የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
"prepositions" እነማን ናቸዉ?

"prepositions" - ቦታ እና ጊዜን ገላጭ ቃላቶች የምንላቸዉ ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ እንደ አገባባቸዉ ቦታን አልያም ጊዜን ይገልፃሉ ከሁለት አንዱን በአንድ ጊዜ ማለት ሆኖ ሳለ የሚገልፁት፤

በመቀጠል ሶስቱን ዋነኞቹን ተለዋዋጭ ትርጉም ያላቸዉ የቦታ እና የጊዜ ገላጭ ቃላቶች ትርጉማቸዉ እና አጠቃቀማቸዉ እንደ አገባባቸዉ እንዴት ሊለያይ ይችላል የመለዉን  አንይ፤

ጊዜን ሲገልፁ፦
1. In:  ረዘም ያሉ ጊዜያትን ለማሳየት ትጠቀሙታላችሁ (ክፍለ ዘመናትን፣ አመትን እና ወራትን)  
   - ምሳሌ ፦ in June, in 2021, in the 21st century.
2. On: ልዩ ቀናትን እና የካላንደር ቀናትን ለማሳየት  ትጠቀሙታላችሁ፤ 
   - ምሳሌ፦ on Monday, on July 4th, on my birthday.
3. At: ትክክለኛዉን የቀኑን ጊዜ ለማሳየት እንጠቀመዋለን፤
   - ምሳሌ፦at 3 PM, at midnight, at noon.

ቦታን ተናጋሪ ሲሆኑ፦
1. In: ሰፊ ቦታዎችን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
  (ሃገር፣ ከተማ፣ ሰፊ ቦታ እና ቤት...)
   - ምሳሌ፦ in France, in New York, in the room.
2. On: መገኛዉ ከላይ እንዳለ ለማሳየት ወይም የአንድ ነገርን መገኛ በሌላ ቦታ ላይ መሆኑን ለማሳየት ትጠቀሙታላችሁ፤

   - ምሳሌ፦ on the table, on Main Street, on the bus.
3. At: ልዩ ቦታን ለማሳየት ትጠቀሙታላችሁ፤
   - ምሳሌ፦at the corner, at the bus stop, at the entrance.
1🔥1
"articles" ምንድን ናቸዉ?

ማስታወሻዉ፦ https://t.me/YWTutorial/1700
1🔥1
"Verbs" ምንድን ናቸዉ? ጠቀሜታቸዉስ?

ማስታወሻ፦ https://t.me/YWTutorial/1697
🔥1
የ"Direct speech" እና የ"Reported speech"  ልዩነት ምንድን ነዉ?

ማስታወሻ፦ https://t.me/YWTutorial/1698
🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"prepositions" ምንድን ናቸዉ?

ማስታወሻዉ፦https://t.me/YWTutorial/1701
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"articles" ምንድን ናቸዉ?

ማስታወሻዉ፦ https://t.me/YWTutorial/1700
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከ"Active" ወደ "Passive" መቀየር ማለት?
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ.pdf
246.6 KB
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በፅሁፍ መልክ)


በመጀመሪያ መፅሃፋን ይክፈቱ ፤

በመቀጠል የመፅሃፋን የድምፅ ንባብ በመክፈት ማድመጡን እና ንባቡን አንድ ላይ ያድርጉአቸዉ ፤

ማስተወሻ እያነበቡ ያሉትን ነገር ማድመጥ የማስታወስ ብቃትዎን ይጨመራል

በስተመጨረሻ ማንኛዉም አይነት ከመፅሃፉ ጋራ  የተያያዘ ችግር ከገጠማችሁ በ0938587508 በመደወል ታገኙኛላችሁ።

መልካም ጊዜ!

- የአብስራ
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትግበራዉ።
የግል የጥናት ማዕከል
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በንባብ መልክ)


በመጀመሪያ መፅሃፋን ይክፈቱ ፤

በመቀጠል የመፅሃፋን የድምፅ ንባብ በመክፈት ማድመጡን እና ንባቡን አንድ ላይ ያድርጉአቸዉ ፤

ማስተወሻ እያነበቡ ያሉትን ነገር ማድመጥ የማስታወስ ብቃትዎን ይጨመራል

በስተመጨረሻ ማንኛዉም አይነት ከመፅሃፉ ጋራ  የተያያዘ ችግር ከገጠማችሁ በ0938587508 በመደወል ታገኙኛላችሁ።

መልካም ጊዜ!

- የአብስራ
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
በአንድ_ቀመር_ሁሉንም_Active_Voice_ሶች_ወደ_Passive_Voice_ሶች_መቀየር.pdf
200.6 KB
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice"ሶች ወደ "Passive Voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን።(መፀሃፉ በፅሁፍ መልክ)

በቀላሉ መፅሃፋን በቪድዮ መልክ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
የ_Conditional_አረፍተ_ነገሮች_ቀላል_ጥያቄ_አሰራር_ቀመር_አላቸዉ_1.pdf
251 KB
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።

በቀላሉ የምስል ማብራሪያዉን እና ንባቡን ለማግኘት፦https://youtu.be/JFglsCpfj_k?si=44WwNZVjXwS2L-w0
Forwarded from የአብስራ
"Adjectives" ምን ይጠቅማሉ?

Adjectives: በሌላኛው መጠሪያቸው የስም ገላጭ በመባል የሚታወቁ ሲሆን፤ የተለያዩ አይነቶች እና ጠቀሜታዎች አላቸው።

1. Demonstrative Adjectives: ጠቋሚ (this, that, these, those)

ምሳሌ፦
This book is interesting. / ይህ መፅሐፍ አስገራሚ ነው።

Those cars are expensive. / እነዛ መኪናዎች ውድ ናቸው።


2. Quality Adjectives: ጥራትን ተናጋሪ (big, small, beautiful, round, tall, smart)

ምሳሌ፦
A big house / ትልቅ ቤት

A smart student /  ጎበዝ ተማሪ


3. Quantity Adjectives: ቁጥርን ተናጋሪ (many, few, several, some, all, enough)

ምሳሌ፦
Many people attended. / ብዙ ሰዎች ተገኝተዋል።

Some water is left. / ዉስን ውሃ ቀርቷል።


4. Interrogative Adjectives: ጥያቄያዊ (which, whose, what)

ምሳሌ፦
Which car do you like? / የትኛውን መኪና ወደድከዉ/ወደድሽዉ/ወደዳችሁት?

Whose book is this? / የማን መፅሐፍ ነው?


5. Possessive Adjectives: ባለቤትነትን ተናጋሪ (my, your, his, her, its, our, their)

ምሳሌ፦
Her bag is here. / የእሷ ቦርሳ እዚህ ነው።

Our house is big. / ቤታችን ትልቅ ነው።


6. Comparative Adjectives: ሁለት ነገሮችን ለማነፃፀር (bigger, smaller, more beautiful, taller, smarter)

ምሳሌ፦
This box is bigger than that one. / ይህ ሳጥን ከዛኛዉ አንፃር ትልቅ ነው።

She is smarter than her friend. / እሷ ከጓደኛዋ አንፃር ጎበዝ ናት።


7. Superlative Adjectives: አንድን ነገር ከሁለት እና ከዛ በላይ ከሆኑ ነገሮች ጋር ለማነፃፀረ (biggest, smallest, most beautiful, tallest, smartest)

ምሳሌ፦
She is the smartest student in the class. / እሷ ከክፍሉ ዉስጥ እጅግ ጎበዟ ተማሪ ናት።

This is the tallest building in town. / ይህ በከተማው ካሉት በጣም ረጅሙ ሕንጻ ነው።


8. Numeral Adjectives: ቁጥርን የሚገልጹ (one, two, first, second, third)

ምሳሌ፦
Three cats are playing. / ሶስት ድመቶች እየተጫወቱ ነዉ።

The first place goes to him. /  አንደኛ የወጣዉ እርሱ ነዉ።


9. Distributive Adjectives: እያንዳንዱን ሰውን የሚያመላክት (each, every, either, neither)

ምሳሌ፦
Each student has a book. / እያንዳንዱ ተማሪ መፅሐፍ አለው።

Every person must attend. / እያንዳንዱ ሰው መገኘት አለበት።


10. Proper Adjectives: የመለያ ስምን የሚያሳይ (American, Ethiopian, African)

ምሳሌ፦
An Ethiopian dish is tasty. /   የኢትዮጵያ ምግብ ጣፋጭ ነው።

African music is rich. / የአፍሪካ ሙዚቃ በጣም  ምሉዕ ነው።

11. Article Adjectives: አንድ መሆንን እና አለመታወቅን(a/an) ፤መታወቅን ለማሳየት (the)

ምሳሌ፦

A cat is sitting here. / አንድ ድመት እዚህ ተቀመጧል።

The apple is red. / ያ ፖም ቀይ ነው።
3
Forwarded from የአብስራ
"Adjectives" ምን ይጠቅማሉ?

ማስታወሻዉ፦ https://t.me/YWTutorial/1714
parts of speech እነማን ናቸዉ?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1655
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Adjectives" ምን ይጠቅማሉ?

ማስታወሻዉ፦ https://t.me/YWTutorial/1714
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
parts of speech እነማን ናቸዉ?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1655
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-1)

wh- words

what - ምን
where - የት
how - እንዴት
when - መቼ
which - የቱ
who - ማን ድርጊት ሲፈፅም
whom - ማን ድርጊት ሲፈፀምበት
whose - የማን
why - ለምን
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-2)

Verb to be - የመሆን ግሶች


is - ነዉ / ናት እንደባለቤቱ
am - ነኝ
are - ናቸዉ/ነን  እንደባለቤቱ
was - ነበረ / ነበረች እንደ ባለቢቱ
were - ነበሩ / ነበርን  እንደ ባለቤቶቹ
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-3)

Demonstrative pronouns - ጠቋሚ ቃላት

That - ሩቅ ሆኖ 1 ነገርን ለመጠቆም፣
Those - ሩቅ ሆነው ብዙ ነገሮችን ለመጠቆም፣
This - ቅርብ ሆኖ 1 ነገርን ለመጠቆም፣
These - ቅርብ ሆነዉ ብዙ ነገሮችን ለመጠቆም፤

ማሰታወሻ፦ ብዙ ማለት ከአንድ በላይ ነዉ።