Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
ዋናኞቹ አራቱ የአረፍተ ነገሮቹ አይነቶች እና አይነቶቻቸዉ፤
Declarative Sentences - እዉነታን ለመናገር የምንጠቀማቸዉ የአረፍተ ነገር አይነቶች ናቸዉ፤ እነሱም "Simple Declarative Sentences" እና "Complex Declarative Sentences" ተብለዉ ይከፈላሉ፤
- Simple Declarative Sentences - አንድ በራሱ ሙሉ ትርጉም ሰጥቶ መቆም የሚችል አረፍተ ነገር ሲሆን፤
- ምሳሌ፦"She loves to dance."
- Complex Declarative Sentences - በውስጡ ሁለት እና ከዛ በላይ ሃረጎች ሊኖሩት ይችላሉ በተጨማሪም በራሳቸዉ ሙሉ ትርጉም መስጠት የሚችሉ እና ጥገኛ ሃረጎችን ሊያካትቱ ይችላሉ፤
- ምሳሌ፦"Although she was tired, she went to the party because she wanted to see her friends."
Interrogative Sentences - ጥያቄያዊ አረፍተ ነገሮች፤ እነሱም "Yes/No Questions" እና "Wh-Questions" ተብለዉ ይከፈላሉ፤
- Yes/No Questions - አዎ ወይም አይ ጥያቄወችን ለመጠየቅ የምንጠቀማቸዉ አረፍተ ነገሮች ናቸዉ፤
- ምስሌ፦ "Did you finish your homework?"
- Wh-Questions - አንድን የቦታ፣ የጊዜ፣ የማንነት፣ የባለቤትነትን እና በአጠቃላይ ግልፅ መረጃ ለመጠየቅ ምንጠቀማቸዉ ናቸዉ፤
ምስሌ፦ "Where did you go last night?"
Imperative Sentences - ትዕዛዛዊ አረፍተ ነገሮች የምንላቸዉ ሲሆኑ ፤ እነሱም "Direct Commands" እና "Polite Requests" ብለን እንከፍላቸዋለን፤
Direct Commands - ግልፅ የሆነ መደረግ ያለበትን ነገር ለመናገር እንጠቀማቸዋለን ፤
- ምሳሌ፦ "Close the window."
- Polite Requests - ጥያቄያዊ በሆነ መንገድ ትዕዛዝን ያስተላልፋሉ፤
- ምሳሌ፦ "Could you please pass the salt?"
Exclamatory Sentences - አጋናኝ አረፍተ ነገሮች ናቸዉ ፤ እነሱም "Expressive Exclamations" እና "Interjections" ናቸዉ፤
- Expressive Exclamations - ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ የተለያዩ ልክ እንደ ደስታ፣ ፈንጠዝያ ፣ ድንጋጤ ... ያሉ ጠንካራ ስሜቶችን ለመግለፅ ነዉ ጠቀሜታቸዉ፤
- ምሳሌ፦ "What a beautiful day!"
- Interjections - ስሜትን ገላጭ ባለአንድ ቃላቶች ናቸዉ፤
ምሳሌ፦ "Wow! That was amazing!"

Telegram
የአብስራ
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
በአንድ_ቀመር_ሁሉንም_Active_Voice_ሶች_ወደ_Passive_Voice_ሶች_መቀየር.pdf
200.6 KB
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice"ሶች ወደ "Passive Voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን።(መፀሃፉ በፅሁፍ መልክ)
በቀላሉ መፅሃፋን በቪድዮ መልክ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T
በቀላሉ መፅሃፋን በቪድዮ መልክ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
የ_Conditional_አረፍተ_ነገሮች_ቀላል_ጥያቄ_አሰራር_ቀመር_አላቸዉ_1.pdf
251 KB
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።
በቀላሉ የምስል ማብራሪያዉን እና ንባቡን ለማግኘት፦https://youtu.be/JFglsCpfj_k?si=44WwNZVjXwS2L-w0

ወሳኝ የአረፍተ ነገሮች አይነት ክፍል-1
Conditionals - ምክንያት እና ዉጤት
ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ በምክንየት መፈጠሩ የማይቀር ፣ የሚፈጠር፣ የማይፈጠርን እና ያልተፈጠሩ ነገሮችን ለመግለፅ እንጠቀማቸዋለን፤
ምሳሌ በምክንያት መፈጠሩ ለማይቀር
(0 Conditional-fact)፦
if you heat water at 100°C , it boils.
ምሳሌ በምክንያት የሚፈጠር ሲሆን
(1st Conditional-probable)፦ if it rains, we will stay home.
ምሳሌ በምክንያት የማይፈጠር ሲሆን
(2nd Conditional-improbable )፦ if I were you, I would study harder.
ምሳሌ በምክንያት ያልተፈጠረን ነገርን ለመናገር (3rd Conditional-impossible )፦ if I had million dolars, I would have bought a nice car.
ማስታወሻ፦ከ( modal verbs) "will, may, can, might, could, would, might" ቀጥሎ "Verb 1" ነዉ ሁልጊዜ ምትጠቀሙት።
የ"Verb 1" ምሳሌዎች፦ "have, study, & stay... " አነዚህን እንዳለ የተጠቀሱት ምሳሌዎች "Verb1" ናቸዉ፤ የተጠቀምኩትም ደግሞ ከ"modal verb" ቀጥሎ ስለሆነ ነዉ።

👍1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ቀመር ሁሉንም የ"Acive voice"ሶች ወደ"Passive voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን፤ ከነምሳሌዉ በተግባር።
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/Wi2k3PIL1gw?si=PHs30Y1oKxXEm4yU

❤1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
የ_Conditional_አረፍተ_ነገሮች_ቀላል_ጥያቄ_አሰራር_ቀመር_አላቸዉ_1.pdf
251 KB
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።
በቀላሉ የምስል ማብራሪያዉን እና ንባቡን ለማግኘት፦https://youtu.be/JFglsCpfj_k?si=44WwNZVjXwS2L-w0
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።
በቀላሉ የምስል ማብራሪያዉን እና ንባቡን ለማግኘት፦https://youtu.be/JFglsCpfj_k?si=44WwNZVjXwS2L-w0
❤1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን፤ ከነምሳሌያቸዉ በተግባር።
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/PRa34Rr80Ss?si=YwZ883bM9Zp0XJdV

❤2