የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Object pronouns" ምንድን ናቸዉ?

ማስታወሻ ፦https://t.me/YWTutorial/1724
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Possessive pronouns" ምንድን ናቸዉ?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1725
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Conditionals" ምንድን ናቸዉ?


ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1730
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
የ_Conditional_አረፍተ_ነገሮች_ቀላል_ጥያቄ_አሰራር_ቀመር_አላቸዉ_1.pdf
251 KB
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።

በቀላሉ የምስል ማብራሪያዉን እና ንባቡን ለማግኘት፦https://youtu.be/JFglsCpfj_k?si=44WwNZVjXwS2L-w0
1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን፤ ከነምሳሌያቸዉ በተግባር።


በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/PRa34Rr80Ss?si=YwZ883bM9Zp0XJdV
2
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትግበራቸዉ። (መፅሃፋ በቪድዮ መልክ)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/0nZaBirXayY?si=HjVHr0fsht9jYxxP
'Tense'ሶች እና ቀመራቸዉ።

Tense፦ ማለት ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ማለት ሲሆን ዛሬ በቀዳሚነት በቃላት አቀማመጥ የሚኖራቸዉ ለዉጥ ላይ ምናወራ ይሆናል።

Sub፦ Subject(የአረፍተ ነገሩ ባለቤት)
Obj፦ object(ድርጊት የተፈፀመበት አካል)
V፦ Verb (የድርጊት ቃል)
V to be፦ Verb to be፦ present ሲሆን is,am እና are፤ past ሲሆን was እና were፤ future ከሆነ be ብቻ።

Simple present tense; sub + V1 + obj

Simple past tense; sub + V2 + obj

Simple future tense; sub+will+V1+obj

Present continuous;
Sub+V to be+V1+ing+obj

Past continuous; Sub+V to be+V1+ing+obj

future continuous;Sub+will+V to be+V1+ing+obj

Present perfect; Sub+have/has+ V3+obj

past perfect; Sub+had+ V3+obj

Future perfect; Sub+will+have +V3+obj

Present perfect continuous;Sub+have/has+ been+V1+ing+obj

past perfect continuous; had been+V1+ing+obj

Future perfect continuous; Sub+will+have+ been+V1+ing+obj

V1፦የምንለዉ ምንም አይነት ቅጥያም ሆነ ለዉጥ የሌለዉን ግስ ነዉ።
V2፦ የምንለዉ ደግሞ V1+ed የሆኑ አልያም በ-d፣በ-t ሊያልቅ የሚችል።
V3፦የምንለዉ ደግሞ ብዙዉን ጊዜ በne፣en፣ed፣d ሊያልቅ የሚችል።
V1+ing፦ ደግሞ ing በስተመጨረሻዉ ያለ ነዉ።
2
'Tense'ሶች እና ቀመራቸዉ።

ማስታወሻዉ፦https://t.me/YWTutorial/1749
"Conditionals" እና ቀመራቸዉ፤

Conditionals ማለት የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ሲሆኑ፤
ዛሬ በቀመራቸዉ ዙሪያ የምናወራ ይሆናል።

እንደ አይነታቸዉ የሚገልፁት፦
0 conditional - እዉነታን
1st conditional - የመሆን እድልን
2nd conditional - ያለመሆን እድልን
3rd conditional - ፀፀት/ወቀሳን

ቀመራቸዉ በቀላሉ ሲቀርብ
0 conditional- If v1 ,v1
1st conditional- If v1, will v1
2nd conditional- If v2, would v1
3rd conditional- If had v3, would have v3

ምሳሌዎች
0 conditional- if you heat water to 100°C, it boils.
- If v1 ,v1
1st conditional -If you study hard, you will pass the exam.
- If v1, will v1
2nd conditional- if I were a bird, I would fly away.
-If v2, would v1
3rd conditional- If I had studied harder, I would have passed.
- If had v3, would have v3

Will በ can ወይም shall ሊተካ ይችላል፤ would ደግሞ በ should አልያም በ could ሊተካ ይችላል።
1
"Conditionals" እና ቀመራቸዉ፤

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1751
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ሰብስክራይብ በማድረግ ያገኛሉ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=dGH4q9YB80u_titH
"Verb" ምንድን ነዉ?

Verb- ግስ ወይም የድርጊት ቃል የምንለዉ ሲሆን የተለያዩ መልኮች ሊኖሩት ይችላሉ፤ እነሱም።

Verb1- አሁንን ለማሳየት(simple present tense) ላይ ልንጠቀመዉ የምንችለዉ ሲሆን ምንም ቅጥያ ሳይኖረዉ ወይም -s/-es በስተመጨረሻዉ በመጨመር ልንጠቀመዉ እንችላለን።
ምሳሌ፦ play=>plays, study=> studies...

Verb2- ያለፈ ጊዜን ለማሳየት (past tense) regular በሚሆን ጊዜ በስተመጨረሻዉ -ed እየኖረ irregular በሚሆን ጊዜ ደግሞ -d,-t… እያለቀ የሚሄድ፤ እያለቀ ስል እንደቅጥያ እየተጨመረበት ማለቴ አይደለም።

Verb3- ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን (perfect) ለማሳየት እንጠቀመዋለን ልክ እንደ verb2 regular ሲሆን በ-ed እያለቁ irregular ሲሆኑ ደግሞ በ-en,-ne,-t,-d... ሊያልቁ ይችላሉ።
ምሳሌ፦
Regular
Verb1=>Verb2=>Verb3
Play=>played=>played
Study=>studied=>studied

Irregular
Verb1=>Verb2=>Verb3
Eat=>ate=>eaten
See=>saw=>seen
Drink=>drank=>drank
Think=>thought=>thought
Teach=>taught=>taught

Verb1+ing- ጊዜ ወስዶ የተደረገ ነገርን (continuous) መሆኑን ለማሳየት እንጠቀመዋለን።
Verb1=>Verb1+ing
Play=>playing
Study=>studying
Eat=>eating
See=>seeing
Drink=>drinking
"Verb" ምንድን ነዉ?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1754
Verb1=>Verb2=>Verb3
"Adverbs" ምንድን ናቸዉ?

Adverbs- የድርጊት ገላጭ ቃላት ሲሆኑ እንደ አይነታቸዉ የተለያዩ ነገሮችን ሊገልፁ ይችላሉ፤ እነሱም እንደሚከተለዉ ይቀርባሉ፦
ጠቀሜታቸው
Adverbs of manner- በምን አይነት ሁኔታ ደርጊቱ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of place- ደርጊቱ የት ቦታ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of time - ደርጊቱ መቼ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of degree - በምን ያክል ሁኔታ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of frequency- በምን ያሀል ድግግሞሽ አንደተፈፀመ ለማሳየት፣

ምሳሌዎች:-
Adverbs of Manner
- She speaks clearly.(የምታወራው በሚገባ መልኩ ነው ። )
- He runs fast.(አሱ የሚሮጠው በፈጥነት ነው ። )
Adverbs of Time
- I will call you tomorrow.(ነገ አደዉልልሃለው ። )
- He came yesterday. ( አሱ የመጣው ትላንት ነው ። )
Adverbs of Place
- He looked everywhere.(ሁሉም ቦታ ፈለጉአል ። )
- Please sit here.(አባክህ አዚህ ጋር ቁጭ በል ። )
Adverbs of Frequency
- She always wakes up early.(አሷ ሁሌም ጠዋት ትነሳለች ። )
- He usually studies at night.(አሱ በተደጋጋሚ ማታ ማታ ያጠናል ።)
Adverbs of Degree
- I am very tired.(አኔ በጣም ደክሞኛል ። )
- She’s too busy today(አሷ በጣም በዙ ሰራ አላት / ፋታ ማይሰጥ ሰራ አላት ዛሬ ። )
Adverbs of Reason
-
She worked hard therefore she succeeded.(ተግታ ሰራች ሰለዚህ ተሳካላት ። )
- He didn’t come because he was sick.(ያልመጣበት ምክንያት ሰላመመው ነው ። )
"Adjectives" ምንደን ናቸው ?

Adjectives- የስም ገላጭ የምንላቸው ሲሆኑ ከሰር አይነታቸዉን አና ተግባራቸዉን የምናይ ይሆናል ፣

Descriptive adjectives – አነዚህ የአንድን ነገር ባህርያት አና መለያ ያሳያሉ ። (describe qualities or characteristics.)
👉 beautiful-የሚያምር , tall-ረጅም , cold-ቀዝቃዛ , happy-ደስተኛ

Example: She has a beautiful smile.(አሷ የሚያምር ፈገግታ አላት ። )

Quantitative adjectives – አነዚህ ምን ያህል መጠን ወይም ምን ያሀል ቁጥር አንደሆነ ያሳያሉ ። (tell how much or how many.)
👉 some-አንዳንድ, many-በዙ , few-ጥቂት , little-ትንሽ , ten- አስር ...

Example: He has three books.(አሱ ሶስት መፀሃፍት አሉት ። )

Demonstrative adjectives – አነዚህ ጠቋሚሚ ቃላት ናቸው ። (point out which one(s).)
👉 this- ይህ , that-ያ , these- አነዚህ , those- አነዛ

Example: Those dogs are barking.(አነዛ ዉሾች አየጮሁ ነው ። )

Possessive adjectives –አነዚህ ባለቤትነትን ማሳያ ናቸው ። (show ownership.)
👉 my-የኔ , your-የአንተ / የአንቺ / የናንተ , his-የሱ , her-የሷ , its-የነገረየው ( የእንሰሳው / የእቃው ), our- የኛ , their-የነሱ

Example: My car is new.(የኔ መኪና አዲስ ነው ። )

Interrogative adjectives – ጥያቄ ለመጠየቅ አነጠቀማቸዋለን ። (used in questions.)
👉 which- የቱ , what-ምን , whose- የማን ...

Example: Which color do you prefer?(የተኛው ቀለም ይሻልካል ?

Proper adjectives – የአንድን ሰው መገኛ ለማሳየት አንጠቀመዋለን ። (made from proper nouns (capitalized).)
👉 Ethiopian- አትዮጵያዊ , American-አሜሪካዊ , French-ፈረንሳዊ ።

Example: I love Ethiopian coffee.(አትዮጵያዊ ቡና አወዳለው ። )

Comparative adjectives – ሁለት ነገሮችን ለማወዳደር አንጠቀመዋለን ። (compare two things.)
👉 taller-ረዘም ያለ , smarter- የሚጎበዝ , more beautiful- የተሻለ የሚያምር ...

Example: She is taller than her brother.(አሷ ከወንደሟ ትረዝማለች ። )

Superlative adjectives – አንድን ነገር ከሁለት በላይ የሆኑ ነገሮች ጋር ለማወዳደር አንጠቀመዋለን ። (compare three or more things.)
👉 tallest- የሚረዝም , smartest- ጎበዝ የሆነ , most beautiful- በጣም ዉብ

Example: She is the tallest girl in the class.(አሷ የክፍሉ ረጅም ሰው ናት ። )
ማነው ባለመቶ?!🏆

አለም አቀፍ የአንግሊዘኛ ተግባቢነት መፈተሻ ፈተናን ወሰድኩ  በስተመጨረሻም  ዉጤት  ሰተዉኛል፤ ዉጤቱም ከላይ አንደምትመለከቱት በቁጠር አና ደረጃ ተቀምጧል፤

ሰለዚህ የሚሆነዉን ልንገራችሁ  ሰርተፊኬቱን ለማግኘት አራቱን መሰረታዊ የቋንቋ ችሎታዎች በጊዜ ገደብ ትፈተናላችሁ በስተመጨረሻም የኢንተርናሽናል ሰርተፊኬተ ይበረከተላችሁአል።

ብሎም ይህንን ሰርተፊኬት ስኮላርሺፕ አልያም ደግሞ ለዉጭ ሀገር/የሀገር ውስጥ የስራ እድል ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ አልያም ደግሞ ማሻሻል ያለባቸሁን ነገር ትማሩበታላችሁ፤

አና ደግሞ በቁጠር ሰለተቀመጠ ግራ አንዳይገባችሁ ከአያንዳንዱ ቁጠር ቀጥሎ የቁጠሩ ትርጉም መስፈንጠርያዉን(link) ሰትጫኑ አና ተጨማሪ አንብብ(Read more) የሚለዉን ዘረዝር ስትነኩት በግልፅ ይናገራል ፣  ያው አኔ አንደመታዩት አፐር ኢንተርሚድየት ወይም ሁሉንም በመሰረቱ ላይ ለመግባባት መጠቀም አንደምችል ይናገራል ። እናንተስ?

የሰርተፍኬቱን አውነተኛነት ለማረጋገጥ አዚህ ተጫኑ ; https://cert.efset.org/en/LSAM4Z
አንደኔ ተፈተኖ ሰርተፊኬት ለማግኘት ደግሞ አዚህ ተጫኑ ;https://www.efset.org/4-skill/

ሁሉም በኢትዮጵያ የሚገኝ የአንግሊዘኛ አስተማሪ ይህንን አንዲፈተን ቻሌንጅ አደርገዋለው።

- የአብስራ
EF SET Certificate.pdf
81.7 KB
ለተጨማሪ መረጃ፦https://t.me/YWTutorial/1759
"Adjectives" ምንደን ናቸው ?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1758
ማነዉ 100% የሚያመጣዉ?

ለተጨማሪ መረጃ፦https://t.me/YWTutorial/1759