይሰራሉ ። (work in pairs to join equal parts.)

❤2👍1